Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,871 episodes available.
May 25, 2026የግንቦት 17 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባኢትዮጵያውያን እና የምስራቅ አፍሪካ አትሌቶች ደምቀው የዋሉበት የተለያዪ የአትሌቲክስ ውድድሮች ተካሂደዋል። የአፍሪካ ኬፕ ታውን ማራቶን የኢትዮጵያውያን ድርብ ድል የተሰራበት ነበር። በሌላ በኩል የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ትላንት ምሽት የአርሰናል ዘውድ መጫን፣ የዌስትሃም መውረድ እና የስንብት እንባዎች አስተናግዶ ተጠናቅዋል።...more0minPlay
May 24, 2026ዉይይት፣ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ የሐገሪቱን ችግሮች ለማቃለል ይፈይድ ይሆን?ትግራይ ክልል ምርጫ አይደረግም። ግጭት በሚደረግባቸዉ የአማራና የኦሮሞ ክልልሎችም ምርጫ ይኖራል ተብሎ አይጠበቅም።በሌሎች አካባቢዎችም እስካሁን የሚደረገዉ የምረጡኝ ዘመቻ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ክርክርን፣ የሕዝብ ተሳትፎና ዝግጅትን አንዳዶች «ቀዝቃዛ» ሲሉት ሌሎች ከገዢዉ ብልፅግና ፓርቲ ዉጪ ብዙም እንቅስቃሴ የማይታይበት «ፍዝ» ብለዉታል።...more42minPlay
May 23, 2026የኢቦላ ስጋትነት ኮንጎ ውስጥ መባባሱየዓለም የጤና ድርጅት ትናንት ከቀትር በኋላ በሰጠው መግለጫ የኤቦላ ተሐዋሲ ስርጭት ሁኔታ ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ ውስጥ ፍጥነቱን እየጨመረ መሆኑን አመልክቷል። የአፍሪቃ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ተቋም ሲዲሲም የተሐዋሲውን ሁኔታ አሳሳቢ ብሎታል።...more0minPlay
May 23, 2026የቤንዚን ዋጋ መናር በኬንያ የቀሰቀሰው የተቃውሞና የመንግሥት ምላሽየኬንያ መንግሥት የአራት ሰዎች ሕይወት ጠፍቶ፤ 30 የሚሆኑ ከተጎዱ በኋላ በነዳጅ ላይ ያደረገውን ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ማንሳቱን አሳውቋል።...more0minPlay
May 23, 2026የጸጥታ ተግዳሮቱ ፈተና መሆኑ አልቀረም የተባለለት የ2018 የምርጫው ምህዳር ሁኔታበዘንድሮ ምርጫ የፖለቲካ ምህዳሩ ዋናው ፈተና የየአካባቢዎቹ የጸጥታ ሁኔታ መሆኑን ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች እየገለጹ ነው፡፡በመንግስት በኩል የሚመጣው ጫና የፖለቲካ ምህዳሩን ፈትኖታል የሚሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዳሉ ሁሉ በመንግስት በኩል መልካም ትብብር እየተስተዋሉ ይገኛሉም የሚሉ አሉ፡፡...more0minPlay
May 23, 2026የምርጫ ጉዳይ "አንዱ አካል ሊሆን ይችላል" የተባለለት ሀገር አቀፍ የአደባባይ ፀሎትአራት ዋና አላማዎች አሉት የተባለለት ሀገር አቀፍ የአደባባይ ፀሎት እሑድ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚከናወን የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለፀ። "ሀገራዊ ሰላምን ለማጽናት" ታልሞ ይደረጋል በተባለው የፀሎት መርሐ ግብር ላይ፣ ቀጣዩ ጠቅላላ ምርጫ ዋናው ባይሆንም ፀሎት የሚደረግባቸው ጉዳዮች "አንዱ አካል ሊሆን ይችላል"ተብሏል።...more0minPlay
May 22, 2026የንግድ ሱቆቻችን እየፈረሱ ነው የሚሉት በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሮሮየኢትዮጵያ መንግስት በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ዜጎቹን ጉዳይ በተመለከተ ከፍተኛ ክትትል እያደረገ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ተናግረዋል። በኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችንና ስጋቶችን በጋራ ለመፍታት የሚያስችሉ የሁለትዮሽ ውይይቶች መደረጋቸውንሞ ለዶይቸ ቨለ አብራርተዋል።...more5minPlay
May 22, 2026ቻይና በዓለም ኃያላን ተፈላጊ የሆነችበት ምክንያትየቻይናው ፕሬዝዳንት ዚ ጂንፒንግ ከትራምፕ ጋር ባደረጉት ጉባኤ ትኩረታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ለወራት ከተፈጠረ ውጥረት እና የንግድ ጦርነት በኋላ የተረገጋጋ ግንኙነትን ማስቀጠል ነበር። ከፑቲን ጋር ደግሞ ዢ ለሁለቱ አገራት ስልታዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ረጅም ጊዜ የዘለቀውን አጋርነትን ይበልጥ ማጠናከር ላይ ነበር ትኩረታቸው።...more5minPlay
May 22, 2026ምርጫ 2018፤ ወጣቱ በርግጥ ምን ይፈልጋል?በኢትዮጵያ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በተቃረበበት በአሁኑ ሰዓት የምራጮች ድምፅ ወሳኝ ነው። በእርግጥ ወጣቶች ምን ይፈልጋሉ? ድምፃቸው ተሰሚነት ካገኘስ ምን መለወጥ ይሻሉ?በሀገሪቱ ካለው ነባራዊ ሁኔታ በመነሳት ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 5 አመታት የት ትደርሳለች ብለውስ ይጠብቃሉ?ሶስት ወጣቶችን አነጋግረናል#ምርጫ2018 EthiopiaElection2026...more10minPlay
May 22, 2026በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ዝግጅትበቤኒሻንጉል ጉሙዝ አሶሳ ከተማ ብልጽግና ፓርቲን ጨምሮ 8 የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ከመካከላቸው የጉሙዝ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ በመተከል ዞን ጉባ ወረዳ ሁለት ገጠራ ስፍራዎች ላይ በምርጫ ቅስቀሳ ላይ ጣልቃ ገብነትና ክልከላዎች እንደገጠማቸው ጠቁመዋል፡፡ #ምርጫ2018 EthiopiaElection2026...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,871 episodes available.