Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.
June 04, 2026አበርገሌ ወረዳ በአዴን ታጣቂ ቡድን ቁጥጥር ስር መዋሉበአማራ ክልል ዋግ ህምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሚገኘውን የአበርገሌ ወረዳን በሚያዝያ ወር የተቆጣጠረው እራሱን የአገው ዲሞክራሲ ሕብረት (አዴን/አገው ሸንጎ) ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን፣ ባሳለፍነው ግንቦት 19 ቀን ሁለተኛውን የጻግብጂ ወረዳን በኃይል መቆጣጠሩንና በዚህም ሳቢያ የወረዳዉ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን ተናገሩ።...more0minPlay
June 04, 2026ድህረ ምርጫ በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልልየደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተካሄደው የድምፅ አሰጣጥና የጣቢያዎች ድምፅ ቆጠራ በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል ሲል የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ። የጋራ ምክር ቤቱ ባለፈው ሰኞ የተካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።...more0minPlay
June 04, 2026የፓርቲዎች ድኅረ ምርጫ አስተያየት ከድሬደዋና ሐረርባሳለፍነው ሰኞ ግንቦት 24 ቀን በኢትዮጵያ የተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ያለ ብዙ እንከን ሰላማዊ በሆነ መልኩ መከናወኑን በድሬደዋ እና ሀረር የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤቶች አስታወቁ።...more0minPlay
June 04, 2026ስለአርሲው ጥቃት የኦሮምያ ክልል መንግስት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ምላሽየኦሮሚያ ክልል መንግስት በአርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ በንጹሃን ላይ ለተፈጸመው ግድያ እና የአብያተክርስቲያናት ጥቃት እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ የሚጠራውን “ሸነ” ያለውን ታጣቂ ቡድን ከሷል። ታጣቂ ቡድኑ ለግድያው ኃላፊነት እንደማይወስድ ገልጾ፤ ጉዳዩን እንደሚያጣራ አስታውቋል።...more4minPlay
June 03, 2026የአማራ ክልል ወጣቶች ጥሪ ከምርጫው ማግስት በኋላበአማራ ክልል የሚኖሩ ወጣቶች አዲስ ተመራጩ የመንግሥት አስተዳደር ከየትኛውም የልማት ሥራ በላይ የክልሉን ሰላም ከዚህ በፊት ወደነበረበት የመመለስ ቀዳሚ ኃላፊነት እንዳለበት ገለጹ። ወጣቶቹ ድምፃቸውን የሰጡት ጦርነት እንዲቆም የደም መፋሰስ እንዲያከትም መሆኑን በመግለጥ አዲሱ መንግሥት ይህንን አደራ ሊወጣ ይገባልም ብለዋል ።...more4minPlay
June 03, 2026ድህረ ምርጫ በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ክልል ቃለ መጠይቅየደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ክልል እንደ ክልል ከተዋቀረ ወዲህ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንደ ክልል ምርጫ ሲከናወንበት ። አራት ብዝኃ ከተሞችን አካትቶ በተዋቀረው በዚህ ክልል ታምራት ዲንሳ የፕሬዚደንቱ እና የፖለቲካ መቀመጫ በኾነው የከፋ ቦንጋ ከተማ ዛሬ ይገኛል ።...more7minPlay
June 03, 2026የአፍሪቃ ሕብረት፣ የኢጋድና የኅብረት-ለምርጫ የመጀሪያ ጊዜ ዘገባየኢትዮጵያ ሕዝብ በዝንድሮዉ ምርጫ ለመሳተፍ ያሳየዉ ዝግጅት፣ በድምፅ አሰጣጡ ወቅት የነበረዉ ትዕግሥትና ትብብር አስደናቂ እንደነበሩ የድምፅ አሰጣጡን ሒደት የተከታተሉ ሶስት አሐጉራዊ፣ አካባቢያዊና አገራዊ ድርርጅቶች ዐሳወቁ።...more5minPlay
June 03, 2026ከምርጫ ማግሥት ማን ምን አለ? የተሰጡ አስተያየቶችየአውሮጳ ኅብረት ልዑክ በኢትዮጵያ እና አባል አገራቱ ሰኞ ዕለት "ምርጫ ማካሄድ ያልቻሉ ሁሉም የምርጫ ክልሎች በቀጣይ ምርጫ የማካሄድ እድል እንዲያገኙ ተስፋ እናደርጋለን" አሉ። የምርጫውን ሒደት በይፋ ያልታዘበው ኅብረቱ፦ «አጠቃላይ ምርጫ መካሄዱን እንቀበላለን» ሲል ዛሬ ረቡዕ ባወጣው አጭር መግለጫ ጠቅሷል።...more5minPlay
June 03, 2026የሥራ እጥነት እና የመፍትሄ እርምጃዎች በኢትዮጵያከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተመረቁ ወጣት ኢትዮጵያውያን ዲግሪ ይዘው ሥራ ማግኘት ቸግሯቸዋል። ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኬሚካል ምህንድስና የተመረቀችው ወጣት ሥራ ሲጠፋ "ይኸን ሁሉ አመት ባላቃጠልኩ" ለማለት በቅታለች።...more0minPlay
June 03, 2026በአርሲ የተፈጸመው ግድያ እና የቀረበው አቤቱታበኦሮሚያ ክልል በአርሲ ሀገረ ስብከት በአስኮ ወረዳ በሺርካ ወረዳና ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ የተፈጸመውን ግድያ በተመለከተ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ብጹእ አቡነ ማትያስ ፦ «የመንግስት የፀጥታ አካላት መዋቅሩ ይህንን የጥቃት ሰንሰለት በማስቆም ወንጀለኞችን ለሕግ ማቅረብ ይገባል» ሲሉ አሳሰቡ ።...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.