Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
June 05, 2025የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፣ ኢትዮ-ኤርትራ፣ የኢትዮጵያ ሠላም፣ የዩክሬን ጥቃትበኢትዮጵያና የኤርትራ መካከል እየናረ የመጣዉ ዉጥረት፣ የኢትዮጵያ የሠላም ሚንስትር መግለጫና የሐገሪቱ ሠላም፣ ዩክሬን በሩሲያ ላይ የከፈተችዉ ድንገተኛ ጥቃት ሳምንቱን የብዙ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴ ተከታታዮችን አስተያየት ከሳቡ ርዕሶች የጎሉት ናቸዉ...more9minPlay
June 05, 2025ትግራይ ክልል ከጦርነቱ በኋላ የኅብረተሰብ አገልግሎቶች ታጉለዋል ተባለትግራይ ክልል ከጦርነቱ በኋላ የዳግም ግንባታ ሥራዎች ባለመከወናቸው በርካታ የኅብረተሰብ አገልግሎቶች እንደተስተጓጎሉ መሆናቸው ተገለጠ ። በሸራሮ ጤናና ትምህርት ተቋማትን ጨምሮ የመሰረተ ልማቶችም ለዓመታት ከአገልግሎት ውጪ ናቸው ተብሏል ።...more4minPlay
June 05, 2025ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ-ራስ ገዝ የመሆን ጉዞየምርምር ዩኒቨርሲቲ ሆኖ የማገልገል ቀጣይ ተልዕኮ ከተሰጣቸው ስምንት ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ የሆነው ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በቀጣዮቹ ዓመታት ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ ለመሥራት የሚያስችለውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ዐሳውቋል ።...more4minPlay
June 04, 2025በኢትዮጵያ ላይ የኤርትራ መንግሥት ትችት፤ የኢትዮጵያ ምላሽበሕዝብ የተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አለም አቀፉ ማህበረሰብ ኤርትራ ላይ ጫና እንዲደረግ በጠየቁበት ጽሑፍ የኤርትራ መንግሥት "ኢትዮጵያንና ሰፊውን የአፍሪካ ቀንድ ለማተራመስ የሚያደርገውን ጥረት እንዲቀጥል መፍቀድ የለበትም" ብለዋል።...more4minPlay
June 04, 2025የጋምቤላ ክልል ከ40 ኩንታል በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አስገባየወርቅ ምርት የሚገኝባቸውን አካባቢዎች የሰላም ችግር በመፈታቱ እንዲሁም ለአምራቾች የሚከፈለው ዋጋ በመጨመሩ ወደ ባንክ የገባው የወርቅ መጠን መጨመሩን አብራርተዋል፡፡ በክልሉ በ2016 ሶስት ኩንታል ገደማ ወርቅ ወደ ባንክ መግባቱን ተገልጸዋል፡፡...more4minPlay
June 04, 2025የመብት ተሟጋቹ ድርጅት የኢትዮጵያ መንግሥትን ሊከሥ ነዉየአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጉዳይ አሳስቦናል ያሉት የቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ ዳይሬክተር ተስፋለም በርሔ ለዶይቼ ቬለ በሰጡት አስተያየት፤ ድርጅታቸው መንግስት በትግራይ፣ አማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጉዳይ ላይ አሳይቷል ባሉት የተለሳለሰ አቋም፤ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ለመውሰድ ዝግጅቱን እያጠናቀቁ መሆኑን አስረድተዋል...more4minPlay
June 04, 2025ኢትዮጵያ ዉስጥ የቴክኒክና የሙያ ተማሪዎች ቁጥር እያሽቆለቆለ መሆኑ ተነገረበተመሳሳይም በኦሮሚያ ክልልም አምቦ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ መምህር የሆኑት መምህር ለሚ እንደሚገልጹት ለቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች የሚወጣው ፖሊሲ በየጊዜው የሚቀያየርና ገና ያልተጠናቀቀ መሆን ለተማሪዎቹ ፍላጎት ማጣት ምክንያት ነው ይላሉ፡...more4minPlay
June 04, 2025የሰው ሠራሽ አስተውሎት ፈር ቀዳጅ ጂኦፍሪ ሂንተን የሰሩትን ቴክኖሎጅ ለምን ፈሩት?የሰው ሠራሽ አስተውሎት በአሁኑ ወቅት በበርካታ ዘርፎች ላይ ጥቅም ላይ እየዋለ የሚገኝ ቴክኖሎጂ ነው። ያም ሆኖ የቴክኖሎጂው ፈር ቀዳጅ ጂኦፍሪ ሂንተን፤ ቴክኖሎጂው በርካታ ፈተናዎችን ይፈጥራል የሚል ስጋት አላቸው።ለመሆኑ ሂንተን ያለሙትን ቴክኖሎጅ ለምን ፈሩት? ቴክኖሎጂው የጋረጠው አደጋስ ምንድነው?...more13minPlay
June 04, 2025የዶናልድ ትራምፕ ታክስ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ የሚላከውን ሐዋላ ወደ ኢ-መደበኛው ገበያ ሊገፋ ይችላልበአሜሪካ የሚኖሩ የውጪ ሀገር ሰዎች ሐዋላ ሲልኩ 3.5 በመቶ ታክስ እንዲከፍሉ የሚያስገድድ የሕግ ረቂቅ በዩናይትድ ስቴትስ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቆ የሴኔቱን ይኹንታ እየጠበቀ ነው። ሕጉ ተግባራዊ ከሆነ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአሜሪካ ሐዋላ በሚቀበሉ በርካታ ሃገራት ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል።...more14minPlay
June 03, 2025የአዲሱ የጀርመን የፍልሰት ፖሊሲና ተግዳሮቶቹጀርመን ፍልሰተኞችን ከድንበር ላይ መመለሷ በአንድ የጀርመን ፍርድ ቤት ሕገ ወጥ የሚል ውሳኔ ተላልፎበታል። የበርሊን 6ተኛ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ፖሊስ በቅርቡ ጀርመን ድንበር ላይ ተገን የጠየቁ ስደተኞችን ወደ መጡበት መመለሱን ሕገ ወጥ ብሎታል። እርምጃውን አስፈላጊዎቹን ሕጋዊ ደረጃዎች ወደ ጎን የተወና ተገን የማግኘት መብትንም የጣሰ ብሎታል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.