Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
June 09, 2025የቀጠለው የህወሀትና ፌደራል መንግሥት ውዝግብየኢትዮጵያ መንግሥት የፈረመውን ውል ከማክበር በተቃራኒ ትግራይን የሁከት ማእከል ለማድረግ እና የትግራይ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እንዳያገግም የሚያደርጉ ክልከላዎች አጠናክሮ በመቀጠል ተጠምዷል ሲል ህወሓት ከሰሰ። ህወሓት የፕሪቶርንያ ውል በምሉእነት እንዲፈፀም ጥሪ አቅርቧል።...more3minPlay
June 09, 2025የማዳበሪያ ዋጋ መናርበአማራ ክልል የማዳበሪያ ዋጋ በከፈተኛ ሁኔታ በመጨመሩ በቀጣይ ዓመት የምርት ማነስ ሊኖር እንደሚችል አርሶ አደሮች ተናገሩ። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በዓለም ደረጃ የማዳበሪያ ዋጋ በመጨመሩ መንግሥት ድጎማ ማድረጉን አመልክቷል።...more4minPlay
June 09, 2025በስደተኞች ጉዳይ የትራምፕ ርምጃና ተቃውሞውበዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ በካሊፎርኒያ ግዛት የተካሄደው የስደተኞች አሰሳ ያስከተለው ተቃውሞ በጸጥታ አስከባሪዎች እና ሰልፈኞች መካከል ግጭት አስከትሏል።...more0minPlay
June 09, 2025ማሕደረ ዜና፣ የዶናልድ ትራምፕና የኤለን መስክ ጠብ ወዴት ያመራ ይሆን?ምክንያቱ አስተዳደግ፣ ዕዉቀት፣ ሐብት፣ በየተሰለፉበት መስክ ያገኙት ዉጤት፣ ከሰዉ የሚጎርፍላቸዉ አንድናቆት ሌላም ሊሆን-ላይሆንም ይችላል።ሁለቱም ግን በድል፣ዉጤታቸዉ የሚመፃደቁ፣ ማን አሕሎኝ ባዮች፣ እብሪተኛና ሞገደኛ ናቸዉ።ሁለት አዉራ ዶሮ አንድ ቆጥ ላይ አይሰፍርም።...more0minPlay
June 08, 2025መጪው ምርጫና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ይዞታኢትዮጵያ 7ተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ የ11 ወራት ቀርቷታል። ሀገሪቱ ከላይ ከላይ ስትታይ በበርካታ ዘርፈ ብዙ ፕሪጀክቶች ክንውን ተጠምዳለች። በአንጻሩ ከአንድ አካባቢ ወደሌላው ለመጓጓዝ በአየር ካልሆነ በምድር እንደማይሞከር የሚናገሩ በርካቶች ናቸው። የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስለቀጣዩ ምርጫ የሚያደርጉት ዝግጅት ግን አይታይም። ወይም የለም።...more46minPlay
June 07, 2025በምሥራቅ አፍሪቃ ምን እየተካሄደ ነው?ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በተለይ በወደብ ጉዳይ የተነሳ ከቅርብ ጊዜያት አንስቶ «የቃላት ጦርነት ውስጥ» መግባታቸው ይስተዋላል ። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቴዎስ ግን ሐሙስ ዕለት ይህን አስተባብለዋል ። በቀጣናው ምን እየተካሄደ ነው?...more8minPlay
June 07, 2025ቢል ጌትስ ሐብታቸውን ለበጎ አድራጎት ሊያውሉ ነውቢል ጌትስ ሐብታቸውን ለማከፋፈል መዘጋጀታቸውን በገለጡበት ንግግር፦ በአፍሪቃ በርካታ አገራት የጤና በጀት ማሽቆልቆሉን አጥብቀው ተችተዋል ። ባለሐብቱ ትችቱን የሰነዘሩት 25ኛ ዓመት የቢል ጌትስ በጎ አድራጎት ተቋም ወይንም ፋውንዴሽን ምሥረታን በማስመልከት በአፍሪቃ ኅብረት የኔልሰን ማንዴላ አዳራሽ ባሰሙት ንግግር ነው ።...more5minPlay
June 07, 2025የፕላስቲክ ፌስታል ይዘው በተገኙት ላይ ከፍተኛ ቅጣት የሚጥለው አዋጅ አንድምታተለያዩ የሸቀጥ እቃዎች መጠቅለያነት የሚውለውን ማንኛውንም አይነት ፌስታል ይዞ መገኘት ከሁለት እስከ አምስት ሺህ ብር የሚያስቀጣው አዋጅ፤ ዜጎች በቂ ግንዛቤ ባልያዙበት ጉዳይ ለቅጣት የሚዳርግ ነው በሚል እየተተቸ ነው፡፡...more4minPlay
June 07, 2025የአባይ ውኃ ፍትሐዊ አጠቃቀምን አስመልክቶ የባለሙያዎች ውይይትየአባይ ውኃ ፍትሃዊና ምክንያታዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚቀመጡ የመፍትሔ ዐሳቦች፣ የወንዙን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘቡ መሆን እንዳለባቸው፣የውኃ ጉዳይ ባለሙያዎች አመለከቱ። ባለሙያዎቹ ይህንን ያሉት፤አሜሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ የውኃ ጉዳዮች መማክርት፣ ሰሞኑን ባካሄደው አውደ ጥናት ነው።...more4minPlay
June 07, 2025በዳሰነች ወረዳ የኦሞ ወንዝ ሞልቶ ባስከተለው ጎርፍ 8,445 ሰዎች “ዳግም” ተፈናቀሉበደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በተከሰተ ጎርፍ 1,753 አባወራዎች ከቀያቸው መፈናቀላቸውን የአካባቢው መንግሥት አስታወቀ። ጎርፍ የተከሰተው የኦሞ ወንዝ በመሙላቱ እና የቱርካና ሀይቅ መደበኛ የውኃ ይዞታውን በከፍተኛ ፍጥነት በመልቀቁ ነው። የወረዳው ባለሥልጣናት በአጠቃላይ 8,445 ሰዎች “ዳግም” መፈናቀላቸውን ገልጸዋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.