Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
May 30, 2025አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና አፍሪካ፦ አንድ ለአንድ ከአስመላሽ ተካ ጋርአስመላሽ ተካ ለኢትዮጵያ ቋንቋዎች የማሽን ትርጉም አገልግሎት የሚያቀርበው ልሳን ኩባንያ ተባባሪ መሥራች ነው። መቀመጫውን በርሊን ያደረገው ልሳን በሥራው ከአርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ጋር በጥብቅ ይተሳሰራል። አስመላሽ የአንድ ለአንድ እንግዳ ነው። አሜሪካ እና ቻይና ስለሚወዳደሩበት ቴክኖሎጂ እና ለአፍሪካ ስለሚኖረው ፋይዳ እሸቴ በቀለ አነጋግሮታል።...more20minPlay
May 30, 2025ለሶስት ቀናት የሚቆየው የብሄራዊ የውይይት ኮሚሽን አጀንዳ ማሰባሰቢያ ውይይትየኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልል በአገራዊ ምክክር ሂደት ተሳታፊ እንዲሆን ኮሚሽኑ ለክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እና ባለድርሻ አካላት ጥሪ አቀረበ፡፡ኮሚሽኑበኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ለሚገኙ ታጣቂ ኃይሎች እና እስካሁን በምክክር ሂደቱ መሳተፍ ላልጀመሩ የፖለቲካ ድርጅቶችም የተሳትፎ ጥሪ አቅርቧል፡፡...more4minPlay
May 30, 2025ውሾችን ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች እያነሱ መጠለያ የሚሰጡት ወጣቶች«ከጥር ወር አንስቶ ከ100 በላይ ውሾችን ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ታድገናል» ይላሉ የአዲስ ፓውስ መስራቾች ። ውሾቹን ከጎዳና አንስተው የት እና እንዴት እንደሚንከባከቡ፤ ለምንስ ይህንን ለማድረግ እንደተነሳሱ ገልፀውልናል።...more10minPlay
May 29, 2025በወሎ አካባቢዎች የተማሪዎች እና መምህራን ስደት በከፍተኛ መጠን ጨመረ ተባለበሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች የተማሪዎች እና የመምህራን ስደት እየጨመረ ነው። በአንዳንድ ወረዳዎች ወላጆች ልጆቻቸውን እስከ ስምንተኛ ክፍል ድረስ ብቻ በማስተማር ወደ አረብ ሀገራት ይልካሉ። በ2017 ከሐብሩ ወረዳ ብቻ ወደ 52 መምህራን ሥራ መልቀቃቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት ተናግረዋል።...more4minPlay
May 29, 2025የግንቦት 20 አከባበር፣ የዴሞክራስያዊ ስምረት ትግራይ ምሥረታ እና የኢሳያስ አፈወርቂ ንግግርኢሕአዴግ ሥልጣን የያዘበት የግንቦት 20 አከባበር በተቀረው ኢትዮጵያ ቸል ተብሎ በትግራይ ሲዘከር ታሪኩ አሁንም መወዛገቢያ ሆኗል። የእነ አቶ ጌታቸው ረዳ ዴሞክራስያዊ ስምረት ትግራይ የተደበላለቀ አቀባበል ገጥሞታል። ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኤርትራ 34ኛ የነጻነት በዓል ሲከበር ባሰሙት ንግግር ለኢትዮጵያውያን አጀንዳ ሰጥተው ሰንብተዋል።...more9minPlay
May 29, 2025የማኀበረ ግዩራን የሽልማት ሥነ ስርዓትለሃገራቸውንና ለማኀበረሰባቸው የላቀ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ግለሰቦችና አንድ ድርጅት በዩናይትድስቴትስ ከሚገኘው "ማኀበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ" የክብር ተሽላሚ ሆኑ። ግብረ ሰናይ ድርጅቱ ሜሪላንድ ውስጥ ባካሄደው ሥነ ስርዓት በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎችም የማበረታቻ ሽልማት መስጠቱን የድርጅቱ ኃላፊዎች ለዶቼ ቬለ አስታውቀዋል።...more4minPlay
May 29, 2025በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውዝግብ ላይ የባለሙያዎች አስተያየትበኤርትራ 34ኛው የነጻነት በዓል ላይ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ብዙ ስለተባለለት የቅርብ ጊዜውን የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ከመሻከርም አልፎ ውጥረት ውስጥ መግባቱን የገለጹበት ንግግር አድርገዋል። በግልጽ የተነገረው የሁለቱ አገራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወዴት አስከፊ ስጋት ይወስድ ይሆን?...more4minPlay
May 29, 2025የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ ላይ ላነሱት ወቀሳ ምላሽ ሰጠየኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ስለ ኢትዮጵያ ያቀረቡትን ብርቱ ወቀሳ በተመለከተ የተጠየቁት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ኢትትዮጵያ "ከጎረቤቶቿ ጋር አሁንም ቢሆን በጋራ ተባብሮ መሥራት ላይ ያተኮረ መርህ" እንደምትከተል ተናግረዋል።...more4minPlay
May 29, 2025ሙኒክና አካባቢዉ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የባህል ማኅበር 30ኛ ዓመትበደቡባዊ ጀርመን በባቫርያ ግዛት ሙኒክ ከተማ እና አካባቢዉ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንን ያቀፈዉ የባህል ማኅበር የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች እና ዉይይቶች አከበረ። የባህል ማኅበሩ 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ሲያከብር ኢትዮጵያዉያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን፤ ጀርመናዉያን ብሎም ከተለያዩ የዓለም ሀገሮች የመጡ እንግዶች ነበር።...more15minPlay
May 28, 2025የገራዶ ተፈናቃዮች «ለልማት በሚል» ዳግም መፈናቀላቸውበአማራ ክልል ደቡበ ወሎ ዞን «ገራዶ» በተባለ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮች «ተለዋጭ ቦታ ሳይዘጋጅልን አካባቢው ለባለሀብት ተስጥቷል በሚል መኖሪያ ድንኳናችን እየፈረሰብን ነው» አሉ ። የደቡብ ወሎ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽ/ቤት «ችግሩ መፈጠሩን አረጋግጫለሁ» ብሏል ።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.