Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.
June 10, 2026ምርጫ ቦርዱ የምርጫ ውጤት ማሳወቁን መች ያጠናቅቃል?የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአራት ክልል ውስጥ የሚገኙ የ24 የምርጫ ክልሎች ውጤትን ይፋ አድርጓል። ቦርዱ ምርጫው ከተደረገበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 20 ቀናት ውስጥ ውጤቶችን ከስር ከስር እያሳወቀ እንደሚያጠናቅቅም ነው ያመለከተው።...more5minPlay
June 10, 2026የዲጂታል ገቢና አዲሱ ፈተናበኢትዮጵያ ውስጥ ማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃንን በመጠቀም ዋነኛ አልያም የትርፍ ጊዜ ገቢ ማግኛ አድርገው ለያዙ ወጣቶችና ይዘት ፈጣሪዎች የሥራ መመሪያ የሚጠብቀው አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ 15 በመቶ ግብር እንዲከፍሉ ያስገድዳቸዋል።...more3minPlay
June 10, 2026የታጣቂዎች እንቅስቃሴ በጋምቤላለወራት አንጻራዊ የተባለ ሰላም ሰፍኖ በቆየባት ጋምቤላ ክልል ከባለፈው ቅድሜ ጀምሮ የታጣቂዎች ጥቃት በተለያዩ ቦታዎች መከሰቱን የአምስት ሰዎችም ሕይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።...more4minPlay
June 09, 2026በጉጉት የሚጠበቀው የስዊትዘርላንድ ህዝበ-ውሳኔወደ ስዊዘርላንድ የሚመጡ ፈላስያንን ቁጥር የመቀነስ ዓላማ ያለው ይህ የSVP ፓርቲ ሀሳብ ህዝቡን ለሁለት ከፍሎታል። የደጋፊዎችና ተቃዋሚዎች ቁጥር ሲሰላ መሳ ለመሳ ሆኗል። በቅርብ ጊዜ የሕዝብ አስተያየት መመዘኛ የዳሰሳ ጥናት መሠረት ከህዝቡ 47 በመቶው ሀሳቡን ሲደግፍ 51 በመቶው ተቃውሞታል ። ይህም ውጤቱን ከወዲሁ አጓጊ አድርጎታል።...more12minPlay
June 09, 2026የትግራይ ወጣቶች ክልልሉን ለቀዉ እየወጡ ነዉበትግራይ እየተካሄደ ባለው የጦርነት ዝግጅት ምክንያት አጠቃላይ ማህበረሰቡም ሆነ ወጣቱ እጅግ አስቸጋሪ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል ሲል አስተያየቱን ለዶይቼ ቬለ ያጋራው አንድ የመቐለ ነዋሪ ወጣት፤ “በተለይም ሺራሮ አከባቢ ከሰሞኑ የተወሰደው የድሮን ጥቃት እርምጃ ድንጋጤን ፈጥሯል” ---...more4minPlay
June 09, 2026የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አወርቂ የግብጽ ጉብኝት ሲቃኝየሁለቱ አገራት መሪዎች የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን በኢኮኖሚው መሰረተ-ልማት ለማጠናከር ስለመምከራቸውም ተዘግቧል፡፡ በቀይ ባህር ላይ የሚደረገውን የንግድ ትስስራቸውን ለማጠናከር፣ የትራንስፖርት ትስስር ለማላቅ እና ግብጽ የኤርትራ ወደቦችን ማዘመን የምትችልባቸው ስምምነቶችም በመሪዎቹ ለውይይት በቅቶ ስምምነት ያኖሩበት ጉዳይ እንደሆነም ነው የተገለጸው...more4minPlay
June 09, 2026ኢትዮጵያ ዉስጥ የትራፊክ አደጋ በርካታ ሕይወትና ንብረት እያጠፋ ነዉመንግሥት በአደጋው የሚደረሰውን ጉዳት ለመቀነስ ጥናቶችን በማካሄድ ጉዳቱን ለመቀነስ እየሠራ እንደሚገኝ የተናገሩት የመንገድ ደህንነት መድን ፈንድ አገልግሎት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መሐመድ ሀሰን “ ጥናቶች የሚያሳዩት 68 በመቶ የሚሆኑት አደጋዎች በአሽከርካሪዎች የሚፈጠሩ ናቸው...more5minPlay
June 09, 2026የአየር ንብረት እርምጃዎችበዘንድሮው የዓለም የአካባቢ ተፈጥሮ ቀን መንግሥታት አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቅርበዋል። ዕለቱ ባለፈው ሳምንት ዓርብ ነው በዓለም አቀፍ ደረጃ ባኩ አዘርባጃን ላይ የተለያዩ ሃገራት ተወካዮች በተገኙበት የታሰበው። የበካይና ሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀት ዛሬም አነጋጋሪነቱ እንደቀጠለ ነው።...more11minPlay
June 09, 2026የኢትዮጵያ ፈደራዊ መንግስትና የህወሓት ዉዝግብ፣ የአፍሪቃ ሕብረት ሚናህወሓት ባለፈዉ ቅዳሜ ባወጣዉ መግለጫ የኢትዮጵያ ጦር ኃይል ሸራሮ አካባቢ የሠፈረ የትግራይ ኃይልን በሰዉ አልባ አዉሮፕላን (ድሮን) ደብድቧል በማለት የፌደራል መንግሥቱን ወቅሷል...more5minPlay
June 09, 2026ሴቶች በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ምን ያህል ተቀባይነት አላቸዉ?በኢትዮጵያ ማኅበረሰብ የሴቶች ቁጥር ከሃምሳ በመቶ በላይ አካባቢ መሆኑን የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። ሴቶችን በቅጡ ያላሳተፈ ማንኛዉም ማኅበረሰባዊ ጉዳይ ስኬት እንደሌለዉ የተናገሩ በዘንድሮዉ በምርጫ የተሳተፉ ሴቶች፤ የኢትዮጵያ 7ኛ አጠቃላይ ምርጫ ዉጤት አሸናፊ፤ በካቢኔዉ ሴቶችን በእዉን ያሳትፋል የሚል እምነት አለን ሲሉ ተስፋን ሰንቀዋል።...more15minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.