Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.
May 24, 2025የዲጂታል ግንዛቤ “ዲጂታል መፍትሔዎች” ድራማዲጂታል መፍትሔዎች የተሰኘው የዶቸ ቬለ በማድመጥ መማር ተከታታይ የራዲዮ ድራማ አስር ክፍሎች ያሉት ነው። ይህ የራዲዮ ድራማ በዲጂታል ቴክኖሎጂ አዎንታዊ መተግበሪያዎች ላይ ያተኩራል። ደራሲዋ አንድሪያ ዎግኒን ትባላለች።...more12minPlay
May 24, 2025ዩናይትድ ስቴትስ በሱዳን ጦር ላይ አዲስ ማዕቀብ ልትጥል ነውከጎርጎሮሳዊው ሰኔ 6 ቀን 2025 ዓ.ም. አንስቶ የሚጣለው ማዕቀብ ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ሱዳን የሚገቡ ሸቀጦችና ከዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ብድርን ያግዳል። ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጣለውም ማዕቀብ በዋነኛነት በኢኮኖሚ ላይ ያተኮረ ነው። ሱዳን ግን ጦሯ ኬሚካዊ የጦር መሣሪያዎች ተጠቅሟል መባሉን ሀሰት ስትል አስተባብላለች።...more6minPlay
May 24, 2025በአዲስ አበባ የተዘጋጀው የዓለም ሥራ ድርጅት (ILO) 20ኛ የአፍሪካ ጉባኤየኢትዮጵያ መንግሥት በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በኩል ከዓለም አቀፍ የሥራ ድርጅት (ILO) ጋር በመሆን ካሳለፍነው ሰኞ ጀምሮ እስከ ዓርብ ያካሄደው አኅጉራዊ ጉባኤ ተጠናቋል። የስራ እድል ፈጠራ እና የአከባቢ ጥበቃን መሰረታዊ ጉዳይ በማድረግ መክሮበት አቅጣጫዎችንም አስቀምጧል፡፡...more4minPlay
May 24, 2025ቃለ መጠይቅ ከአምባሳደር እሸቴ ጥላሁን ጋርሶስተኛው የአውሮፓ ህብረት እና አፍርካ አገሮች የሚኒስትሮች ስብሰባ ዕሮብ ዕለት ብራስል ላይ ተካሂዷል። በቤኑሉክስ እና በአውሮፓ ሕብረት ተቋማት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን ኢትዮጵያን ወክለው ከተሳተፉ ልዑኦች መካከል አንዱ ናቸው።...more5minPlay
May 24, 2025ፕሬዝደንት ኢስማኤል ዑመር ጉሌሕ በቀጣዩ የጅቡቲ ምርጫ ይወዳደራሉ? “ይህን አልመልስም”የጅቡቲ ሕገ-መንግሥት ዕድሜው ከ75 ዓመት በላይ የሆነው ግለሰብ ለፕሬዝደንትነት ለምርጫ በዕጩነት እንዳይቀርብ ያግዳል። ለ26 ዓመታት ገደማ ሀገሪቱን የመሩት የ77 ዓመቱ ፕሬዝደንት ኢስማኤል ዑመር ጉሌሕ እስካሁን በዕጩነት ይቀርቡ እንደሁ አላረጋገጡም። ሲጠየቁ ግን “ይህን አልመልስም” የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።...more0minPlay
May 24, 2025ዩክሬን እና ሩሲያ ለሁለተኛ ጊዜ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኞች ተለዋወጡከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በአውሮፓ ትልቅ እንደሆነ የሚነገርለትን ውጊያ የገጠሙት ሩሲያ እና ዩክሬን ዛሬ ቅዳሜ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኞች መለዋወጣቸውን አረጋገጡ። ከሦስት ዓመታት በላይ የተዋጉት ሁለቱ ሀገሮች በሺሕዎች የሚቆጠሩ የጦር ምርኮኛ ይዘው ይገኛሉ። ሁለቱ ሀገሮች በአጠቃላይ 1000 የጦር ምርኮኛ ለመለዋወጥ አቅደዋል።...more0minPlay
May 24, 2025በጀርመኗ ሀምቡርግ ከተማ ባቡር ጣቢያ በርካቶች በስለት ተወግተው ቆሰሉበጀርመኗ ሀምቡርግ ከተማ ትላንት ዓርብ ማምሻውን በስለት ተወግተው ከቆሰሉት 18 ሰዎች መካከል አራቱ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገለፀ። ሌሎች ስድስት ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።...more0minPlay
May 23, 2025የቡና ባለሙያ (ባሬስታ) ታጁር ታምራየሁታጁር ታምራየሁ ይባላል። በማህበራዊ ሚዲያ ደግሞ the_jebena_guy በመባል ይታወቃል። የ28 ዓመቱ ወጣት ኢትዮጵያ ውስጥ ቡና የሚመረትበት ቦታ ተወልዶ እንደማደጉ ከቡና ጋር ገና በልጅነቱ ነው የተዋወቀው። በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪም በተደረጉ የባሬስታ ሻምፒዎንሺፕ ተወዳዳሪ ነበር።...more10minPlay
May 23, 2025የጤና ሚንስቴር ባለሥልጣናትና የጤና ባለሙያዎች ተወካዮች ዉይይትየኢትዮጵያ የጤና ሚንስቴር ባለሥልጣናትና ሰሞኑን የሥራ ማቆም አድማ የመቱት የሐገሪቱ የጤና ባለሙያዎች ተወካዮች ዛሬ ከሰዓት በኋላ ዉይይት ጀምረዋል። በዉይይቱ የተሳተፉ አንድ የጤና ባለሙያዎች ተወካይ እንዳሉት የጤና ሚንስትር መቅደስ ዳባ የመሯቸዉ የሚንስቴሩ ባለሥልጣናትና የባለሙያዎቹ ተወካዮች ያደረጉት የመጀመሪያ ዙር ዉይይት አግባቢ ነበር።...more4minPlay
May 23, 2025በካማሺ ዞን ምዥጋ ወረዳ 18 ሰዎች ተገደሉ፤ ሶስት ታገቱበተጨማሪ 10 ሰዎች ወደ ነቀምት ሆስፒታል ለህክምና መሄዳቸውን አስተያየጣውን የሰጡን ነዋሪ ተናግረዋል፡፡ በወረዳው ከተማ ሶጌ ከተባለው ከተማ በ45 ኪ.ሜ ርቀት ገደማ ላይ በሚትገኘው አንገር መጢ ወይም ‹‹አይሻንጅድም›› በተባለው ከተማ ጥቃቱ መድረሱን የተናገሩት አንድ የአካባቢው ነዋሪ የተገደሉት ሁሉም ሰላማዊ ሰዎች መሆናቸው አመልክተዋል፡፡...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,912 episodes available.