Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.
February 07, 2025አሳሳቢዉ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት በኢትዮጵያበኢትዮጵያ በየጊዜው እየጠበበ መጥቷል ያለው የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት እንዳሳሰበው ሲ-ፒ-ጄ የተባለው የዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ በቅርቡ አደረኩት ባለው የዳሰሳ ጥናት እ.አ.አ ከ2020 ዓም ወዲህ ብቻ 54 ጋዜጠኞች በሙያቸው የተነሳ በደረሰባቸው ጫና አገር ጥለው እንደተሰደዱ ማረጋገጡን ጠቅሷል፡፡...more5minPlay
February 07, 2025የሃይማኖት መሪዎች የጸሎትና የሰላም ጥሪየኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪዎች ለመንግሥትና ታጣቂዎች የሰላም ጥሪ አደረጉ። የሃይማኖት መሪዎቹ የሰላም እና የጸሎት ጥሪ ያደረጉት የኢትዮጵያ ሲቪል እና የሙያ ማህበራት ኮንግረስ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ነው። ትናንት ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ በተደረገው የሰላም ጥሪ ጦርነትም፣ ደም መፋሰስም ይብቃ» የሚሉ መልዕክቶች ተላልፈዋል።...more0minPlay
February 06, 2025በእሥር ላይ የሚገኙት የምክር ቤት አባላት የችሎት ውሎበእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው የክስ መዝገብ ሥር የሽብር ወንጀል ክስ ከቀረበባቸው 51ድ ተከሳሾች መካከል ዛሬ ሐሙስ ፍርድ ቤት የቀረቡ 16 ተከሳሾች ዐቃቤ ሕግ ያቀረበባቸውን ክስ አልፈጸምንም በማለት ተከራከሩ።...more4minPlay
February 06, 2025ከጦርነት ጉሰማ እስከ «ለሰላም» እጅ መጨባበጥመቶ ሺህዎችን ለህልፈት፤ ለአካል ጉዳት ዳርጎ፣ ሚሊዮኖችን ከቤት ንብረታቸው ያፈናቀለው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት የማታ ማታ በተፋላሚ ወገኖች መካከል የሰላም ስምምነት ተደርሶ ያበቃ መስሏል። ከፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪቃ ትናንት የተላለፈው እና የተፋላሚ ወገን ተወካዮችን እጅ ያጨባበጠው ትዕይንት በእርግጥ ለኢትዮጵያውያን እጅን በአፍ ያስጫነ ነበር ።...more11minPlay
February 04, 2025የምሥራቅ ወለጋ አባገዳ የሰላም ጥሪበወለጋ ግጭትና የሰላም እጦት በዘላቂነት እንዲፈታ መንግሥትና ሸማቂ ቡድኖች የሕዝቡን የሰላም ጥያቄ በመስማት ወደ እውነተኛ ዕርቅ መምጣት እንዳለባቸው የምሥራቅ ወለጋ ዞን አባገዳዎች ሰብሳቢ ደሳለኝ ፈይሳ አመለከቱ። በዞኑ የሚከሰቱት ግጭቶች አርሶ አደሩና ባለሀብቶች እንዳያርሱ በማድረጉ የኑሮ ውድነት እንዲጨምር ምክንያት እንደሆነም ጠቁመዋል።...more0minPlay
January 31, 2025የኢሰመኮ አዲስ የበላይ ኃላፊ ሹመት እና የተሰጡ አስተያየቶችየኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትላንት ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም አቶ ብርሃኑ አዴሎን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አድርጎ ሾሟል። ተቋሙ በዶ/ር ዳንኤል በቀለ የሥራ ዘመን ምን መልክ ነበረው? የሰብአዊ መብቶችን ጥበቃ በሚመለከት ምንስ ተጨባጭ ሥራ አከናወነ? የሚለውን እና ከአዲሱ ተሿሚ ምን ይጠበቅ ይሆን?...more4minPlay
January 30, 2025የአሜሪካ አዲሱ የስደተኞች ህግ እና ኢትዮጵያዉያንየዶናልድ ትራምፕን ዳግም ወደ ፕሬዝዳንትነት መመለስን ተከትሎ የወጡ የስደተኞችን ጉዳይ የተመለከቱ ት ዕዛዞችና ህጎች ተፈጻሚ እየሆኑ ነው። ነው። በተለይ በአሜሪካ ስር ዓት ውስጥ ያልተመዘገቡ ስደተኞችን የማፈስና ወደ ሃገራቸው የመመለስ ዘመቻው በርካታ ኢትዮጵያውያንን ለጭንቀት መዳረጉንና በፍርሃት እቤታቸው እንዲቀመጡ እንዳስገደዳቸው ታውቋል።...more0minPlay
January 30, 2025ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ያስከተለዉ የዋጋ ንረት በትግራይበትግራይ ያለው ፓለቲካዊ ውጥረት ተከትሎ፥ ኢኮኖሚያዊ አለመረጋጋትም እየተስተዋለ ይገኛል። ነዋሪዎች ግጭት በመስጋት ከባንኮች ገንዘብ ማውጣት፣ ሸቀጦች መሸመት በስፋት ይስተዋላል። ፓለቲካዊ አለመረጋጋቱ ዘርፈ ብዙ ችግር እያስከተለ መቆየቱ የሚገልፁት ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች፥ ሁኔታው እንዳይባባስም ስጋት አላቸው።...more0minPlay
January 30, 2025የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ከመንግስት ጋር «አልተደራደርኩም» አለ (የታረመ)አቶ እስክንድር ነጋ የሚመሩት የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት በዉጪ ሸምጋዮች አማካይነት ከመንግሥት ጋር ድርድር ጀምሯል የሚሉ ዘገቦች ሰሞኑን ተሰራጭተዉ ነበር።የግንባሩ መሪ እስክንድር ነጋ ዛሬ እንዳሉት ግን ድርጅታዉ ድርድር አልጀመረም...more0minPlay
January 27, 2025አይሁዶች በጅምላ የተጨፈጨፉበት መታሰቢያ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሔደስድስት ሚሊዮን አይሁዳውያን በናዚ ጀርመን በጅምላ የተገደሉበት የሆሎኮስት እልቂት በአዲስ አበባ ታሰበ። በሥነ ሥርዓቱ እንዲህ ያለ የጅምላ ግድያ በፍፁም እንዳይደገም እና ፀረ ሴማዊ እንቅስቃሴዎች እንዲቀጩ የትብብር ድምጾች ተስተጋብተዋል። በሥነ ሥርዓቱ የአውሽቪዝ ማሰቃያ ጣብያ ከናዚ ቁጥጥር ነፃ የሆነበት 80ኛ ዓመት ታስቧል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,914 episodes available.