Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
June 11, 2025የተፈናቃዮች የአቤቱታ ሰልፍ በመቐለበመቐለ ሰልፍ እያደረጉ ያሉት ተፈናቃዮች የትግራይ ክልል ፕሬዝደንት ጽሕፈት ቤት ግቢን ጥሰው መግባታቸው ተሰማ። በጦርነቱ ምክንያት ከምዕራብ ትግራይ እና ሌሎች የኤርትራ አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎች ዛሬ በመቐለ ሰልፍ አካሂደዋል።...more4minPlay
June 10, 2025የአውሮጳ ሀገራት ወታደራዊ ወጪአቸውን ከፍ እንዲያደርጉ የገጠማቸው ጫናና ተግዳሮቶቹየኔቶን ግብ ለማሳካት ተጨማሪ ወጪ እንደሚያስፈልጋቸው ከገለጹት መካከል የኔዘርላንድስ መንግስት አንዱ ነው። ኔዘርላንድስ እንደምትለው የተቀመጠው ግብ ላይ ለመድረስ በየዓመቱ 19 ቢሊዮን ዩሮ ያስፈልጋታል። ጀርመንም እንዲሁ ተጨማሪ ገንዘብም ሆነ የሰው ኃይል እንደሚያስፈልጋት ከተናገሩት መካከል ናት።...more11minPlay
June 10, 2025የ2018 በጀት "ከፍተኛ ትኩረት" የሚጠይቅ የገቢ ማሰባሰብ ሥራ ይጠበቅበታል - ገንዘብ ሚኒስቴርየገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ባቀረቡት የ2018 የበጀት መግለጫ መንግሥት 1.2 ትሪሊየን ብር ከሀገር ውስጥ ገቢ፣ 282 ቢሊዮን ብር ከውጭ እርዳታ እንዲሁም ከውጭ እና ከሀገር ውስጥ ብድር በድምሩ 1.5 ትሪሊዮን ብር ገቢን ታሳቢ ያደረገ ነው።...more0minPlay
June 10, 2025ዛሬም ተግዳሮትነቱ የቀጠለው የወባ ወረርሽኝየወባ በሽታ ዛሬም በበርካታ ሃገራት ዋነኛ የጤና ችግር ነው። በጎርጎሪዮሳዊ 2023 ከ80 በላይ በሚሆኑ ሃገራት ከ500 ሺህ የሚበልጡ ሰዎችን ጨርሷል። ኢትዮጵያ ውስጥም ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ የወባ ስርጭት እየተባባሰ መሄዱ እየታየ ነው። ለምን ይሆን?...more0minPlay
June 10, 2025የበይነመረቡ ትእይንተ-ህዝብ የሰላም ጥሪና የተሰጡ አስተያየቶችከሰሞኑ ከብሔራዊው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ቆይታ ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በፊናቸው ኢትዮጵያ ውስት ስለሰላም የሚጣራው ጦርነት አጥማቂው እራሱ ነው የሚል ትችት በመሰንዘር መንግስታቸው ግን ከየትኛውም ወገን ጋር ሰላም ማውረድ እንደሚሻ ፍንጭ ሰጥተዋል፡፡...more4minPlay
June 10, 2025የአትሌቶች ጥቃት፤ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማሳሰቢያየፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አትሌት ስለሺ ስሕን የአትሌት ገለቴ ቡርቃ ታሪክ የበርካታ አትሌቶች ታሪክ ነው በማለት የአትሌቶች ጥቃትና ያለአገባብ ንብረቶቻቸውን የመዘረፍ ጉዳዩን በአሳሳቢነቱ አንስቷል፡፡...more0minPlay
June 10, 2025መተከል ዞን፤ ቡሌን ወረዳ የ«ሸኔ» ጥቃትና የነዋሪዎች ሥጋትየቡሌን ወረዳ እና አካባቢው ነዋሪዎች ከ20 በላይ ሰዎች ከተገደሉበት እና ከተማዪቱ ላይ ጥፋት ካደረሰው የዐርቡ ጥቃት ወዲህ ሥጋት ውስጥ እንዳሉ ተናገሩ ። መንግሥት ኦነግ ሸኔ በሚል ስም በአሸባሪነት የፈረጀዉ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂዎች ትናንት ማታም ሦስት ቀበሌያትን ሊቆጣጠሩ ነው በመባሉ ነዋሪዎች በሥጋት ከቤት ውጪ ማደራቸው ተገልጧል ።...more4minPlay
June 10, 2025በሐድያ ዞን አንሌሞ ወረዳ የሙስሊሞች ሐይማኖታዊ ጥቃት እደደረሰባቸዉ አስታወቁበወረዳው የሱመያ መስጅድ መቃጠሉን ለዶቼ ቬለ ያረጋገጡት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ኡዝታስ ሳዲቅ ወጌ የወረዳው ፖሊስ የድርጊቱን ፈጻሚዎች ይዞ እንዲመረምር ጥያቄ ቢያቀርብለትም እስከአሁን ተግባራዊ ምላሽ አልሰጠም ብለዋል ፡፡...more4minPlay
June 09, 2025የሰኔ 2 ቀን 2017 ዓ.ም. የስፖርት ዝግጅትበዛሬው የስፖርት ዝግጅት የአውሮጳ የየኔሽን ሊግ ጨዋታ ፣ የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ውድድር ፣የፍሬንች ኦፕን የፓሪሱ ሜዳ ቴኒስ የፍጻሜ ውድድር እና አትሌቲክስ ይገኙበታል።...more0minPlay
June 09, 2025የግብርና ምርት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከልልበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዘንድሮ በምርት ለመሸፈን የታቀደው መሬት ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር 400 ሺህ ሄክታር ብልጫ እንዳለው የክልሉ ግብርና ቢሮ አመለከተ።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.