Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
May 12, 2025ማሕደረ ዜና፣ ሕንድና ፓኪስታን የዝንተ ዓለም ጠላቶችሌሎች ተንታኞች ወደ ከፋ ግጭት ከመግባት በተለይም ኑክሌር ቦምብ ከመማዘዝ፣ እኩል የታጠቁት «ራሱ ኑክሌሩ አስፈራቸዉ፣ አገዳቸዉም ይላሉ።»ምክንያቱ ምንም ሆነ ምን ሁለቱም ቢያንስ ላሁኑ በርግጥ ዘየዱ።ከጋዛ እስከ ኪቭ እንደምናየዉ ሰለማዊ ሰዉ በመፍጀት፣በምግብ መድሐኒት እቀባ በመቅጣት የሚመጣ «ድል»፣ የሽንፈት-ሽንፈት መሆኑን አስተማሩ።...more14minPlay
May 12, 2025«የምርጫ ቦርዱ የፕሪቶሪያዉን ስምምነት ወደ ጎን እየገፋ ነው» ህወሓትህወሓት በ2013 ዓመተምህረት የተሰረዘው እውቅና እንዲመለስ እንደሚሻ አስታወቀ። ከዚህ ውጭ የሆነ አዲስ ምዝገባ ይሁን አውቅና እንደማይሻም ገልጿል። ህወሓት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፕሪቶርያ ስምምነት ወደጎን የገፋ አካሄድ እየተከተለ ነው ሲልም ወቅሷል።...more4minPlay
May 12, 2025የግንቦት 4 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባሪያል ማድሪድ ትናንት ሲመራ ቆይቶ የማታ ማታ በባርሴሎና ሽንፈት ገጥሞታል ። በኮፓ ደ ሬይ ዋንጫ የወሰደው ባርሴሎና ለላሊጋው ዋንጫም እየገሰገሰ ነው ። የባዬርን ሙይንሽን የረዥም ዘመን ተጨዋች ቶማስ ሙይለር ከቡድኑ ስንብት ተደርጎለታል ። አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ ከባዬር ሌቨርኩሰን መለየቱን ይፋ አድርጓል፤ ሪያል ማድሪድ ይጠብቀዋል ።...more9minPlay
May 12, 2025ጀርመን የእስራኤል 60ኛ ዓመት የዲፕሎማሲ ግንኙነትጀርመንና እስራኤል የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩበት 60ኛ ዓመት ዛሬ በርሊን ላይ ታሰበ። ጀርመን እና እስራኤል በጎርጎረሳዉያኑ ግንቦት 12 ቀን 1965 ዓም ዲፕሎማስያዊ ግንኙነት ሲጀምሩ የጀርመኙ መራሔ መንግሥት የነበሩት ሉድቪግ ኤርሃርድ እና የእስራኤሉ ፕሬዚዳንት ሌዊ ኤሽኮል በፊርማቸዉ ያረጋገጡ የሁለቱ ሃገራት ባለስልጣናት ነበሩ።...more0minPlay
May 12, 2025የአፍሪቃ ሕብረት «የጎንዮሽ የመንግስት ምስረታን አይደግፍም» ዋና ጸሐፊ መሐመድ አሊ ዩሱፍሰላም እና ደህንነት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን አዲሱ አመራር ቅድሚያ የሚሰጣቸው ቁልፍ ጉዳዮች መሆናቸውን የሕብረቱ ኮሚሽነር መሃሙድ ዩሱፍ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናገሩ።ሶማሊያን ለማረጋጋት ወታደር የሚያዋጡ ሀገራት ያንን ለማስቀጠል መስማማታቸውን በበጎ ዜናነት የጠቀሱት ኮሚሽነሩ፣ የሀገሪቱ ሁኔታ እየተሻሻለ መሆኑን ጠቅሰዋል።...more4minPlay
May 12, 2025የህክምና ባለሞያዎች ስራ ለማቆም ያስቀመጡት ቀነ ገደብ ተጠናቀቀ፤ ከዚያስ?የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች የደመወዝ፣ ሌሎች ጥቅማጥቅሞች እና የስራ ከባቢ ምቹነትን የጠየቁበት የአንድ ወር የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻቸው ዛሬ እንደሚያበቃ እየገለጹ ነው፡፡ለ30 ቀናት የቀጠለው የባለሙያዎቹ አቤቱታ በዚህን ወቅት ውስጥ አለን ያሉትን 12 ጥያቄዎች ለጤና ሚኒስቴር እና ለሚመለከታቸው አካላት ማስገባታቸውም ተመላክቷል፡፡...more4minPlay
May 12, 2025ደሴ ከተማ ደሞዝ ይጨመርልን አደባባይ የወጡ የህክምና ባለሞያዎች ታሰሩበአማራ ክልል ደሴ ከተማ የሚገኘዉ የቦሩ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና ባለሞያዎች በመንግስት የፀጥታ አካላት መታሰራቸዉን የሙያ አጋሮቻቸዉና ለአገልግሎት ወደ ሆስፒታሉ ያመሩ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በመንግስት የፀጥታ አካላት ታስረዋል የተባሉ የጤና ባለሙያዎችም በቁጥር 10 መሆናቸዉ ተገልጿል ።...more4minPlay
May 11, 2025የፕሬስ ነጻነት በኢትዮጵያ ያሽቆለቆለበት ምክንያቱ ምን ይሆን?ኢትዮጵያ የፕሬስ ምዘና ከተደረገባቸው 180 አገራት መካከል ቁልቁል 145ኛ ላይ መገኘቷ ከሰሞኑ ተዘግቧል ። በኢትዮጵያ የዛሬ ሰባት ዓመት ግድም ብሩኅ ተስፋ አንጸባርቆ የነበረው የፕሬስ ነጻነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እጅግ እያሽቆለቆለ መሆኑ ይነገርለታል ። ሳምንታዊውን ሙሉ የውይይት ዝግጅትን በድምፅ ማድመጥ ይቻላል ።...more45minPlay
May 11, 2025ጀርመን ተገን ጠያቂዎችን ከድንበር መለሰችጀርመን ከአጎራባች የአውሮጳ ሀገራት ተሻግረው የመጡ 19 ተገን ጠያቂቂዎችን ጨምሮ በርካታ ስደተኞችን ከድንበሯ መለሰች ። ርምጃው በስደተኞች ጉዳይ ላይ ጠንከር ያለ አቋም እንዳለው የተነገረለት አዲሱ የጀርመን መንግስት የመጀመሪያው ነው ተብሏል።...more0minPlay
May 10, 2025በናዚ የአገዛዝ ዘመን በጥቁሮች ላይ የተፈፀሙ በደሎችየናዚ አገዛዝ ጀርመን በሚኖሩ ጥቁሮች ላይ በግዳጅ ማምከንን ጨምሮ በርካታ በደሎች ፈፅሟልመዋል።ያም ሆኖ በአይሁዶች፣በሮማዎች፣በሲንቲች፣እና ሌሎች ማህበረሰቦች ላይ የተፈፀሙ ወንጄሎች በደንብ ተመዝግበዋል።በጥቁሮች ላይ የተፈፀሙ ወንጀሎች ግን እውቅና አላገኙም።አንቂዎች እና የታሪክ ምሁራን የጥቁሮች በደል እውቅና እንዲሰጣቸው እየጣሩ ነው።...more8minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.