Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
May 15, 2025ህወሓት ለምርጫ ቦርድ ውሳኔ የሰጠው መልስና የፓርቲው መታገድ በፖለቲካ ተንታኝ እይታህወሓት ዛሬ ባሰራጨው ደብዳቤ የፕሪቶርያው ውል አፈራራሚዎች በጉዳዩ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠሩ ጥሪ አቅርቧል። የሕግ ምሁሩ እና የፖለቲካ ተንታኙ አቶ ሙስጠፋ ዓብዱ በህወሓት እና ፌደራል መንግስት መካከል ያሉ ልዩነቶች ወደግጭት እንዳይሸጋገሩ የፕሪቶርያውን ውል ያፈራረሙ አካላት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጭምር ትኩረት ሊሰጡት ይገባል ብለዋል።...more4minPlay
May 15, 2025«ለታሸለ ነገ ታስፋን የሰነቁት» የማርጎት ፍሪድሌንደር - ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ«የምለዉ ሰዉ እንሁን።ይህ ነዉ ዋናዉ።የሰዉን ሃይማኖትና የቆዳ ቀለም ሳያዩ ሰዉ ስለሆነ ብቻ ማክበር። ሁሌም እንደምለዉ የክርስቲያን ደም የሚባል የለም፤ የሙስሊም የሚባል ደም የለም፤ የአይሁድ የሚባል ደም የለም፣ ያለዉ የሰዉ ልጅ ደም ብቻ ነው።ሁላችን አንድ ነን።ወደ ዓለምም በተመሳሳይ መንገድ ነዉ የመጣነዉ፤ሰዉን እናከብር።» ማርጎት ፍሪድሌንደር...more14minPlay
May 15, 2025የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፣የጤና ባለሙያዎች፣የሕወሓት መታገድና የብሪታንያ ሕግአድማዉ ይደረጋል በተባለበት ዕለት አንዳድ አካባቢ የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ከመንግስት ባለሥልጣናት ጋር ለመደራደር ቀጠሮ ሥለተሰጣቸዉ፣ ሌሎች ማስፈራራትና ዛቻ ደረሰን በሚል፣ ደግሞ ሌሎች በየራሳቸዉ ምክንያት አድማ አልመቱም።ጥቂት ባለሙያዎች ግን አድማ መምታታቸዉ ተዘግቧል።...more10minPlay
May 15, 2025የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አቤቱታየኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉና የኦፌኮ የጅማ ዞን ኮሚቴ አቶ ቶኩማ ኡርጌ “ሕገ-ወጥ” ባለው መንገድ ተይዘው መታሰራቸውን አስታውቋል።ኦፌኮ ከ2010 ለውጥ በኋላ በመላው ኦሮሚያ 206 ቢሮዎች መክፈት መቻሉን ያመለከቱት የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አሁን ሶስቱ ብቻ በንቃት የምንቀሳቀሱ መሆኑን ልጸዋል።...more4minPlay
May 15, 2025በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት ችግር ምን ያህል ተፈትቷል?የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱም የሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት መሻሻሉን ተናግረዋል።ከአምራች ድርጅቶች አንዱ የበላይ አብ ኬብል ሥራ አሥፈፃሚ አቶ ወንደሰን በላይ ሥራን ለማስፋፋት ብድር ወስዶ ያንን ብር ወደ ውጭ ምንዛሪ ለውጦ ለመንቀሳቀስ ካለው ችግር በቀር የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት ጥያቄ ምላሽ እያገኘ ነው ብለዋል።...more4minPlay
May 15, 202520 ዓመት የሞላው ምርጫ 97 ሲታወስየምርጫው ውጤት አስቆጪ ያሉት በወቅቱ በምርጫ ታዛቢነት ያገለገሉት አቶ ታደለ ደርሰህ "ያሸነፉ ሰዎች እሥር ቤት የገቡበት ምርጫ ነበር። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ያ ምርጫ መቼ እንደሚደገም እኛም እየናፈቅን ነው። ሕዝቡ ጥሩ የሆነ ተሳትፎ ያደረገበት እና የፖለቲካ ፓርቲዎችም ልዩነትን አስወግደው ጥሩ ተፎካካሪ ሆነው የቀረቡበት ነበር"ብለዋል።...more4minPlay
May 14, 2025የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት)ን ከፖለቲካ ፓርቲነት የመሰረዙ አንድምታምርጫ ቦርድ ሕወሓት ለሦስት ወራት ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ እንቅስቃሴ በማገድ እርምት እንዲያደርግ መጣሩን፣ ሆኖም ፓርቲው "የተጣለበትን የሕግ ግዴታ ለመወጣት ፈቃደኛ አልሆነም" በሚል እዚህ ውሳኔ ላይ መድረሱን ጠቅሷል።የአለም አቀፍ ሕግ እና የፖለቲካ ተንታኝድርድር እና ውይይት አሁንም ችላ ሊባሉ የማይገባቸው መፍትሔዎች መሆናቸውን ጠቁመዋል።...more4minPlay
May 14, 2025የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕወሓትን ከፖለቲካ ፓርቲነት ስለመሰረዙ የፖለቲከኞች አስተያየትበህወሓት እና በፌደራል መንግስቱ መካከል ልዩነቶች እየሰፉ እና በግልፅ እየታዩ በመጡበት በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ይህን ውሳኔ ማሳለፉ በበርካቶች ዘንድ ስጋት የፈጠረ ሆንዋል። የዓረና ትግራይ ሊቀመንበር አቶ ዓምዶም ገብረስላሴ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ ሕገመንግስታዊ ነው፥ ፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ጋር አያይዞ ማንሳት አይገባም ብለዋል።...more4minPlay
May 14, 2025በጋሞ ዞን የዛይሴ ዳንበሌ ጥቃትየአለመረጋጋቱ መንስኤ ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች በተሽከርካሪ ይጓዙ በነበሩ የፀጥታ አባላት ላይ ጥቃት በመሰንዘራቸው ነው ሲሉ አንድ የአካባቢው ነዋሪ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል ፡፡ አሁድ ጠዋት ፖሊሶች በሦስት የፖሊስ ፒክ አፕ ተሽከርካሪዎች በመጓዝ ላይ ሳሉ ታጣቂዎች ተኩስ ከፍተው አንድ አባል ሲሞቱ 4 መቁሰላቸውን እንደሚያውቁም ተናግረዋል።...more4minPlay
May 14, 2025የሸገር ከተማ የኮሪደር ልማትና የነዋሪዎች አቤቱታበሸገር ከተማ በሁሉም አቅጣጫ ባሉ ክፍለከተሞቹ ለኮሪደር ልማት በሚል የፈረሱ ቤቶች አብዛኞቹ ህገወጥ ናቸው ሲል ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ እንዳለው ሕጋዊ ካርታ ለሌላቸው የሚከፈል ካሳም ሆነ የሚሰጥ ምትክ ቦታ የለም። ነዋሪዎች በከተማይቱ ዋና መንገዶች ዳርቻ የነበሩ ቤቶች በመደዳው ቢፈርሱም እስካሁን የተሰራ ልማት የለም።...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.