Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
May 27, 2025የኦሮሞ ልሒቃንን ያስቆጣው የኤርትራው ፕሬዝዳንት ንግግርየኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ባወጣው መግለጫ ፕሬዝዳት ኢሳያስ አፈወርቂ ባደረጉት ንግግር ኦሮሙማ የሚለውን ቃል የተጠቀሙበትን አውድ በአጽእኖት በመቃወም የ“ኦሮሞነት” አመለካከት---ለአፍሪካ ቀንድ ስጋት እንደሆነ አስመስሎ ማቅረብ ኢሳያስ ለሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ያላቸው አመለካከት ጠማማ ከመሆንም አልፎ በታሪክ የሚያስጠይቅ ነው ብሎታል፡፡...more5minPlay
May 27, 2025ሩብ ክፍለ ዘመን የደፈነው የአፍሪቃ እና የአውሮጳ ህብረት አጋርነትየአውሮፓ ህብረትና ያኔ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ይባል የነበረው የሁለቱ አህጉሮች የትብርና አጋርነት ስምምነት የተፈረመው የዛሬ ሀያ አምስት አመት እ እ እ በ200 ዓም ከሚያዚያ 3 - 4፤ ካይሮ ላይ በተደረገ የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ነው። የትብብሩ ህያ አምስተኛ አመት አመቱን ሙሉ በሁሉም አገሮች በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች እንደሚከበር ተገልጿል ።...more11minPlay
May 26, 2025ማሕደረ ዜና፣ የፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ትችትና ነቀፋ የዳግም ጦርነት ዝግጅት ይሆን?ፐሬዝደንት ኢሳያስ እንደሚሉት ኢትዮጵያ ዉስጥ ወይም ባካባቢዉ የታወጀ ጦርነት አንድ አይደለም። «ብዙ ጦርነቶችን ለማስቀጠል ዘመናይ ቴክኖሎጂና ጦር መሳሪያ እየተሰበሰበ ነዉ ብለዋል።የብልፅግና ፓርቲ ለቴክኖሎጂና ለጦር መሳሪያ የሚያወጣዉ ዶላርም ልክ የለዉም ብለዋል...more15minPlay
May 26, 2025በዋግህምራ በድርቅና በምግብ እጥረት እየተፈናቀሉ ያሉት አርሶደሮችበዋግ ህምራ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር በድርቅና የተፈጥሮ አደጋ አርሶደሮች አካባቢያቸዉን እየለቀቁ መሆኑ ተነገረ። የተፈጥሮ አደጋ የሚከሰት ዋግህምራ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር በ 2016ዓ.ም በሳህላ ወረዳ በያዝነው አመት በዳህና ዛጊብላ ጻግምጅ ሰቆጣ፣ አበርገሌና ዝቋላ አካባቢ 118,000 ሰዎች የእለት ምግብ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ሆኗል።...more4minPlay
May 26, 2025የሙርሌ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት አምስት ሰዎች ተገደሉበክልሉ አኙዋ ብሔረሰብ ዞን ውስጥ በሚገኘው ዲማ ወረዳ ትናንት ጠዋት 3 ሰዓት ገደማ ታጣዊዎቹ ባደረሱት ጥቃት ሰዎቹ መገደላቸውን ያነጋገርናቸው የአካባቢው ነዋሪዎች አሰታውቋል፡፡ ጉዳቱ የደረሰው በአንድ የህዝብ ማመላለሻ አዉቶቡስ ላይ ታጣቂዎቹ በከፈቱት ተኩስ እንደሆነው የወረዳው አስተዳደርም አመልክተዋል፡፡...more4minPlay
May 26, 2025«የውጭ ሐይሎች በብልፅግና ስም በኢትዮጵያ ጦርነቶች አውጀዋል»ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂየውጭ ሐይሎች በብልፅግና ስም በኢትዮጵያ ጦርነቶች አውጀው ይገኛሉ ሲሉ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ተናገሩ። 34ተኛው የኤርትራ ነፃነት ቀን ሲከበር በአስመራ ስታድዮም ንግግር ያደረጉት የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፍወርቂ፥ በኢትዮጵያ በርካታ ጦርነቶች እየቀጠሉ መሆናቸው እንዲሁም ተንኳሽ አጀንጃዎች እየተራገቡ መሆናቸዉንም ገልፀዋል።...more3minPlay
May 26, 2025የኤምፖክስ ተህዋሲ በኢትዮጵያ መገኘቱ ተረጋገጠበኢትዮጵያ “ኤምፖክስ” ተብሎ በሚጠራው ተሀዋሲየተያዘ ሰው ኦሮሚያ ክልል ሞያሌ አከባቢ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የአከባቢው የጤና ባለሙያ ለዶይቼ ቬለ እንደገለጹት የበሽታው ምልክት የተወሰኑ ሰዎች ላይ ቢታይም በተዋህሲው መያዝ አለመያዛቸው ገና በምርመራ እስኪረጋገጥ ይጠበቃል፡፡...more4minPlay
May 26, 2025የግንቦት 18 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበሞሮኮ ዳያመንድ ሊግ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጽጌ ዱጉማ ለድል በቅታለች ። ሊቨርፑል 20ኛ ዋንጫውን ትናንት አንፊልድ ስታዲየሙ ውስጥት አንስቷል ። ሪያል ማድሪድ ዣቪ አሎንሶ አሰልጣኙ መሆኑን አረጋግጧል ። ክሪስታል ፓላስ ከ119 ዓመት ወዲህ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን ሲወስድ፤ቶትንህም ሆትስፐር በአቋራጭ የሻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ ሁኗል ።...more10minPlay
May 25, 2025እንወያይ፤ የኢትዮጵያ ህክምና ባለሞያዎች ጥያቄ እንዴት መልስ ያግኝ?የኢትዮጵያ ህክምና ባለሞያዎች ጥያቄ ፤ እንዴት መልስ ያገኝ ይሆን? የጤና ባለሞያ የሚሰጠዉ አገልግሎት ዉድ እና እጅግ መሰረታዊ ነዉ። የግል የጤና ተቋማት እድገትና ብዛት የህብረተሰቡን የጤና ጥበቃ ፍላጎት እድገት ያሳያል ። ይህ ከሆነ መንግስት ለዚህ ወሳኝ ዘርፍ ባለሞያዎች እየሰጠ ያለዉ ትኩረት ምን ይመስላል?...more45minPlay
May 25, 2025ኤርትራ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጠንካራ ትችት ሰነዘረችየኤርትራው ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሀገሪቱ 34ኛ ዓመት የነጻነት በአል አከባበር ላይ ባደረጉት ንግግር በርካታ ዓለማቀፋዊ ፣አህጉራዊ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ጉዳዮችን አንስተዋል።በዚህ ንግግራቸው «የውጭ ኃይሎች በብልፅግና ወኪላቸው አማካኝነት» በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ከፍተዋል ሲሉ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጠንካራ ትችት ሰንዝረዋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.