Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,871 episodes available.
May 16, 2026የሙሴቪኒ 40ኛ ዓመት የስልጣን ዘመን እና የዩጋንዳ ፈተናዎችየዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ሰሞኑን ሰባተኛ ተከታታይ የስልጣን ዘመናቸውን የሚያስጀምራቸውን ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። የበርካታ ምስራቅ አፍሪቃዉኢን የፖለቲካ መሪዎች በጦር ከታመሰች ሀገር በወታደራዊ መለዮ የተገለጡት ሰው እንደምን አራት አስርት ዓመታትን በስልጣን ላይ ቆዩ ፤ ዩጋንዳንስ ከየት አንስተው የት አደረሱ ሲሉ ይጠይቃሉ ።...more5minPlay
May 16, 2026ስሪል ራማፎሳ ፤ የፋላ ፋላ ንቅናቄ የስልጣናቸው ማብቂያ ይሆን?ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ላይ የተጀመረው አዲሱ ንቅናቄ በጎርጎሪያኑ 2022 መገባደጃ ላይ ወደነበሩበት አስገዳጅ ሁኔታ በድጋሚ ሊመልሳቸው እንደሚችል አስግቷል። ራማፎዛን ከመንበራቸው ሊያነቃንቃቸው ይችል ይሆን የተባለለት ንቅናቄው የተሰነዘረባቸውን የሥነ-ምግባር ጉድለት ተከትሎ የመጣ ነው ተብሏል።...more0minPlay
May 16, 2026የአገራዊ የውይይት ኮሚሽን የስራ አፈጻጸም ሂደትና ቀጣይ እርምጃውኢትዮጵያ መንግስት በአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚቀርብለትን ምክረሃሳቦች በሙሉ ለማስተግበር ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል፡፡ኮሚሽኑ የእስካሁኑን የሥራ አፈጻጸም ባሳወቀበት ወቅት፤የኮሚሽኑ አባላት እስካሁን ላበረከቱት አስተዋፅኦ በመንግስት ተመስግነዋል፡፡ይሁንና በኮሚሽኑ ገለልተኝነት ላይ ጥያቄ ሲያነሱ የቆዩት ወገኖች በኮሚሽ አስተዋጽኦ ጥርጣሬ አላቸው።...more0minPlay
May 16, 2026በትግራይ ክልል "ለሽግግር የሚጠቅሙ ወሳኝ ነገሮች እየተሠሩ ነው" - ህወሓትህወሓት ከስድስት ዓመታት በፊት በትግራይ ክልል የነበረውን ምክር ቤት ወደ ሥራ ከመለሠ ወዲህ በክልሉ "ለሽግግር የሚጠቅሙ" ወሳኝ ያላቸው ተግባራት እየተሠሩ መሆኑን ገለልጿል።ብብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕጋዊነቱ የተሠረዘው ህወሓት"ፈፃሚ ካቢኔ እንደ አዲስ እያዋቀረ" እና የሰላም እና የመረጋጋት ሥራዎችም እየተከናወንኩ ነው ብሏል።...more0minPlay
May 16, 2026ትራምፕ በናይጄሪያ ሁለተኛው የአይ ኤስ አዛዥ መገደሉን ተናገሩየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "የእስላማዊ መንግሥት" ከፍተኛ አባል የነበሩት አቡ-ቢላል አል-ሚኑኪ መገደላቸውን ተናግረዋል። ትራምፕ እንዳሉት አቡ-ቢላል አል-ሚኑኪ የተገደለው በናይጄሪያ ሲሆን የአሜሪካ እና የናይጄሪያ ኃይሎች ባሳተፉበት የጋራ ተልዕኮ ነው።...more0minPlay
May 15, 2026ፈረንሳይ በአፍሪካ አዲስ አጋሮችን እየፈለገች ነውየቀድሞ ቅኝ ግዛቶቿ የነበሩትን የምዕራብ አፍሪካ ሃገራት መሰረት አድርጎ የቆየው የፈረንሳይ የአፍሪካ ፖሊሲ እየተቀየረ ያለው በሳህል ሃገራት ላይ የነበራት ተጽዕኖ ባለመቀጠሉ መኾኑን ዶይቸ ቨለ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ተንታኝ አመለከቱ። እናም ፓሪስ ፊቷን ከፈረንሳይኛ ተናጋሪ ሃገራት ወደ እንግሊዝኛ ተናጋሪዎቹ ማዞሯ፣ ሌሎች ፈቃደኛ አጋሮች የምታገኝበ...more5minPlay
May 15, 2026የወጣቶች ዓለም፤ ህይወትን በኪነ-ጥበብ የመቅረጽ ጥበብወጣት ሲቲና ካንዱ በቤተሰብ መምሪያ አብነት የሙዚቃና የቲያትር ቡድን ውስጥ በየእለቱ ራሷን ለተሻለ የሙዚቃ ደረጃ ለማብቃት ትሰራለች። የቤተሰብን ይሁንታ ማጣት፣ የተጣረሰ የማህበረሰብ አመለካከትን ተቋቁማ በየጊዜው በሙዚቃ ማደጓን ቀጥላለች።...more10minPlay
May 15, 2026የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ክርክርና የሕዝብ አስተያየትየኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ያዘጋጀው የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ በተለያዩ የቴሊቪዥን ጣቢያ እየተላለፈ ይገኛል።...more3minPlay
May 15, 2026አዲስ የኤች አይ ቪ ክትባትኢትዮጵያ የኤች.አይ.ቪ ኤድስ ተሐዋሲን ለመከላከል ያስችላል የተባለለትን መድኃኒት በውስን ወራት ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት እየሠራች መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በተዋሲው ያልተጠቁና በአጋላጭ የሥራ ሁኔታ ውስጥ ላሉ የማኅበረሰብ አካላት የሚሰጥ ነው የተባለው መድኃኒቱ የውጤታማነት ደረጃው ያላቀ እንደሆነ ተነግሯል።...more4minPlay
May 15, 2026የምርጫ ዝግጅት በደሴ ከተማ የሕዝብ አስተያየትየምርጫ ካርዳቸውን በእጃቸው የጨበጡ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ወደ ምርጫ ጣቢያ ለመሄድ ቀጠሮ ቢይዙም፣ በከተማዋ ጎዳናዎችና ሰፈሮች ላይ ግን የሚታየው የፖለቲካ እንቅስቃሴ «የአንድ ወገን» ብቻ እንደሆነ ይናገራሉ።...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,871 episodes available.