Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
April 04, 2025ምያንማር ውስጥ ለፈተና የተዳረጉት ኢትዮጵያውያን ጉዳይበአሳሳች የሥራ ዕድል ተታለው ወደ ምያንማር የሄዱ ኢትዮጵያውያን ዛሬም ከችግር ሊወጡ እንዳልቻሉ ተገለፀ። የተሻለ የሥራ ዕድል ታገኛላችሁ በሚል በተለያየ ጊዜ የተጓዙ ወጣቶች ያለምንም ደሞዝ በቀን ከ 18 ሰዓታት በላይ እንዲሠሩ እየተገደዱ «የከፋ ሁኔታ ውስጥ» መሆናቸውን ቤተሰቦቻቸው ደጋግመው ተናግረዋል።...more0minPlay
April 03, 2025የውጭ ምንዛሪ ክምችት እና አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዕቅድበውጪ ምንዛሪ አስተዳደር ረገድ በህብረተሰቡ፣ በንግዱ ማህበረሰብ እና በባንኮች ዘንድ አልፎ አልፎ የሚታዩ ብዥታዎች መኖራቸውን ተገንዝበያለሁ ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ብዥታውን የማስተካከል ስራ ወቅታዊ ሆኖ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ አስታውቋል።...more3minPlay
April 03, 2025ወደ ደቡብ አፍሪቃ ያላባራው ስደትመረጃዎች እንደሚጠቁሙት በሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በሞያሌ በኩል ወደ ኬንያ በመሻገር ወደ ደቡብ አፍሪካ ይሰደዳሉ። የተሳካላቸው ደቡብ አፍሪካ ቢደርሱም በርካቶች በሚያቋርጧቸው አገሮች ለከፍተኛ መከራ ይጋለጣሉ።...more9minPlay
April 02, 2025የጋዜጠኞች፣ የሞያ እና የተቋማቱ ደኅንነት በኢትዮጵያኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ብቻ 43 ጋዜጠኞች ተይዘው ለእሥር እና ለአፈና መዳረጋቸውን በጋዜጠኞች ደኅንነት ላይ የሚሠራው የኢንተርናሽናል ሚዲያ ሳፖርት (IMS) ጥናት አመለከተ ። ኢትዮጵያ ውስጥ የቀጠሉ ግጭቶች ጋዜጠኞችን ከመንግሥትም፣ ከታጣቂዎችም ለሚቃጣ እሥር፣ እገታ፣ ማስፈራራት፣ ማዋከብ እና ጥቃት ተጋላጭ አድርጋቸዋል ብሏል ።...more4minPlay
March 31, 2025ሶማሊያ ለአሜሪካ ለመስጠት ያቀደችው ወደቦች እና አንድምታውሶማሊያ በበርበራ የሚገኝ አየር ማረፊያና ወደብ አሜሪካ እንድትቆጣጠር አቀረበች የተባለውን ጥያቄ ሶማሊላንድ ተቃውማለች። ፕሬዝደት ሐሰን ሼክ ማሕሙድ ለዶናልድ ትራፕም በጻፉት ደብዳቤ አሜሪካ የሶማሊያን አየር ማረፈያና ወደብ ብትቆጣጠር ሌሎች ዓለም አቀፍ ተዋንያን የሚኖራቸውን ተጽዕኖ ለመቋቋም እንደሚጠቅማት ለማግባባት መሞከራቸውን ሬውተርስ ዘግቧል።...more0minPlay
March 30, 2025የኢድ አልፈጥር አከባበር በድሬደዋ ፣ ሀረር እና ጅግጅጋ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በድሬደዋ ፣ ሀረር እና ጅግጅጋ ከተሞች በተለያዩ ኃይማኖታዊ ስነስርዓቶች ተከብሯል። በበዓሉ ላይ ለዶይቼ ቬለ አስተያየት የሰጡት የድሬደዋ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሰብሳቢ ሼክ ኢብራሂም ኢማም ሰላም ከሁሉም ነገር በላይ አስፈላጊ መሆኑን በማንሳት ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል።...more3minPlay
March 28, 2025ዶክተር አረጋዊ በርሔ የአንድ ለአንድ እንግዳእንግዳችን የስልሳዎቹ የኢትዮጵያ የለውጥ አቀንቃኝ ወጣቶች አንዱ ነበሩ። ከወጣትነት የትግል ንቅናቄ በረሃ ወርደው ለዓመታት በትጥቅ ሲታገሉ ቆይተዋል። ከ30 ዓመታት በላይ በስደት ቆይተው ከስድስት ዓመታት ወዲህ ወደ ሀገር ቤት ተመልሰው የመንግሥት ባለሥልጣን ሆነዋ።...more16minPlay
March 27, 2025የሩሲያና ዩክሬን የተኩስ ማቆም ስምምነትሁለቱ ወገኖች በጥቁር ባህር ላይ የሚያደርጉትን ውጊያ ሊያቆሙና በመሰረት ለማቶችና ኢኒርጂ ተቋሞች ላይ የሚፈጽሟቸውን ጥቃቶች ሊገቱ መስማማታቸውን የመግለጫ አረጋግጧል።ስምምነቱ እንዴትና በምን ሁኔታ ተግባራዊ ለሆን እንደሚችል ገና በዝርዝር አተገለጸም። ግን ለዘላቂ ስላም መነሻ ሊሆን የሚችል ስምምነት ተደርጎ ሊወሰድ እንደሚችል ተንታኖች ተናግረዋል።...more0minPlay
March 26, 2025ፋይዳ፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያፋይዳ የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ዲጅታል መታወቂያ በተለመደው መንገድ በካርድ መልክ የሚቀርብ ሳይሆን ዲጅታል በሆነ የመለያ ቁጥር ማንነትን ለመለየት የሚያስችል ነው። ይህ ፋይዳ ቁጥር ቴክኖሎጂን በመጠቀም የግል መረጃዎችን አንድ ላይ የያዘ እና እያንዳንዱን ግለሰብ ማንነት የሚለይ ነው።...more0minPlay
March 26, 2025ከጦርነት የተረፉ ስምንት የትግራይ ተወላጆች ያቀረቡት ክስበሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት ከዘለቀው ጦርነት መትረፋቸውን የገለጹ ስምንት የትግራይ ተወላጆች በ12 የኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሲቪል እና ወታደራዊ ባለሥልጣናት ላይ ክስ መሠረቱ።...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.