Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.
June 18, 2026መሶብ» የሚል መጠሪያ የተሰጠው የአንድ ማዕከል አገልግሎትየኢትዮጵያ መንግሥት ዜጎች ከተቋማት የሚፈልጓቸውን አገልግሎቶች ለማዘመን ያስችለኛል ያለውን የዲጂታል ማዕከል ሥረዓት እየገነባ ነው። «መሶብ» የሚል መጠሪያ የተሰጠው የአንድ ማዕከል አገልግሎት ነዋሪዎች መንግሥታዊ አገልግሎት ለማግኘት የሚገጥሟቸውን እንግልትና አጅ መንሻዎች ያስቀራል የሚል ተስፋ ተጥሎበታል።...more4minPlay
June 18, 2026የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄኢትዮጵያን ወደ ባሕር በር መመለስ በአፍሪካ ቀንድ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና የደህንነት ትብብርን እንደሚያጠናክር የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የደኅንነት አማካሪ ዶ/ር ቀነዓ ያደታ አመለከቱ። አማካሪሩ ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በሰጡት አስተያየት የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ቅድሚያ የሚሰጠው ለሉዓላዊነት ጉዳይ ነው ብለዋል።...more4minPlay
June 18, 2026በጥብቅ የመንግሥት ቁጥጥር የሚመራው የቤት ኪራይና ዳራውየኢትዮጵያ መንግሥት ባለፉት ሁለት ዓመታት በዋና ዋና ከተሞች የሚፈጸሙትን የቤቶች ኪራይ በሕግ እንዲመራና አከራዮች ለሁለት ዓመት ያህል ተከራዮች ላይ የዋጋ ጭማሪ እንዳያደርጉ በጥብቅ ደንግጓል። ተከራዮች እንደሚሉት ግን ይህ አካሄድ ከጊዜ ወደ ጊዜ የቤትን ዋጋ ከማናር ይልቅ እልባቶችን ሲያመጣ እምብዛም አልረተስተዋለም።...more5minPlay
June 17, 2026የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ለዩክሬን ተጨማሪ ድጋፍ ለመስጠት መስማማቱየዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን ጦርነት ለማስቆም ሩስያ መስማማት አለባት ሲሉ አሳስበዋል። ይህን ለማሳካትም የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁም ብለዋል። ትራምፕ አክለውም ከስምምነቱ በኋላ በሆርሙዝ ሰርጥ ነዳጅ ዘይት እንደልብ መተላለፍ ከጀመረ በኢራኑ ጦርነት ምክንያት ሩስያ የተነሳላት ማዕቀብ ተመልሶ እንደሚጣልባትም ተናግረዋል።...more0minPlay
June 17, 2026ዩናይትድ ስቴትሰና ኢራን ደረሱበት የተባለው ስምምነት አፍሪካን እንዳያዘናጋ ተንታኛች አሳሰቡበሁለቱ ተፋላሚ ወገኖች ይፋ የተደረገውን ስምምነት ከቃል ኪዳን ቀለበት ጋር ያነጻጻሩት የጸጥታ ጥናት ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ ሞዝስ ኦኬሎ ጋብቻው ከመፈፀሙ በፊት ቃል ኪዳኑ ሊፈርስ ይችላል ብለዋል። እናም የአፍሪካ ሃገራት፣ ቀውስን ለመቋቋም እየሰሩ ካሉት ስራ መዘናጋት እንደሌለባቸው አሳስበዋል።...more0minPlay
June 17, 2026የኢትዮጵያ መንግሥት ከነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች 235.6 ቢሊዮን ብር ታክስ በ2019 መሰብሰብ ይፈልጋልየኢትዮጵያ መንግሥት በሚቀጥለው ዓመት ነዳጅ ለመሸመት 6 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ሊያደርግ እንደሚችል የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ ተናግረዋል። መንግሥት በዓመቱ በኤክሳይዝ ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች ከ235.6 ቢሊዮን ብር መሰብሰብ ይፈልጋል። ለ2019 የተዘጋጀው በጀት ለነዳጅ ድጎማ 20 ቢሊዮን ብር አካትቷል።...more0minPlay
June 17, 2026ክፉ መካሪው ቻት ጂፒቲእንደ ቻት ጂፒቲ ያሉ ዲጂታል መድረኮች ከቀላል እስከ ውስብስብ ሀሳቦች ድረስ መረጃ በመስጠት ነባሩን የጉግል ፍለጋ በመተካት ላይ ይገኛሉ።ያም ሆኖ ቻት ጂፒቲን የመሳሰሉ በሰው ሠራሽ አስተውሎት የተመሰረቱ ዲጅታል መድረኮች ልጆችን ለአደጋ በማጋለጥ ፣ሱስ በማስያዝ፣ እና ተጠቃሚዎቹ ራሳቸውን እንዲያጠፉ በመገፋፋት በተደጋጋሚ ይከሰሳሉ።...more0minPlay
June 17, 2026የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቁጫ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲን አቤቱታ ውድቅ አደረገየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቁጫ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በቁጫ ምርጫ ክልል የተካሄደው ምርጫ እንዲሰረዝ ሲል ያቀረበውን አቤቱታ ውድቅ አደረገ ፡፡ ምርጫ ቦርድ ያሳለፈውን ውሳኔ እንዳልተቀበለው የጠቀሰው ፓርቲው ጉዳዩን ወደ መደበኛ ፍርድ ቤት እንደሚወስድ አስታውቋል ፡፡...more0minPlay
June 17, 2026በትግራይ ክልል ቀጣይ ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ምን ይሰራ?ያለፌዴራል መንግስት እውቅና በትግራይ ክልል መንግስታዊ መዋቅሩን ተቆጣጥሮ የሚገኘው ሕወሓት፣ የመንግስት ባለስልጣናት በትግራይ ላይ የድሮን ጥቃቶችን እየፈጸሙ፣ የወታደራዊ ዘመቻ ዝግጅት እያደረጉ እና ወደ ክልሉ የሚገባ ነገር እንዳይኖር እየሰሩ ነው ብሏል፡፡ የፌዴራል መንግስት ባለስልጣናት በፊናቸው ሕወሓትን በጦርነት እንቅስቃሴ ይከሳሉ...more0minPlay
June 16, 2026የዋጋ ንረት እና የደመወዝ ጭማሪ ፍላጎትበተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመካከለኛው ምስራቅ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ በኢትዮጵያ ተፈጥሮ የነበረው የነዳጅ አቅርቦት ቀውስ የምርቶችን ዋጋ እጅግ ከፍተኛ በሆነ መጠን ማስናሩን በርካቶች ይናገራሉ...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.