Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,871 episodes available.
May 19, 2026የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዐቃቢያነ-ሕግጋት ከፊል የሥራ ማቆም አደረጉበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዐቃቢ ህጎች ከፊል የሥራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን አስታወቁ ፡፡ አቃቢያነ-ሕግትከባለፈው ዓርብ ጀምሮ በከፊል ሥራ ያቆሙት መንግሥት የፍትህ ሥርዓቱን ለማጎልበት የፈቀደው የአቃቢያነ ህግ የደመወዝ እና የጥቅማ ጥቅም ማሻሻያ ተግባራዊ አልሆነም በሚል ነው ፡፡...more4minPlay
May 19, 2026የፕላኔት መሬት ጤናማነት እንዴት ይመለስ?የሰው ልጅ ፕላኔት ዓለም ከተሸከመችው የተፈጥሮ ሀብት በላይ ለመጠቀም ግፊት ማድረጉ የዓለማችንን ለተያዩ የተፈጥሮ አደጋዎች እየዳረገ ነው ሲሉ ሳይንቲስቶች አሳሰቡ።...more10minPlay
May 18, 2026በኢትዮጵያ ሊደረግ ስለታቀደው ምርጫ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አስተያየትበምርጫ ሕጉ መሰረት በተለምዶ ዳያስፖራ በሚለው የእንግሊዘኛ ቃል የሚጠሩት በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን መመረጥም ሆነ መምረጥ አይችሉም። ሆኖም ሂደቱን መከታተላቸው በየመድረኩም አስተያየት መስጠታቸው አልቀረም። ዶቼቬለ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ፣ስለ ምርጫው ያላቸውን አስተያየት ጠይቋቸዋል።...more0minPlay
May 18, 2026የኢትዮጵያ እና ሱዳን ፍጥጫ ወዴት እያመራ ነው?የሱዳን ብሔራዊ ጦርና የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ውጊያ ወደ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የበለጠ በመጠጋት ላይ ይገኛል። የሱዳን ጉዳይ ከኢትዮጵያ ጋር “የሁለትዮሽ መዋቅራዊ የውይይት ማዕቀፍ” የተፈራረመችው አሜሪካ በዐይነ ቁራኛ የምትከታተለው ነው። አሜሪካ ከምርጫ በኋላ ኢትዮጵያ እና ግብጽን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ ማደራደር ትጀምራለች ተብሎ ይጠበቃል።...more0minPlay
May 18, 2026የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ ሂደት በጎዴበሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ የተጀመረው የማዳበርያ ፋብሪካ ግንባታን ከታቀደው ጊዜ አስቀድሞ ለማጠናቀቅ ጥረት እንደሚደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ገለፁ።...more0minPlay
May 18, 2026የግንቦት 10 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባጋና አክራ ውስጥ በተከናወነው የአፍሪቃ አትሌቲክስ ፉክክር ኢትዮጵያ በሜዳሊያ ብዛት በ3ኛ ደረጃ አጠናቅቃለች ። ኤርትራ በ1 ብቸኛ ግን ደግሞ በወርቅ ሜዳሊያ 16ኛ ደረጃ አግኝታ የወርቅ ሜዳሊያ ማግኘት የተሳናት አስተናጋጇ ጋናን በልጣለች ። በፕሬሚየር ሊጉ ዛሬ ማታ መሪው አርሰናል እንዲሁም ነገ ተከታዩ ማንቸስተር ሲቲ ወሳኝ ጨዋታ አላቸው ።...more0minPlay
May 18, 2026የሶማሊላንድ 35ተኛ ዓመት «የነጻነት ቀን»ሶማሊላንድ ራስ ገዝነቷን ያወጀችበት 35ኛ ዓመት በዛሬው ዕለት ታስቦ ውሏል። ሶማሊላንድ ከሶማሊያ ራሷን ነጥላ መንግሥት መሥርቻለሁ ካለችበት ከጎርጎሪዮሳዊው 1991 ዓም አንስቶ ከወራት በፊት እንደ ሀገር እውቅና የሰጠቻት እስራኤል ብቻ ናት።...more0minPlay
May 18, 2026ኦባሳንጆ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም እንዲሰሩ በድጋሚ ተሾሙየቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ሰሞኑን የተሰጣቸው ሹመት፣ የአፍሪከ ሕብረት ኮሚሽን ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት የሚያደርገውን ጥረት መደገፍ የሚል ነው።...more0minPlay
May 17, 2026እንወያይ፤ የመናገር ነጻነት እና የጋዜጠኝነት ፈተናዎች በኢትዮጵያኢንተርናሽናል ሚዲያ ሰፖርት በቅርቡ ይፋ ባደረገው የዳሰሳ ጥናት "የፖለቲካ እና የግጭት ኹኔታዎች ጋዜጠኞች ላይ "ብሔራዊ ጥቅም" በሚል ሽፋን በጋዜጠኞች ላይ የደኅንነት አደጋዎችን ለመፍጠር በመደበኛነት ሥራ ላይ መዋላቸውን ጠቅሷል። የጥናት ግኝቱ ጋዜጠኞች " ዛቻ፣ እሥር፣ አፈና፣ የግዳጅ መሰወር እና ዝርፊያ" እንደተፈፀመባቸው አትቷል።...more0minPlay
May 17, 2026የዓለም ጤና ድርጅት የኢቦላ ወረርሽኝን ተከትሎ ዓለም አቀፍ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀየዓለም ጤና ድርጅት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እስካሁን ከ80 በላይ ሰዎችን በገደለው እና ምንም አይነት ክትባት ባልተገኘለት የኢቦላ ዝርያ ምክንያት ዛሬ ዕሁድ ዓለም አቀፍ የአስኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,871 episodes available.