Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
June 14, 2025የቀጠለው የእስራኤል እና የኢራን ውጥረትእስራኤል እና ኢራን መካከል ያለው ውጥረት በከፍተኛ ሁኔታ ቀጥሏል። ኢራን በእስራኤል በሰላማዊ አካባቢዎች ላይ የሚሳኤል ጥቃት መሰንዘሯን ከቀጠለች ቴህራን „ትጋያለች” ሲሉ ዛሬ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትስ ዝተዋል።...more0minPlay
June 14, 2025በአፍሪቃ የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ መጨመር እና የኬንያው ፕሬዚዳንት አዲስ እቅድበዓለም ላይ የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ መቀነስ ቢያሳይም በአፍሪቃ ግን አሁንም አሳሳቢ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በቅርቡ ያወጣው ዘገባ አመልክቷል። በሌላ በኩል የኬንያው ፕሬዚዳንት የወጣቶችን የስራ አጥነት ችግር ለመቅረፍ፤የ154 ሚሊዮን ዶላር አዲስ ዕቅድ ይፋ አድርገዋል።...more12minPlay
June 14, 2025የምግብ ሸቀጦች ዋጋ ማሻቀብበአማራ ክልልበአማራ ክልል የአንዳንድ የምግብ ሸቀጦች ዋጋ በእጅጉ ማሻቀቡን ነዋሪዎች እየተናገሩ ነው፣ አንድ የገበያ ጥናት ባለሙያ “የተወሰኑ የምግብ ሸቀጦች የዋጋ ጭማሪ አሳይተዋል” ብለዋል፣ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በበኩሉ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በሚያሳዩ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠንቅቋል፡፡...more4minPlay
June 13, 2025እስራኤል ኢራንን መደብደቧ የፈጠረዉ ድንጋጤና የዩናይትድ ስቴትስ ተቃራኒ አቋምአብዛኞቹ ዓየር መንገደች ከና ወደ መካከለኛዉ ምሥራቅ የሚያደርጉትን በረራ ሠርዘዋል።የነዳጅ ዘይት ዋጋ በ9% አሻቅቧል።ኢራን ላፀፋ ጥቃት እየዛተች ነዉ። የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት በጉዳዩ ላይ ለመነጋገር ዛሬ ይሰበሰባል።...more0minPlay
June 13, 2025የኤም-ፖክስ በሽታ ኢትዮጵያ ዉስጥ አንድ ሰዉ ገደለ፣ 19ኝ ሰዉ ያዘየኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ወቅታዊውን የተዋሲውን ስርጭት በማስመልከት ይፋ ባደረገው መግለጫ እስካሁን በኤምፖክስ በሽታው የተያዙ ታማሚዎች ቁጥር 19 መድረሱ ሲረጋገጥ በበሽታው ከተያዙት ታማሚዎች መካከል የአንድ ወር ሕጻን ከሳምንት በፊት ሕይወቱ ማለፉን ተናግሯል።...more0minPlay
June 13, 2025ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: የታዳጊዎች የመኖሪያ ሥፍራ ምርጫ ምክንያታዊ ነውን?ከማህበራዊ ሚዲያ መስፋፋት ጋር ተያይዞ በአዳጊ ሴቶች ላይ በውጭ አገር የመኖር ፍላጎት ተፅዕኖ እያሳደረባቸው ይገኛል ፡፡ ታዳጊ ወጣቶች አንዳንዶቹ በአገር ውስጥ ሌሎች ደግሞ በውጭ የመኖር፣ የመማር ወይም የመሥራት ፍላጎቶች አላቸው ፡፡ ነገር ግን የትኛው ይሻላል? የዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች ዝግጅት በዚህ ላይ ውይይት አካሂዷል።...more11minPlay
June 13, 2025«ወደ ዩንቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር አልቀነሰም»የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ አቶ ኮራ ጡሸኔየትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ አቶ ኮራ ጡሸኔ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ጋር በተያያዘ ስለተዘጉ የግል የትምህርት ተቋሟት ጉዳይ፣ የሀገሪቷ ትምህርት ጥራት እና የመምህራን ጉዳይን በሚመለከት ከዶይቸ ቬለ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።...more0minPlay
June 12, 2025የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝትበበይነመረብ የተካሄደው የተቃውሞ ትዕይንተ ህዝብ፣ የአትሌት ገለቴ ቡርቃ አቤቱታ እና የቀጠለው የፌደራል መንግስቱ እና የሕወሓት ውዝግብ በዚህ ሳምንት በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ተጠቃሚዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆነው የሰነበቱ ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው።...more0minPlay
June 12, 2025በጋዛ ርዳታ እንዳይገባ መከልከሉ ያስክተለው ተቃውሞሰኞ፤ ሰኔ 2 ቀን፣ 2017 ዓ.ም 12 ታዋቂ የሰብአዊ መብት ተሟጎቾችና ተከራካሪዎች የሰብአዊ ርዳታ በጀልባ ጭነው ክጣሊያን ሲሲሊ በመነሳት ወደ ጋዛ ለመግባትና ርዳታ ለማድረስ ያደረጉት ጥረት ባህር ላይ እያሉ በእስራኢል ኃይሎች እንደታገደና ሰዎቹም በቁጥጥጥር ስር እንደዋሉ፤ ርዳታውም እንደተወረሰ የጉዞው ተሳታፊዎችና አስተባባሪዎች አሳውቀዋል።...more0minPlay
June 12, 2025የወባ በሽታ በምዕራብ ወለጋ ዞን ቆንዳላበምዕራብ ወለጋ ዞን ቆንዳላ ወረዳ ገጠራማ ስፍራዎች ወባ ስርጭት ከግንቦት ወር ወዲህ መጨመሩን የአካባቢው ነዋሪዎች አመለከቱ ። በቆንዳላ ወረዳ ሹራ፣ ቱዋምቢ እና ዲቾ በሚባሉ ገጠራማ ቦታዎች ከትናንት በስቲያ በበሽታው የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገልጿል ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.