Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,863 episodes available.
July 09, 2026የኢትዮጵያ አትሌቲክስ አያት ፤ ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱየዓለም አትሌቲክስ ጸኃፊየን ስለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ለመጻፍ አንድ ነገር ይመክራሉ፤ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ አባት ከሚባልላቸው እንደ አበበ ቢቂላ ካሉ ስመጥር አትሌቶች አስቀድሞ “የኢትዮጵያ አትሌቲክስ አያት” የሚሏቸውን ዋሚ ቢራቱን ማግኘት የግድ ነው፡፡...more0minPlay
July 08, 2026የግል ባንኮች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይውጣ ለተባለበት የወርቅ ግብይት ዝግጁ ናቸው?ባለፈው ዓመት 3.4 ቢሊዮን ዶላር የነበረው የወርቅ የወጪ ንግድ ዘንድሮ 5.5 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ባለሥልጣናቱ አስታውቀዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በብቸኝነት ከተቆጣጠረው ገበያ እንዲወጣ አይኤምኤፍ ግፊት እያደረገ ነው። የግል ባንኮች የወርቅ ግብይትን ለማካሔድ የሚያስችል የባለሙያ፣ የጥሬ ገንዘብ እና የመሠረተ-ልማት እጥረት አለባቸው።...more13minPlay
July 08, 2026የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በህግ እንዲመራ ጥሪ ቀረበየተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለመጀመሪያ ጊዜ የሰውሰራሽ አስተውሎት AI አስተዳደርን የሚመለከት ዓለም አቀፍ ውይይት በዚህ ሳምንት አካሂዷል።በዚህ ውይይት ፤የሰውሰራሽ አስተውሎት በተለይም በልጆ ላይ ሊያስከትል የሚችለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለማስቀረት በህግ መመራት እንዳለበት ጥሪ ቀርቧል። ቴክኖሎጂውን ለጦርነት መጠቀም አሳሳቢ ነው ተብሏል።...more11minPlay
July 08, 2026የዩናይትድ ስቴትስና የኢራን አዲስ ግጭትለሁለት ሳምንታት ኢራንን ችላ ብለዉ ኮሚንስቶችን-በመስደ,ብ-መዝለፍ ፣የእግር ኳስ ጨዋታ ሕግን ለማፍረስ ሲባትሉ የነበሩት የኃያሊቱ ሐገር መሪ ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ በአዲስ ስድብ-ማስጠንቀቂያ ያቅራሩ ገቡ።ኢራኖችን እርኩስ፣ አመፀኛ ማለቱ አልበቃቸዉም።በሽተኞች--አከሉ ሰዉዬዉ...more5minPlay
July 08, 2026በቅርቡ ይካሄዳል የተባለው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ«የሰልፉ ዓላማ በትግራይ ያንዣበበውን ጦርነትና የወጣቶች አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላን ለማውገዝና የድርጊቱ ፈጻሚዎች ለሕግ እንዲቀርቡ ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ ጥሪ ለማድረግ ነው።»...more4minPlay
July 08, 2026ሀገራዊ የምክክር ጉባኤና የሕዝብ አስተያየትብሔራዊ ሀገራዊ ምክክር ሊጀመር ነው። በሀገራዊ ምክክር ኮምሽን ተሳታፊዎች ከዛሬ ጀምሮ ወደ መዲናይቱ አዲስ አበባ መግባት እንደሚጀምሩ ምክክር ኮምሽኑ አስታውቋል።...more4minPlay
July 08, 2026በግዢ አቅም የሚሰላው የኢትዮጵያ አጠቀላይ ምርት ከፍተኛ ነው መባሉእንደ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) መረጃ ኢትዮጵያ በግዢ አቅም በተሰላው አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ወይም Gross Domestic Product based on Purchasing Power Parity (GDP PPP) በተሰኘው መስፈርት ከምሥራቅ አፍሪካ ሃገራት በሙሉ የላቀ ውጤት አስመዝግባለች፡፡...more4minPlay
July 08, 2026በጠ/ሚ አብይ የፓርላማ ማብራሪያ ላይ የሕዝብ አስተያየትጠቅላይ ሚንስትሩ በማብራሪያቸው የጠቀሷቸው የኑሮ ውድነት እና የሰላም ጉዳች አንዳንዶች «ተስፋ ሰጪ» ሲሏቸው ሌሎች ደግሞ በተፈጻሚነቱ ላይ ጥርጣሬ እንዳላቸው እየገለጹ ይገኛሉ።...more4minPlay
July 07, 2026ምርጫ፣ አገራዊ ምክክር እና ኢኮኖሚን በተመለከተ ጠቅላይ ሚንስትሩ የተሰጡት ማብራሪያዶ/ር ደሳለኝ 10.2 በመቶ አመታዊ እድገት፣ የግብር ገቢ 1.5 ትሪሊየን መድረሱን፣ የሸቀጦች የወጪ ንግድ 11 ቢሊየን ብር ማስገኘቱንና ሎሎችንም ከበጀት አመቱ የመንግስት ሪፖርት መመልከታቸውንም ገልጸው፤ እነዚህ አያዞች የህብረተሰቡን እውነተኛ ኑሮ ሁኔታ እንደማይወክሉ ተናግረዋል፡፡...more0minPlay
July 07, 2026ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ጦርነት ሊቀሰቅሱ የሚችሉ ትንኮሳዎች በየጊዜው ትግራይ ባሉ ኃይሎች ይፈጸማል” ሲሉ ከሰሱጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ጦርነት ሊቀሰቅሱ የሚችሉ ትንኮሳዎች በየጊዜው ትግራይ ባሉ ኃይሎች ይፈጸማል” ሲሉ ወንጅለዋል። ዐቢይ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ በገደምዳሜ ስለ ጽምዶ ጠቀስ አድርገዋል። ይሁንና ህወሓት፣ ኤርትራና ሱዳን ቢተባበሩ እንኳ ለኢትዮጵያ “ሉዓላዊነት ቅንጣት ታክል ሥጋት” እንደማይሆኑ ገልጸዋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,863 episodes available.