Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.
June 14, 2026ውይይት፤በምርጫው ከሚያሸንፈው መንግስት በመጭው አምስት የስልጣን ዓመታት ምን ይጠበቃል?በኢትዮጵያ ከ54 ሚሊዮን በላይ መራጮች የተመዘገቡበት ጠቅላላ ምርጫ ተካሂዷል።ያም ሆኖ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተካሄደው የኑሮ ውድነት፣ ስራ አጥነት እና የኢኮኖሚ ችግር ባየለበት እና በተለያዩ አካባቢዎች ግጭት፣መፈናቀል እና ሞት በሚሰማበት ነው። ለመሆኑ ከመንግስት በመጭዎቹ 5 ዓመታት ምን ይጠበቃል?ቅድሚያ የሚሰጠው አንገብጋቢ ጉዳይስ የቱነው?...more46minPlay
June 13, 2026የደቡብ አፍሪቃ የፍልሰተኞች ቀውስ፥ የፕሬዚደንቱ ዕቅድ ያጠራጥራልየደቡብ አፍሪቃ መንግሥት «ሕገ ወጥ» ያላቸው ስደተኞች ላይ ቁጥጥሩን እንደሚያጠብቅ ዝቷል ። ስደተኞቹ እንዲወጡ የሚያስተባብሩ የደቡብ አፍሪቃ ሰልፈኞች ግን የአገሪቱን መንግሥት ዕቅድ የመስማት ፍላጎቱም ያላቸው አይመስሉም ።...more8minPlay
June 13, 2026ሥጋት ያጫረው አዲሱ የኤቦላ ተሐዋሲየአፍሪቃ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማእከላት (CDC ) እጅግ እየተስፋፋ በመጣው ኢቦላ ተሐዋሲ ወጣቶች በዋናነት እየተጠቁ መኾናቸውን ዐሳውቋል ። በተሐዋሲው የተነሳ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥርም ከፍ ማለቱ ተነግሯል ።...more4minPlay
June 13, 2026የቻይናው የማንደሪን ቋንቋ በኢትዮጵያ የትምሕርት ሥርዓትበአዲስ አበባ ዪንቨርስቲ የትምህርት እና የቋንቋዎች ጥናት ኮሌጅ ዲን ዶ/ር የቆየአለም ደሴ ለዶይቸቨለ በሰጡት አስተያየት፤ ቻይና በቴክኖሎጂ እና በኢንዱስትሪ ያላትን ዕውቀት በቀጥታ ለመቅሰም፣ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ዕድል እና የምርምር አቅምን ለማስፋት ትልቅ ድልድይ ይሆናል ብለዋል።...more4minPlay
June 13, 2026የአገራዊ የምክክር ጉባኤ የፊታችን ወርሃ ሃምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ መካሄድ ይጀምራልየምክክር ሂደቱ አካታችነትና ገለልተኝነት ላይ ጥያቄ በማንሳት ከሂደቱ እራሳቸውን ካገለሉ የፖለቲካ ድርጅቶች አንዱ የሆነውን የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ)ን “ከዚህ ምንም ይመጣል ብለን አንጠብቅም” በማለት በሂደቱ እየተሳተፉ የሚገኙትን ተመሳሳይ ሃሳብ እንጂ ልዩነት የሌላቸው የሚል አስተያየት ሰጥተዋል፡፡...more5minPlay
June 12, 2026ሳዑዲ አረቢያ 4 ኢትዮጵያውያንን በሞት ቀጣች፤ 1655 ዜጎች ደግሞ በምህረት እንዲለቀቁ ተደረገአራቱም ኢትዮጵያውያን በሞት የተቀጡት ወደ ሳዑዲ አረቢያ አደንዛዥ ዕፅ ይዘው በመግባታቸው ነው መባሉም ተገልጿል። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሳዑዲ እስር ቤት የሚገኙ 1655 ኢትዮጵያውያን የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ ምህረት እንዲሰጣቸው ማድረጉን በዚሁ ሳምንት አስታውቋል።...more0minPlay
June 12, 2026ነዋሪዎች ከአሸናፊው ፓርቲ ምን ይጠብቃሉ ?«ሁሉም ላይ ነው ምግብ ብትል፤ ሊስትሮ ራሱ 50 ብር ገብቷል። አስበኸዋል? በጣም ከባድ ነው። ምንም ቢሆን መንግስት ጣልቃ ቢገባበት፤ ኮሪደር የሚለውን ትቶ መጀመሪያ ሰው የሚበላውን የሚጠጣውን ነገር ቢያስተካክልልን።»...more0minPlay
June 12, 2026የቀጠለው የምርጫ ውጤት ገለጻ እና ኦፌኮ የሰነዘረው ትችትኦፌኮ ምርጫው በመሰረታዊ ግድፈቶች የተሞላ እና የዜጎችን የመምረጥ መብት በነፈገ ሁኔታ የተካሄደ ነው ብሎታል፡፡ ኦፌኮ በተለይም በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች በጦርነት ምክንያት በሰፊ የገጠር እና የከተማ ዳርቻዎች ተአማኒነት ያለው ምርጫ ማካሄድ አልተቻለም ብሏል፡፡...more0minPlay
June 12, 2026የአውሮፓ ህብረትና ደቡብ ኮሪያ፤ የሰሜን ኮሪይና ቻይና ጉባኤዎችየአውሮፓ ህብረት ሩሲያን በመሳሪያና ወታደሮች በመላክ ጭምር እያገዘች ካለችው ሰሜን ኮሪያ ጋር ቻይና ግንኙነቷን ማጠናከሯ ያሳሰበው መሆኑ ግልጽ ሲሆን፤ ባለፈው ዕሮብ ብራስልስ ላይ የተካሄደው 11ኛው የአውሮፓ ህብረትና የደቡብ ኮሪያ የጋራ ጉባኤም ከዚህ አንጻር ልዩና ወቅታዊ እንደሆነ ነው በብዙዎች የሚታመነው።...more0minPlay
June 12, 2026ለአሜሪካዉያን የኤቦላ ማገገምያ ኬንያ ዉስጥ መገንባቱ ያስነሳዉ ተቃዉሞኬንያ ዉስጥ ለአሜሪካዉያን እየተገነባ ያለውን የኢቦላ ማገገሚያ ማዕከልን በመቃወም በርካታ ኬንያዉያን የቱሪስት መዳረሻ ከተማ በሆነችዉ፤ ናንዩኪ ዉስጥ ከባድ ተቃዉሞ እና አድማ አስነሱ። ተቃዋሚዎችን ለመበተን ፖሊስ አስለቃሽ ጢስ ተጠቅሟል፤ በግጭቱ ቢያንስ የአንድ ሰዉ ህይወት አልፏል፤ በርካቶች ጉዳት ደርሶባቸዋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.