Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.
May 27, 2026የምርጫ ቅስቀሳው መጠናቀቅሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚካሄደው ምርጫ ከነገ ሐሙስ ግንቦት 20 ጀምሮ ያሉ አራት ቀናት የጥሞና ቀናት ሆኖ እንደሚቆይ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። በምርጫ ቦርዱ የተቀመጡ የቅስቀሳ መርኀ ግብሮች መገባደዳቸውን ተከትሎ በምርጫው የሚሳተፉ የፖለቲካ ድርጅቶችም በአደባባይም ጭምር የሚደርጉትን ቅስቀሳ እያጠናቀቁ መሆኑ ተገልጧል።...more4minPlay
May 27, 2026ድምፅ እና ምስል የሚቀርፁት የዓይን መነፅሮችእነዚህ የስማርት መነፅሮች ካሜራ፣ ማይክሮፎን፣ ድምጽ ማጉያዎች፣ ዳሳሾች/ሴንሰሮች/ እና እንደ ኮምፒውተር ቺፕስ ያሉ ትናንሽ የኤሌክትሮኒክስ ክፍሎች ያሏቸው ሲሆን፤ ከኢንተርኔት ጋር በብሉቱዝ ወይም በዋይፋይ ይገናኛሉ።በዚህም ያለ እጅ ንክኪ በድምፅ ትዕዛዝ ብቻ ሙዚቃ ማዳመጥ፣ የስልክ ጥሪ መቀበል፣ ቢዲዮ መቅረፅ እና ፎቶ ማንስሳትም ይችላሉ።...more12minPlay
May 27, 2026የምረጡኝ ቅስቀሳ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልልበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ ተፎካካሪ ፓርቲዎቸ የማጠቃለያ የምረጡኝ ቅስቀሳ ማድጋቸውን የየፓርቲዎቹ አመራሮች ገለፁ። በቅስቀሳው በአንዳንድ አካባቢዎች ካጋጠማቸው መለስተኛ ተፅዕኖዎች በስተቀር አማራጭ ሀሳባቸውን ለመራጩ ሕዝብ መድረሳቸውን አመራሮቹ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።...more4minPlay
May 27, 2026የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን አዲስ አበባ ገባበቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የሚመራ የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ግንቦት 24 ቀን የሚካሄደውን የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ ለመታዘብ ትናንት አዲስ አበባ መግባቱን የአፍሪካ ሕብረት አስታውቋል።...more4minPlay
May 27, 2026በትግራይ ክልል “የወጣቶች የግዳጅ ምልመላ” እየተደረገ መሆኑ ተገለፀበትግራይ ክልል የወጣቶች «የግዳጅ ምልመላ» እየተደረገ መሆኑን ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች ኢትዮጵያ የተባለው ሀገር በቀል የሲቪክ ድርጅት ገለፀ። ድርጅቱ ይህንን በተመለከተ «ብዛት ያላቸው ጥቆማዎች እየደረሱት» መሆኑን እና ድርጊቱንም «የጦር ወንጀል» አድርጎ እንደሚመለከተው ለዶቼ ቬለ አስታውቋል።...more3minPlay
May 27, 2026ምርጫውና የትግራይ ክልል፤ ቃለ መጠይቅ ከህወሃት ቃል አቀባይ ጋርኢትዮጵያ በመጪው ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓም ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅቷን አገባዳለች። በተለያዩ አካባቢዎች የመጨረሻው የምርጫ ቅስቀሳ መከናወኑ እየተሰማ ነው። በተጠቀሰው ቀን ግን ትግራይ ክልል ምርጫ አይካሄድም።...more7minPlay
May 27, 2026በግጭት ጥላ ውስጥ የሚካሔደው የኢትዮጵያ ሰባተኛ ጠቅላላ ምርጫ በእርግጥ ምን ይፈይዳል?በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አባላት ያሉት ብልጽግና ፓርቲ በሰባተኛው አጠቃላይ ምርጫ ከተከፋፈሉ እና ከተዳከሙ ተቃሚዎች ይወዳደራል። ብልጽግና በሺሕዎች የሚቆጠሩ አባላት እና ደጋፊዎቹን ለምረጡኝ ቅስቀሳ ሲያሰልፍ ተቃዋሚዎች የጸጥታ ሥጋት እና ክልከላ ተፈታትነዋቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ምርጫውን “የሀገራችንን እጣ-ፈንታ የምንበይንበት” ብለውታል።...more0minPlay
May 26, 2026በአማራ 8፣ በትግራይ 38 ምርጫ ክልሎች ላይ ግንቦት 24 ምርጫ አይደረግም ተባለየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትግራይ ክልል በ38 ምርጫ ክልሎች [ማለትም ሙሉ በሙሉ] እንዲሁም በአማራ ክልል በ8 ምርጫ ክልሎች ሰኞ ግንቦት 24 ምርጫ እንደማይደረግ ገለፀ። ይህ ማለት ግን በእነዚህ አካባቢዎች «ሁል ጊዜ [ምርጫ] ሳይደረግ ይቀራል ማለት ሳይሆን» አስቻይ ኹኔታ ሲኖር ሥራው ወደፊት ይቀጥላል ተብሏል ።...more0minPlay
May 26, 2026ለወራት የሚያገለግለው የHIV ተሐዋሲ መድኃኒትየጤና ሚኒስቴር በኦመት ሁለት ጊዜ በመርፌ የሚሰጥ የHIV ተሐዋሲ መድኃኒት ሀገር ውስጥ አስገብቶ ለመስጠት መዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል። የተባለው መድኃኒት በመርፌ የሚሰጠው በተሐዋሲው ለመያዝ ታጋላጭ ለሆኑና ተሐዋሲው በደማቸው ለሌለ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ለምን?...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.