Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
March 24, 2025የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር በሁለት ዓመቱ የስልጣን ጊዜ ምን አሳካ?ከፕሪቶርያ ስምምነት በኃላ በትግራይ የተቋቋመው ግዚያዊ አስተዳደር ከተመሰረተ ትላንት ሁለት ዓመት ሆኖታል። በህወሓት ከፍተኛ ድርሻ የተቋቋመው ግዚያዊ አስተዳደር የፓርቲው ክፍፍል ተከትሎ ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ገብቶ ይገኛል። ዚያዊ አስተዳደሩ በእስካሁን ቆይታው ምን አሳካ ? የሁለት ዓመቱ ጉዞ ምን ይመስላል ?...more0minPlay
March 24, 2025በኢትዮጵያ 8 ሚሊዮን የሚጠጉ ልጆች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው ተባለበግጭቶችና በሌሎች የተለያዩ ምክንያቶች በመላ አገሪቱ 8 ሚሊዮን የሚሆኑ ተማሪዎች ከትምህርት ውጪ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፣ በሌላ በኩል ከህብረተሰቡ በተሰበሰበ 39 ቢሊዮን ብር ከ7ሺህ በላይ አዳዲስ ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል፣ ከ30ሺህ ትምህርት ቤቶች በላይ ደግሞ ጠገና ተደርጎላቸዋል ተብሏል፡፡...more5minPlay
March 24, 2025በሁለቱ የኢትዮጵያ ትልልቅ ክልሎች ለሚታየዉ ግጭት እልባት እንዲገኝለት መጠየቁበኢትዮጵያ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ዘላቂ እልባት እንዲያገኙ ሰላማዊ የፖለቲካ መንገድ ትልቁን ስፍራ እንዲሰጠው ተጠየቀ፡፡ ከሰሞኑ በሁለቱ ክልሎች መንግስት በታጣቂዎች ላይ ወሰድኩ ያለው ሰፋፊ ወታደራዊ እርምጃዎች በክልሎቹ ያለው የግጭት ይዞታ መባባሱን የሚሳይ ነው በሚል የሰጉ በርካቶች ናቸው፡፡...more4minPlay
March 24, 2025ኢትዮጵያ፤ በነዳጅ ምርቶች ላይ የሚደረገው ጉልህ የዋጋ ጭማሪ ቀጥሏልመንግሥት ከትናንት ምሽት፤ መጋቢት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጉልህ የሚባል የመሸጫ ዋጋ ጭማሪ አድርጓል። ይህ አዲስ የነዳጅ መሸጫ ዋጋ በዛሬው ዕለት ማደያዎች ላይ ተፈፃሚ መኾኑን ተዘዋውረን ባደረግነው ቅኝት አረጋግጠናል፤ ምርቱን ለመሸመትም ረጃጅም ሰልፎች መኖራቸውን ተመልክተናል።...more4minPlay
March 21, 2025«ወደብ የሚጠላ የለም»፦ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲናየኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ (ኦፌኮ) መሥራች እና ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ። የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ፤ ከወደብ ጉዳይ እስከ የኦሮሚያ «የሽግግር መንግሥት» ጥያቄ ብሎም ሌሎች ዐበይት ነጥቦችን በዶይቸ ቬለ የአንድ ለአንድ ዝግጅት አንስተዋል ። ሙሉ ቃለ-መጠይቅ ከድምፅ ማዕቀፉ ማድመጥ ይቻላል ።...more21minPlay
March 20, 2025«ኢትዮጵያ ለቀይ ባሕር ስትል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት የላትም» - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድጠቅላይ ሚኒስትሩ «ትግራይ፣ መላው ኢትዮጵያ ጦርነት አይፈልግም፤ አይፈጠርም ብየም ተስፋ አደርጋለሁ» ያሉት ጠ/ሚኒስትሩ «በድርድር በሰላም ጉዳያችን ለመፍታት» እንፈልጋለን ሲሉ ከመንግሥታቸው ጋር ለሚዋጉት ኃይሎች ጥሪ አድርገዋል። በምክር ቤቱ ከተቃዋሚው አብን አባል የሰላ ትችት ቀርቧል።...more0minPlay
March 18, 2025የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ተጠሪነቱን ለጠ/ሚ ያደረገ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበየኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽንን ተጠሪነት ለሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ያደረገ ረቂቅ አዋጅ ዛሬ ማክሰኞ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ረቂቅ አዋጁ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር «ያልተማከለ ሥርዓት ለመዘርጋት ያለመ» መሆኑንም ያመለክታል።...more4minPlay
March 17, 2025በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሦስት ወረዳዎች የእንስሳት ወረርሽኝ ተቀሰቀሰበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሦስት ወረዳዎች የእንስሳት ወረርሽኝ መቀስቀሱን አርሶአደሮች ለዶቼ ቬለ ገለጹ ፡፡ አርሶአደሮቹ እንዳሉት ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በተቀሰቀሰው ወረርሽኝ የአርሻ በሬዎቻቸውን ጨምሮ በሺህዎች የሚቆጠሩ ከብቶቻቸው ሞተውባቸዋል ፡፡...more3minPlay
March 16, 2025የአንጎላ የተኩስ አቁም ጥሪየአንጎላው ፕሬዚዳንት ጃዎ ሎሬንሶ ለዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግሥት እና በሩዋንዳ ለሚደገፈው የኤም 23 አማጺ የተኩስ አቁም ጥሪ አቀረቡ ። ፕሬዚዳንቱ ጥሪውን ያቀረቡት ሀገራቸው የፊታችን ማክሰኞ ሁለቱን ተፋላሚዎች ፊት ለፊት ለማደራደር እየተዘጋጁ ባሉበት ወቅት ነው።...more0minPlay
March 15, 2025ሐገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል እስረኞች እንዲፈቱ መጠየቁን«ፍርድ ቤቱ በራሱ ውሳኔ ሊሄድ ይችላል፣ ክልሉም እንደዚሁ፣ ምክክሩ የበለጠ በስኬት እንዲሄድ፣ በተመሳሳይ ደግሞ “ወንድሞቻችን” ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረግ የቤተሰብ ጥል፣ ጦርነትና ግጭት በመሆኑ እነርሱ ወደ ምክክሩ እንዲመጡ፣ የታሰሩ ወንደሞቻቸን የሚፈቱበትን መንገድ ታመቻችሉን ዘንድ ብለን ጠይቀናል።»...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.