Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,856 episodes available.
September 01, 2026ኢሕአፓ ለአገራዊ ምክክሩ አንዳችም «አይነት ዕውቅና እንደማይሰጥ» ዐሳወቀኢሕአፓ አገራዊ ምክክሩ «ለኾኑ ሳምንታት የተኪያሄደ የብልጽግና ጉባኤ» ሲል በማጣጣል አንዳችም ዕውቅና እንደማይሰጥ ዐሳወቀ ። ፓርቲው «ከድጡ ወደ ማጡ» በሚል ርእስ ዛሬ ባወጣው ዘለግ ያለ መግለጫ፦ ምክክሩን «በኦሕዴድ ብልፅግና ዘዋሪነት ተጀምሮ» የተቋጨ ሲል ገልጦታል ።...more5minPlay
August 31, 2026ግጭት ማስወገድ የተሳናቸው የአፍሪካ ኀብረት መዋቅሮችና የማሻሻል ሂደቶችበአፍሪካ የሚከሰቱ ግጭቶችን በመከላከልና መፍትሄ በመፈለግ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ። በውይይቱ ላይ የወቅቱ የአፍሪካ ኀብረት ሊቀመንበርና የቡሩንዲው ፕሬዝደንት ኤቭሪስት ዳይሺምዬ፣ የአስተናጋጇ ሀገር አንጎላ ፕሬዝደንት ዢዋው ሎሬንዞና ሌሎች መሪዎች እንደዚሁም ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች ተገኝተዋል።...more4minPlay
August 31, 2026የነሐሴ 25 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበዛሬ የስፖርት መሰናዶዋችን ፕሬዚደንቱን እና ዋና ጸሐፊውን ስላፋጠጠው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ውዝግብ ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። እግር ኳስ እና የሜዳ ቴኒስን የሚመለከቱ ሌሎች ዘገባዎችንም አካትተናል ። ሙሉ ዘገባውን በድምፅ እና በጽሑፍ በማገናኛው በኩል መከታተል ይቻላል ።...more13minPlay
August 31, 2026አይስላንድ ለግዜው ወደ አውሮጳ ህብረት ላለመግባት ወሰነችከ450 ሺ የማይበልጥ ህዝብ እንዳላት የሚነገርላት በስሜን አትላንቲክ ስር የምትገኘው ደሴት `አይስላንድ` ወደ አውሮጳ ህብረት ለመግባት ቀደም ሲል ተጀምሮ ግን ተቋርጦ የነበረው ድርድር እንዳይቀጥል ባለፈው ቅዳሜ በተካሄደ ህዝበ ውሳኔ የወሰነች መሆኑ ተገልጿል።...more4minPlay
August 31, 2026በአሜሪካ እና ካናዳ መካከል ያገረሸው የንግድ ጦርነትና የዲፕሎማሲ ውጥረትአሜሪካ እና ካናዳ ባለፈው ሳምንት ለማድረግ አቅደውት የነበረው ድርድር ከከሸፈ በኋላ፣ አንዳቸው ሌላኛቸውን በመጨረሻው ሰዓት ምክንያታዊ ያልሆነ መደራደሪያ በማቅረብ ተወነጃጅለው አዲስ ታሪፍ ወደ መጣል እርምጃ ተሸጋግረዋል።...more6minPlay
August 31, 2026በባቲ ወረዳ «የኦነግ ሸኔ» ጥቃት፣ እገታና መፈናቀል ነዋሪዎችን ለከፍተኛ ምሬት መዳረጉበአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ባቲ ወረዳ «ኦነግ ሸኔ» የተባሉ ታጣቂዎች በሚያደርሷቸው ተደጋጋሚ ጥቃት፣ እገታ፣ ግድያ እና መፈናቀል የአካባቢውን ማህበረሰብ ለከፍተኛ ምሬትና እንግልት መዳረጉን ነዋሪዎች ተናገሩ።...more4minPlay
August 30, 2026የኦባሳንጆ አዲስ የሰላም ጥረት በፌደራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ምን ያህል ሊያርግብ ይችላል ?ውጥረቱ በተባባሰበት በዚህ ሳምንት ሰኞ በአፍሪቃ ቀንድ የአፍሪቃ ኅብረት ልዩ መልዕክተኛ የቀድሞ የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ መቀሌ መሄዳቸው መሰማቱ የሰላሙ ጥረት እንደገና የመንቀሳቀሱ ተስፋ ተደርጎ ተወስዷል። ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል እስካሁን ስለኦባሳንጆ ጉብኝት የተባለ ነገር የለም።...more0minPlay
August 29, 2026የምስራቅ ወለጋው ጊዳ አያና ግጭት የፈጠረው አለመረጋጋትበኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንገር-ጉቴ ከተማ አቅራቢያ ቱሉ-ሌንጫ በተባለ ቀበሌ መንደር ሶስት ተብሎ በሚጠራ አከባቢ ከአንድ ሳምንት በፊት ታጣቂዎች በትራንስፖርት በሚጓዙ በርካታ መንገደኞች ላይ ጥቃት መፈጸማቸው ከተነገረ በኋላ አለመረጋጋቱ እንደቀጠለ መሆኑን ነዋሪዎች ገለጹ፡፡...more0minPlay
August 29, 2026ዋሽንግተን የሱዳን ማዕቀብ እንዲሰፋ ጠየቀች- አፍሪካ ከኢራኑ ጦርነት ተጽዕኖ አልወጣችምዩናይትድ ስቴትስ በሱዳን ዳርፉር ግዛት ተጥሎ የቆየው የመሳሪያ ማዕቀብ በመላው ሀገሪቱ የሚተገበር ሆኖ እንዲሻሻል ለፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት የውሳኔ ሐሳብ ያቀረበችው ሰሞኑን ነው።...more0minPlay
August 29, 2026የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት መለቀቅ እና በወላጆች ላይ የፈጠረው ድንጋጤየዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ የምዘና ውጤት ይፋ መሆንን ተከትሎ ለወራት ያህል ቀን ከሌሊት ሲደክሙ የነበሩ፣ በተለይም በትምህርታቸው የደረጃ ተማሪ የነበሩ ታዳጊዎች ያልተጠበቀ ዝቅተኛ ውጤት አምጥተው ማለፍ አልቻሉም።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,856 episodes available.