Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,871 episodes available.
May 13, 2026በመተከል ዞን በመኪና ላይ በደረሰ ጥቃት ከ30 በላይ መንገደኞች ተገደሉ፤ከ50 በላይ ቆሰሉየአካባቢው ነዋሪ እንደተናገሩት ታጣቂዎቹ ተሳፋሪዎችን ከመኪና በማውረድ መዝረፋቸውንና ሌሎችን ደግሞ በጥይት መደብደባቸውን ተናግረዋል፡፡ በጥቃቱ ከ30 በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን የገለጹ ነዋሪው እደነዚህ ዓይነት ዘግናኝ ጥቃት በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ ሲደርስ ከ2013 ዓ.ም ወዲህ የመጀመሪያው ነው ብለዋል...more0minPlay
May 13, 2026ባይናንስ ከአርብ ጀምሮ በኢትዮጵያ ብር የሚደረግ ግብይት ያቆማልበዓለም ትልቁ የክሪፕቶከረንሲ መገበያያ የሆነው ባይናንስ ከመጪው አርብ ጀምሮ በብር የሚደረጉ ግብይቶች እንደሚያቆም አስታውቋል። ባይናንስ በዘረጋው የመገበያያ መድረክ ከኢትዮጵያ የሚሳተፉት ክሪፕቶከረንሲ “አዋጭ ኢንቨስትመንት” እንደሆነ የሚያምኑ ወጣቶች ናቸው። መሰል ግብይቶች ግን ለሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ተመራጭ እየሆኑ መጥተዋል።...more0minPlay
May 13, 2026የህወሓት አባላት ናቸዉ የተባሉ ታጣቂዎች ተማሪዎችን አፈኑ፣ ቤት አቃጠሉምበራያ አላማጣ ከተማ በሚገኘው የኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ጉባኤ ቤት ይማሩ የነበሩ ከ50 በላይ የአብነት ተማሪዎች በከተማው ውስጥ በሚንቀሳቀሱ የህወሃት ታጣቂዎች ታፍነው መወሰዳቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የአብነት ተማሪዎች ገለጹ።...more0minPlay
May 13, 2026የ115 ሀገራት ባለሙያዎች በተሳተፉበት ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ያሸነፈው ኢትዮጵያዊ ወጣትናትናኤል ጌጤነው የተባለ 24 ዓመት ወጣት ሰሞኑን አማዞን ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር አሸናፊ ሆኗል። ወጣቱ አሸናፊ የሆነው አይቪ የተባለ ለትምህርት አጋዥ የሆነና ያለኢንተርኔት የሚሰራ የሰውሰራሽ አስተውሎት ዲጅታል መድረክ በመፍጠር ነው። ወጣቱ ለወደፊቱም ኢትዮጵያን የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂማዕከል የማድረግ ህልም አለው።...more0minPlay
May 13, 2026በትግራይ እየተስተዋለ ነው የተባለው የፕሬስ ነጻነት አፈናለጋዜጠኞች መብት ጥበቃ ለመሟገት የተቋቋመው ቮክስ ትግራይ የተሰኘው ደርጅት በዳሰሳዊ ትናቱ ባለፉት አንድ አመታት መሸርሸር የጀመረው በትግራይ የፕሬስ ነጻነት ይዞታው ባለፉት ስድስት ወራት ደግሞ አስከፊ ሆኖ ታይቷል ይላል፡...more0minPlay
May 13, 2026የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኅብረት በመራጮች ምዝገባ ሂደት የታዘባቸው ጉድለቶችሰነዱ ውሱን የምርጫ ምዝገባ ጣቢያዎች ላይ ቢሆንም የታጠቁ ኃይሎች ለምዝገባ በሄዱ ሰዎች ላይ፣ ይህንና ሥራ ለማስፈፀም በተመደቡ ባለሙያዎች እና ሥራውን በሚታዘቡት ላይ ማስፈራራት፣ ወከባ እና ጥቃት ጭምር ማድረሳቸውን ኅብረቱን በዋና ዳይሬክተርነት የሚመሩት አቶ አበራ ኃይለማሪያም ዛሬ ለዶቼ ቬለ ገልጠዋል።...more0minPlay
May 12, 2026አስቸጋሪው የሜርስ አንድ ዓመት የስልጣን ዘመንሜርስ በአንድ ዓመቱ የስልጣና ዘመናቸው በህዝብ ዘንድ ያላቸው ተቀባይነት በጣም ዝቅተኛ ሆኗል። ይህ ደግሞ በዚህ ጊዜ ውስጥ መጤ ጠል የሚባለውን ቀኝ ጽንፈኛ ፓርቲ«አማራጭ ለጀርመን»ን በእጅጉ ጠቅሟል። ወካይ በተባለ የቅርብ ጊዜ ዳሰሳ ጥናት ውስጥ ከተሳተፉት1303 ጀርመናውያን 86 በመቶው በሜርስ መንግስት ደስተኛ አይደለንም ብለዋል።...more11minPlay
May 12, 2026የሃንታ ተሀዋሲ የትመጣና ምንነትሰሞኑን ሃንታ የተሰኘ የመተንፈሻ አካላትን የሚጎዳ የተሐዋሲ ዓይነት በተለያዩ ሰዎች ላይ መገኘቱ መነጋገሪያ ሆኗል። የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያመለክተው እስካሁን በአዲሱ ተሐዋሲ የሞቱት ቁጥር ሦስት ደርሷል።...more11minPlay
May 12, 2026በዋግ ኸምራ ዞን የአበርገሌ ወረዳ ተፈናቃዮች አቤቱታበዋግ ኸምራ ዞን አበርገሌ ወረዳ እየተስፋፋ በመጣው ግጭት ምክንያት ወደ ሰቆጣ ከተማ የተሰደዱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች፣ ምንም ዓይነት ሰብአዊ ድጋፍ ባለማግኘታቸው ለከፋ ረሃብና እንግልት መጋለጣቸውን ገለጹ።...more4minPlay
May 12, 2026ከመሬት ለአራሹ እስከ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ አቶ ዘገዬ አስፋው ሲታወሱበመሬት ለአራሹ ትግልና ውጤት የሚታወቁት እንዲሁም ላለፉት አራት ዓመታት በአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ውስጥ አንዱ ኮሚሽነር ሆነው በማገልገል ላይ የነበሩት አቶ ዘገዬ አስፋው አረፉ። አቶ ዘገዬ ባደረባቸው ሕመም በህክምና በመረዳት ላይ ሳሉ ትናንት ማምሻውን በሆስፒታል ስለማረፋቸውም ተነግሯል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,871 episodes available.