Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.
June 01, 2026የበሻሻዋ ሃሮ የምርጫ ጣቢያ ትኩረት አግኝታለች« የዘንድሮ ምርጫ በዚህ በታሰበው መልክ እንዳይሄድ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች የሚገዟቸውን ኃይሎች ገዝተው በስፋት አሰማርተዋል፤ፕሮፖጋንዳ ሰርተዋል፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ማድረግ አይቻልም የሚል እምነት እንድንይዝ ሙከራ አድርጓል»...more4minPlay
June 01, 2026በሀዋሳ የመራጮች አስተያየት እና ተስፋየኑሮ ውድነት መቆሚያ በሌለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን የጠቀሱት አስተያየት ሰጪዎቹ “መንግሥት ቅድሚያ ሰጥቶ ሁኔታውን እንዲያረጋጋ እንፈልጋለን ፡፡ አሁን ላይ በልቶ ለማደር እንኳን አስቸጋሪ እየሆነ ነው ፡፡...more3minPlay
June 01, 2026ምርጫ 2018 በአማራ ክልልና ደሴ ከተማበአማራ ክልል ደሴ ከተማና አካባቢው ዛሬ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የተከናወነ ሲሆን፣ በአንዳንድ አካባቢዎች የተኩስ ድምፅ ቢኖሩም መራጮች ከማለዳ 12 ሰዓት ጀምሮ በነጻነት ድምፅ መስጠታቸውን ገልጸዋል።...more4minPlay
June 01, 2026የምርጫው ውጤት ሰላምን እንዲያመጣ መራጮች ይሻሉ«ምርጫውን የሚያሸንፈው ፓርቲ፤ ሰላም፣ ፍቅርና አንድነት የሚያሰፍንልን እንዲሆን እንሻለን» ሲሉ አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የአዳማ ከተማ መራጮች ገልጹ። አስተያየት ሰጪ መራጮቹ እንዳሉት በየአካባቢዮቻቸው ለመምረጥ ረጃጅም ሰልፎችን ለሰዓታት መጠበቅ አዳጋች ቢሆንባቸውም ደኅንነቱ፣ ነጻነቱና ምስጢራዊነቱ ተጠብቆ መምረጣቸውን ገልጸዋል።...more4minPlay
June 01, 2026የአዲስ አበባ የምርጫ ውሎበዋና ከተማ አዲስ አበባ በርካታ ከተማዋ ነዋሪዎች በማለዳ ወደ የምርጫ ጣቢያዎች በመሄድ ድምጻቸውን ለመስጠት መውጣታቸውን ይናገራሉ። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው አዋቂዎችም ሆኑ ወጣት ድምፅ ሰጪዎች በቀጣይ ዓመት ሥልጣን የሚይዘው መንግሥት የሀገሪቱን ፀጥታ እንዲያስከብር እንደሚሹ ገልጸዋል።...more6minPlay
June 01, 2026የ 74 አመት እድሜ ባለፀጋው አቶ ሚሊዮን መንግስቱ የምርጫውን ሂደት "ለኔ ልዩ ነው " በማለት ገልፀዋል።የ 74 አመት እድሜ ባለፀጋው አቶ ሚሊዮን መንግስቱ የምርጫውን ሂደት "ለኔ ልዩ ነው " በማለት ገልፀዋል።...more4minPlay
May 31, 2026የምርጫ ሂደትና ውጤት እንዴትነትምርጫ ቦርድ እንዳስታወቀዉ የዘንድሮዉን ምርጫ ከዉጪ የሚታዘቡት የአፍሪቃ ሕብረትና የኢጋድ ተወካዮች ናቸዉ።እዚሕ አዲስ አበባ የሚኖሩ የዉጪ ዲፕሎማቶችም የነገዉን የድምፅ አሰጣጥ ሒደት ይከታተሉ።ግን የምርጫ ቦርድ ኃላፊ ሜላትወርቅ ኃይሉ እንዳሉት ዲፕሎማቶቹ ድምፅ አሰጣጡን የሚከታተሉት «በእንግድነት» እንጂ በታዛቢነት አይደለም።...more0minPlay
May 31, 2026የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ከትናንት እስከ ዛሬ"ከ2012 በፊት የአፍሪካ ኅብረት በምርጫ ታዛቢነት በሚያሰማራቸው ቡድኖች ውስጥ እንዲካተቱ ከሚመረጡት አብዛኛቹ ዲፕሎማቶች ነበሩ። ሄደው ሃገራትን የሚጎበኙ ነበሩ። አንዳቸውም የሰለጠኑ ታዛቢዎች አልነበሩም። ከ2012 ዓ/ም ጀምሮ እስከ አሁን ባለው ጊዜ ውስጥ ግን አብዛኛዎቹ የሰለጠኑ ታዛቢዎች ናቸው።...more4minPlay
May 31, 2026የምርጫ ዝግጅት በጅማ ዞንበጅማ ዞንና በጅማ ከተማ የምርጫ ዝግጅት መጠናቀቁን የአካባቢው የምርጫ አስተባባሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪዎችም የምርጫ ካርዳቸውን ወስደው ይበጀኛል የሚሉትን ለመምረጥ እየተዘጋጁ እንደሆነ ታውቋል።...more0minPlay
May 31, 2026በአዳማ የሰባተኛው ምርጫ ዋዜማዶይቼ ቬለ ተዘዋውሮ በተመለከታቸው በኦሮሚያ ክልል የአዳማ ከተማ ልዩ ልዩ አካባቢዎች በየምርጫ ጣቢያዎቹ መራጮች የሚመርጡባቸውን ስፍራዎች የማዘጋጀት ስራ ሲከወን ነበር፡፡ ለምርጫው ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቶች አመልክተዋል፡፡...more3minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.