Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,871 episodes available.
May 15, 2026ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በኢትዮጵያውያን ላይ የቀጠለው ጥቃትበደቡብ አፍሪካ የመጤ ጠል እንቅስቃሴ ጋብ አያለ ቢመጣም «ሕገ ወጥ ግንባታ» በሚል ምክንያት ሱቆቻቸው እየፈረሱባቸው እንደሚገኙ ፍልሰተኛ ኢትዮጵያዊያን ገለጹ።...more5minPlay
May 15, 2026የአሜሪካ ፕሬዝደንት የቻይና ጉብኝት እና የሃገራቱ ግንኙነትየአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይና አቻቸው ዢ ጂንፒንግ ጋር ያደረጉት ውይይት፣ ሁለቱ ሃገራት በቀጣይ ዓመታት የሚኖራቸውን ግንኙነት የሚወስን እንደሆነ ተገለጸ። ፕሬዝደንት ትራምፕ በቻይና የነበራቸውን የሁለት ቀናት ጉብኝት፣ ዛሬ ያጠናቅቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።...more5minPlay
May 14, 2026አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ የጣለችዉን የጦር መሣሪያ ማዕቀብ አነሳች"የጦር መሣሪያ ማዕቀብ ማንሳት እየተካረረ በሄደው በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጉዳይ፤ ህወሓትም በዚህ ሒሳብ ዉስጥ የሚታይ ስለሆነ እንደገና ተጨማሪ አቀጣጣይ ሊሆን ይችላል የሚል ግምገማ ነው ያለኝ።"...more5minPlay
May 14, 2026የብሪክስ ስብሰባ፤ የኢራን ጦርነት ቀዉስና የነዳጅ ዋጋ ንረት ጉዳይ ሸብቦታልሕንድ መዲና ኒዉ ደልሒ ዉስጥ ዛሬ የተሰበሰቡት የ BRICS አባል ሐገራት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች፣ ዩናይትድ ስቴትስና እስራኤል በኢራን ላይ በከፈቱት ጦርነትና መዘዙ ላይ እየተነጋገሩ ነዉ። BRICS በሚል ምሕጻረ ቃል የሚጠራዉ ስብስብ ዋና ዓላማ ምጣኔ ሐብታዊ ቢሆንም እንደ አብዛኞቹ ተመሳሳይ ማህበራት ፖለቲካዊ ጉዳዮች እየተጫኑት ሆንዋል።...more0minPlay
May 14, 2026የኢትዮጵያ እና ዮናይትድስቴትስ የጋራ ምክክርዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ሳይንስ ባለሙያ፣ አቶ መኮንን ከተማ፣ኢትዮጵያና አሜሪካ ሰሞኑን የተስማሙባቸው ጉዳዮች፣ ከ120 ዓመታት በላይ ያስቆጠረውን ግንኙነታቸውን ሕጋዊ ቅርጽ ያስያዘ መሆኑን አስረድተዋል። ከዚህ በፊት፣በሁለቱ ሃገሮች መኻከል በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደረጃ የተደረስ ሥምምነት እንዳልነበር ባለሙያው ተናግረዋል።...more5minPlay
May 14, 2026በዓለም የገንዘብ ድርጅት IMF የተወደሰው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በባለሙያ ምልከታበቅርቡ ኢትዮጵያን የጎበኙት የዓለማቀፉ ገንዘብ ድርጅት IMF ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጂዮርጄቫ የኢትዮጵያን አጠቃላይ የኢኮኖሚ ማሻሻያ አስደማሚ በማለት አወድሰዋል።ዶቼቬለ ያነጋገራቸው የገንዘብ አስተዳደር ባለሙያ እንደሚሉት ግን 2 ዓመት ሊደፍን ወራት የቀረው የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚው ማሻሻያ ጠንካራ ጎን ብቻ ሳይሆን ውስንነቶችም አሉት፡፡...more4minPlay
May 14, 2026የባሕል መድረክ፤ የግል ሙዝየም በሐረርአቶ አብደላ አሰባስበው ዛሬ በሙዝየም አስቀምጠው የሚያስጎበኟቸው ቅርሶች ተጠብቀው ለትውልድ እንዲተላለፉ ለማድረግ ጥገና እንደሚያከናውኑ የሚናገረው ኤልያስ ቅርሶች በተለያየ ምክንያት እንዳይጠፉ በተለያየ መንገድ በጥንቃቄ እንዲቀመጡ ማድረጋቸውን አብራርቷል።...more12minPlay
May 14, 2026በአማራ ክልል የምረጡኝ ዘመቻ ተግዳሮትበአማራ ክልል በሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የሚሳተፉ 23 ሀገራዊና ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ 17 ቀናት በቀሩት የምርጫ አስቻይ ሁኔታ ባለባቸው አካባቢዎች የምርጫ ቅስቀሳ ማድረግ ቢችሉም የጸጥታ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች ግን የፓርቲያቸውን አላማ ለማስተዋወቅ ተቸግረናል ይላሉ።...more4minPlay
May 14, 2026ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች ያወጣው የአንድ ወር የሰብአዊ መብቶች ክትትልቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች ፣በትግራይ ክልል "የተቋማዊ ውድቀት እና የሰብአዊ ቀውስ" ሥጋት መኖሩን በጠቀሰበት ቀዳሚው ጉዳይ ህወሓት ከስድስት ዓመታት በፊት በትግራይ ክልል የነበረውን ምክር ቤት እንደገና ማቋቋሙ የፕሪቶሪያውን ስምምነት ማፍረሱን እና ወደ ቅድመ-ጦርነት የአስተዳደር መዋቅሮች መመለስን ያሳያል ብሏል።...more4minPlay
May 14, 2026የምርጫ ዝግጅት በምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴ ከተማየምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች የምርጫ ካርድ በመውሰድ ይወክልናል ያሉት ለመምረጥ የምርጫውን ዕለት እየተጠባበቁ እንደሚገኙ ለዲቼቬለ ተናግረዋል።፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የነቀምቴ ከተማ ምርጫ ክልል ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌታሁን ቶሌራ እንደተናገሩት በከተማው ሰባት የሚደርሱ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ይሳተፋሉ ።...more3minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,871 episodes available.