Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.
June 03, 2026ብርን ያዳከመው የኢኮኖሚ ማሻሻያ በኢትዮጵያ ምርጫ ላይ ተጽዕኖ ማሳደር ይችላል?የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ብልፅግና ፓርቲ ለምርጫ የቀረበው መንግሥት የብርን የመግዛት አቅም ያዳከመ መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ እያደረገ በሚገኝበት ወቅት ነው። ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት 486 ሚሊዮን ዶላር የሚለቀቅበት የተራዘመ የብድር አቅርቦት አምስተኛ ግምገማ ላይ ባለሙያዎቹ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ከሥምምነት መደረሳቸውን ገልጿል።...more0minPlay
June 03, 2026የኢትዮጵያ 7ኛ ጠቅላላ ምርጫ እና ውጤትን የተመለከተ የዶይቸ ቬለ የቀጥታ ጡመራ (Live Blog) ዘገባውድ ተከታታዮቻችን! የኢትዮጵያ 7ኛ ጠቅላላ ምርጫ ድምፅ ቆጠራ ተጠናቅቆ እስከ አሁን የ723 የምርጫ ክልል ውጤቶችን መፅደቁና የቀሪ ምርጫ ክልሎች ውጤት ደግሞ በኦዲት ሥራ ላይ እንደሚገኝ ተገልጧል፡፡ በዚህ የቀጥታ ጡመራ (Live Blog) አገልግሎታችን ድህረ ምርጫን በተመለከተ ዶይቸ ቬለ ተከታትሎ አዳዲስ መረጃዎችን ለእናንተ ያደርሳል።...more0minPlay
June 02, 2026በአዲስ አበባ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት እየተለጠፈ ነውበአዲስ አበባ ትናንት ምርጫ በተከናወነባቸው 23 የምርጫ ክልሎች ሥር ባሉ የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ጊዜያዊ ውጤት እየተለጠፈ ነው። እስከ እኩለ ቀን ገደማ ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ በአምስት የምርጫ ጣቢያዎች ባደረገው ምልከታ፣ ሦስቱ የውጤት ቆጠራ ላይ ነበሩ።...more4minPlay
June 02, 2026በአማራ ክልል የምርጫ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነውስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የወልድያ ከተማ ነዋሪም የምርጫ ውጤቱ ዛሬ በምርጫ ጣቢያዎች መለጠፉን ገልጸው ወልድያ ግን ወደተለመደ ውሎዋ አልተመለሰችም ይላሉ።»ትራንስፖርትም ስሌለለ ዝም ብለን በእግራችን ወደ ቢሮ ገባን። ለጥፈዋል አሁን አላየሁትም»ብለዋል። #ምርጫ2018 #EthiopiaElection2026....more4minPlay
June 02, 2026መገናኛ ብዙኃን 7ኛዉን የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ እንዴት ዘገቡት?ከኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ማግሥት ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ ጋዜጠኞች በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ለዘገባ ያደረጉት እንቅስቃሴ ፈታኝ እንደነበር ተናግረዋል። ፎቶ ማንሳት ክልክል የነበረባቸዉ ፤ ፖሊስም ሆነ የምርጫ አስፈፃሚ አካላት፤ „ተመለስ“ እያሉ ጋዜጠኞች እንዳይገቡ የከለከሉበት፤ የምርጫ ቦታዎች ነበሩ።...more6minPlay
June 02, 2026በሀዋሳ ጊዜያዊ የምርጫ ውጤቶች ይፋ ተደርገዋልነዋሪዎች በየምርጫው ጣቢያዎቹ በመገኘት ውጤቶችን ሲመለከቱ ውለዋል ፡፡ በከተማው የአዲስ አበባ ቀበሌ ምርጫ አስፈጻሚ ቢኒያም ድንቁ እና የሰላም አደባባይ ምርጫ አስፈጻሚ ቢኒያም በላይነህ በጣቢያው በድምፅ መስጠትም ሆነ በቆጠራ ሂደት ያጋጠመ ችግር አለመኖሩን ጠቅሰዋል። #ምርጫ2018 #EthiopiaElection2026....more5minPlay
June 02, 2026በበሻሻ፣ ጅማ እና አጋሮ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤቶች ተለጥፈዋልየብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝደንት ከኢዜማ እና ከነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ዕጩዎች ጋር ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩበት ጎማ 2 የምርጫ ክልልን ጨምሮ በጅማ እና አጋሮ አካባቢዎች በምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ተለጥፏል።...more4minPlay
June 02, 2026የዳግም ጦርነት ሥጋት በትግራይየፌደራል መንግስትና ህወሐትን ከሚያጋጩአቸው ነጥቦች ሌላኛው «ጽምዶ» ነው። ለአጭር ጊዜ ዓላማ የሚደረግ መቀናጆ እንደማለት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አሕመድና ሌሎች ከፍተኛ ወታደራዊ ሹማምንት ይህን መቀናጆ ሲያወግዙ ተደምጠዋል።...more7minPlay
June 02, 2026በምርጫ ከሚያሸንፈው አዲስ አመራር ምን ይጠበቃል?ትናንት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ/ም ኢትዮጵያውያን በመጭው አመስት አመታት የሚያስተዳድራቸውን ለመምረጥ ድምፅ ሲሰጡ ውለዋል። ከ54 ሚሊዮን በላይ መራጮች በተመዘገቡበት 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አሸናፊው አካል በቀጣይ አምስት አመታት ሀገሪቱን የማስተዳደር ሀላፊነት ይጣልበታል።ለመሆኑ ከመጭው አዲስ አመራር ምን ይጠበቃል?...more5minPlay
June 02, 2026በአዳማ፣ ቢሾፍቱ እና ሸገር ጊዜያዊ የምርጫ ውጤትበኦሮሚያ ክልል በአዳማ፣ ቢሾፍቱና ሸገር ከተሞች በየምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ሲለጠፍ ውሏል፡፡ ምርጫው በተረጋጋ ሁኔታ ተጠናቋል በተባለባቸው አካባቢዎች አሁን ድምጾችን ከየምርጫ ጣቢያዎች ወደ ምርጫ ክልሎች የማሰባሰብ ስራም እየተገባደደ ስለመሆኑ የቦርዱ አስተባባሪዎች ይናገራሉ፡፡...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,870 episodes available.