Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.
May 30, 2026ለኢጋድ ታዛቢዎች ገለጻ ተደረገ- ኬንያታ ሰላማዊ ምርጫ እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡሰባተኛውን የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ የሚታዘበው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን በአዲስ አበባ ስልጠና አካሂዷል። የአፍሪካ ሕብረትን የምርጫ ታዛቢ ቡድን የሚመሩት የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በበኩላቸው ምርጫው ሰላማዊና የሕዝቡን ፍላጎት የሚያንፀባርቅ እንዲኾን ጥሪ አቅርበዋል።...more0minPlay
May 30, 2026ስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ በግጭት የዘገየባት ካማሺ ነዋሪዎች ስለ ሰኞ ድምጽ አሰጣጥ ምን ይላሉ?በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ውስጥ በምትገኘው ካማሺ ዞን ስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫየተካሔደው በግጭት ምክንያት ዘግይቶ ነበር። ምርጫው በመስከረም 2016 ሲካሔድ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ ዕጩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ አግኝተዋል። የዞኑ ነዋሪዎች ስለ ሰባተኛው የኢትዮጵያ ምርጫ ምን ይላሉ?...more0minPlay
May 30, 2026የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የኢቦላ ወረርሽን ወደተቀሰቀሰባት ዲሞክራቲክ ኮንጎ አመሩየፈረንሳዩ የዜና ወኪል አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ዛሬ ቅዳሜ በኢቮላ ቫይረስ ክፉኛ በተጠቃችው የምስራቅ ኮንጎ ከተማ ቡኒያ ደርሰዋል።...more0minPlay
May 29, 2026ቁጥሮች ስለ ሰባተኛው የኢትዮጵያ ምርጫ ምን ያሳያሉ?ኢትዮጵያ የ42 የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት እና የግል ተወዳዳሪዎችን ጨምሮ 10,438 ዕጩዎች ለተመዘገቡበት የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ መስጫ ቀን እየተቃረበች ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ 28,632 ተፈናቃዮችን ጨምሮ 54 ሚሊዮን ገደማ ድምጽ ሰጪዎች መመዝገባቸውን ተናግረዋል።...more0minPlay
May 29, 2026የሰባተኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ሂደት በፖለቲካ ተንታኞች እይታዶክተር ሙከረም ሚፍታሕ በምርጫው ሂደት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠንከር ያለ የፖለቲካ አቅጣጫ የያዘ ፖሊሲ አለማቅረባቸውን ተችተዋል። አቶ መስፍን አማን በበኩላቸው ቀደም ባሉት ጊዜያት ምርጫው ሲቃረብ ፖለቲካው ሞቅ ይል እንደነበር አስታውሰው አሁን መቀዛቀዝና ውዝግብ እንደታየ ተናግረዋል። #ምርጫ2018 #EthiopiaElection2026....more0minPlay
May 29, 2026ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ በሚጓዙ መንገደኞች ላይ በታጣቂዎች የተፈፀመ ግድያ እና እገታበኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወራጃርሶ ወረዳ ውስጥ ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ በማቅናት ላይ የነበረ አውቶቡስ ላይ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት ቢያንስ ሰባት ሰዎች ሲገደሉ ከ40 የማያንሱ ተሳፋሪዎች ደግሞመታገታቸውን የአይን እማኞች ለዶቼቬለ ገልጸዋል፡፡ጥቃቱ የተፈፀመው በጎሃጽዮን እና ቱሉ ሚልኪ መካከል በሚገኝ ስፍራ ነው ተብሏል።...more5minPlay
May 29, 2026የአሽከርካሪዎች እሮሮ በአማራ ክልልበአማራ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የጭነትና የህዝብ ትራንስፖርት አሽከርካሪዎች የጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ለከፍተኛ ዝርፊያ፣ እገታና አሰቃቂ ግድያ እየተዳረጉ መሆኑንና ስራቸውን በፍርሃትና በስጋት ውስጥ ለማከናወን መገደዳቸውን ገለፁ።ከሚደርስባቸው ዘረፋ በተጨማሪ በስራ ላይ እያሉም የሚገደሉ አሽከርካሪዎች መኖራቸውን ተናግረዋል።...more6minPlay
May 29, 2026መጭው ምርጫ በሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ እይታብሄራዊ የምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ሰባተኛው የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ በመጭው ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለታል። ለመሆኑ የዘንድሮው ምርጫ ከተሳታፊ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ከታዛቢዎች እና ከመራጮች አንፃር እንዴት ይታያል?...more8minPlay
May 29, 2026የመጤ ጠል ጥቃት በደቡብ አፍሪካምንም አላስቀሩም በርካታ ንብረቶች ዘፈዋል። ይህ ከተማ በተከታታይ ለ 4 አመት የተዘረፈ ከተማ ነው።መንግስትም የሌለ ነው የሚመስለው። በዛ ከተማ ላይ ያሉ ኢትዮጵያውያን በጣም ተጎድተዋል። ከትላንት ወድያ ከፍተና ዝርፍያ ተፈጽሞባቸዋል አንድ ነገር ሳይቀር። በጣም ነው ያወደሟቸው፤ በጣም ነው የዘረፏቸው»...more4minPlay
May 29, 2026ምርጫ 2018፤ ወጣቶች ለፖለቲከኞች ምን ማለት ይሻሉ?7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ሊካሄድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል። ለመሆኑ ወጣቶች ለፖለቲከኞች ምን ማለት ይሻሉ? ቀጣዩ የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን ስልክ ቁጥራቸውን ለላኩልን ወጣቶች መድረኩን ሰጥቷል።...more11minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.