Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
May 01, 2025የሚያዝያ 23 ቀን 2017 ዓ.ም፤ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝትላለፉት ሁለት ዓመታት በአማራ ክልል የተካሄደውና በመካሄድ ላይ ያለው ጦርነት ሰበብና መፍትሔው፤ የትግራይና የአማራ ሕዝቦችን ለማቀራረብና ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ በሐገር ሽማግሌዎች የተጀመረ ጥረት ላይ አተኩረው ከተሰጡ አስተያየቶች የተወሰኑትን ተካተዋል።...more9minPlay
April 30, 2025የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ-ግብር የሚመሩ ሹማምንት በዋሽንግተን ምን አሉ?የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ የጸደይ ጉባኤ በዋሽንግተን ሲካሔድ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት መንግሥታቸው ተግባራዊ ስለሚያደርገው የኢኮኖሚ ማሻሻያ እና ውጤቶቹ ማብራሪያ ሲሰጡ ሰንብተዋል። ኢትዮጵያ የዕዳ አከፋፈል ሽግሽግ እየጠበቀች ለመሠረተ-ልማት ግንባታ አማራጭ የገንዘብ ምንጭ እያፈላለገች ነው።...more0minPlay
April 30, 2025"አዲስ አበባ የከፈትነው ቢሮ የአብዮታችን ማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት ነው" - የኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚው ብርጌድ ንሓመዶየእንቅስቃሴየ የመጨረሻ ግብ "የኢሳይያስ አፈወርቂን ሥርዓት ማስወገድ ነው" የሚለው የኤርትራ መንግሥት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ብርጌድ ንሓመዶ ለዚህ አላማው "ወደ ኤርትራ መቅረብ የግድ ስለሚል" ቢሮውን አዲስ አበባ ውስጥ መክፈቱን አስታውቋል።...more5minPlay
April 30, 2025አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመሩት ክንፍ ወደ አዲስ ፓርቲነት ?በጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ክንፍ ራሱን ወደ አዲስ ፓርቲነት ለመቀየር ሂደት ላይ መሆኑ ተገለፀ። በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ቡድን የሰነዶች ዝግጅት በማካሄድ "አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ የመመስረት እንቅስቃሴ የመጨረሻ ደረጃ ላይ መድረሱ" ከመስራቾቹ መካከል አንዱ ለዶቼቬለ አረጋግጠዋል።...more4minPlay
April 29, 2025የጤና ባለሙያዎች “የሙያ ማህበራት እያገዙን” አይደለም አሉ12 ጥያቄዎቻቸውንም እንዲመለሱላቸው ለጤና ሚኒሰቴር በደብዳቤ ማሰሳወቃቸውን የእንቅስቃሴው ደጋፊዎች ለዶይቼ ቬሌ መናገራቸው ተናግረዋል፡፡፡በዚህ ሁሉ ሂደት የጤና ባለሙያዎቸ ማህበር እንቅስቃሴው እንዳይደረግ ከመከላከል የዘለለ ያደረገላቸው ድጋፍ እንደሌለ አንድ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኝ የመንግስት ሆስፒታል የሚሰሩ ሀኪም ገልፀዋል፡፡...more4minPlay
April 28, 2025ማሕደረ ዜና፣ የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ቃል፣ መርሕና እርምጃ ቁንፅል ትዉስታሕይወቱን ለኃይማኖት ከሰጠ በኋላ ግን እንደ ድሆች ሁሉ ለስደተኞችም ሲሟገት አድጎ፣ጦርነትን ሲቃወም በስሎ አርጅተዋል። ፍራንሲስ። በ 12 ዓመታት የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ሥልጣናቸዉ ዘመን 68 ሐገራትንና በመቶ የሚቆጠሩ ግዛቶችን ጎብኝተዋል።ከሮም ዉጪ መጀመሪያ የጎበኙት ግን በአብዛኛዉ የአፍሪቃ ስደተኞችን የሜድትራንያንን ባሕር---...more15minPlay
April 27, 2025እንወያይ፣ በአማራ ክልል የሚደረገዉ ግጭት መነሻዉ፣ ጉዳቱና መፍትሔዉየአማራ ኃይላት በድርድሩ ሒደትና ጥቅምት 2015 በተፈረመዉ ሥምምነት በቀጥታ አለመሳተፋቸዉ ብቻ ሳይሆን የትግራይና የአማራ መስተዳድሮችን የሚያወዛግቡ ግዛቶችን በጦርነቱ መሐል የተቆጣጠሩት የአማራ ኃይላት ከአዋዛጋቢዎቹ ግዛቶች ለቅቀዉ እንዲወጡ ሥምምነቱ የሚስገድድ መሆኑ ቅሬታዉን ወደ ቅራኔ አንሮታል-እንደ ተንታኞቹ...more0minPlay
April 26, 2025የርዕሰ-ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ግብዓተ-መሬት በሮማ ከተማ በቅድስት ማርያም ካቴድራል ተፈጸመየርዕሰ-ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ግብዓተ-መሬት በጣልያን ሮማ ከተማ በምትገኘው ቅድስት ማርያም ካቴድራል ተፈጽሟል። ፍራንሲስ ከጎርጎሮሳዊው 1903 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቫቲካን ውጪ የተቀበሩ የቤተ-ክርስቲያኒቱ ርዕሰ-ሊቃነ ጳጳስ ሆነዋል። የርዕሰ-ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ግብዓተ-መሬት የሚቀርቧቸው ብቻ በተገኙበት መፈጸሙን ቫቲካን አስታውቃለች።...more4minPlay
April 24, 2025ቦይንግ አፍሪካ ውስጥ ሁለተኛው የሆነውን ጽሕፈት ቤቱን አዲስ አበባ ውስጥ ከፈተበጉዳዩ ላይ አስትያየታቸውን ለዴቼ ቬለ ከሰጡ የበረራ ዘርፍ ባለሙያዎች አንደኛው ይህ ውሳኔ "በቦይንግ እና በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዲሁም በቦይንግ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ግንኙነትም ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል" ብለዋል።...more4minPlay
April 24, 2025«የትግራይ ጊዚያዊ መንግስት አካታች አደለም» ተቃዋሚዎች3 የትግራይ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ «በትግራይ እንደ አዲስ ወደ ስራ የገባው በጀነራል ታደሰ ወረደ የሚመራው የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ሁሉንም ባገለለ እና ለአንድ የህወሓት ክንፍ ያጋደለ አካሄድ እየተከተለ ነው» በማለት ተችተዋል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.