Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,871 episodes available.
May 12, 2026የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የስብሰባ ትኩረትትናንት ብራስልስ ቤልጂግ የተካሄደው የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ከተወያየባቸው በርካታ አጀንዳዎች ውስጥ፤ ሩሲያ በዩክሬን እያካሄደች ያለው ጦርነት፤ የመካከለኛው ምሥራቅ ሁኔታ፤ አሜሪካና እስራኤል ከኢራን ጋር የገቡበት ጦርነትና ያስክተለው ቀውስ ዋናዎቹና ትኩረት የተሰጣቸው ነበሩ።...more4minPlay
May 12, 2026የኢትዮጵያ የምርጫ ስርዓት፤ አብላጫ ድምጽ ወይስ ተመጣጣኝ?ምርጫ በኢትዮጵያ በአብላጫ ድምጽ የምርጫ ስርዓት የሚመራ ነው፡፡ ይህ የምርጫ ስርዓት ወደ ተመጣጣኝ የምርጫ ስርዓት እንዲቀየር የሚጠይቁ ፖለቲከኞች እና የፖለቲካ ድርጅቶች ግን በርካቶች ናቸው፡፡...more4minPlay
May 12, 2026የአፍሪካ ቀንድ ፍልሰተኞች በአደገኛው መስመር መጓዛቸውን አላቆሙም-አይኦኤምየምሥራቁ የጉዞ መስመር በሚባለው አቅጣጫ ባለፈው ዓመት ከሞቱት ከ900 በላይ የአፍሪካ ቀንድ ፍልሰተኛች 700ዎቹ ኢትዮጵያውያን መኾናቸውን የገለፀው ዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት-አይኦኤም ይሄም ኾኖ ሰዎች መሰመሩን መጠቀም አለማቆማቸውን አመለከተ።...more4minPlay
May 11, 2026የአየር ንብረት ለውጥ እየፈጠረ ያለውን ችግር ስለመቋቋም የመከረው ዓለም አቀፍ ስብሰባየአየር ንብረት ለውጥ በአለም አቀፍ ደረጃ እየፈጠረ ያለውን ችግር መቋቋም ወይም ተጋላጭነትን መቀነስ የሚቻልበትን መንገድ የሚጠቁም አለም አቀፍ ኮንፈረንስ በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ቀናት ተካሂዳል። በኮንፍረንሱ የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን ለመፍታት የሚያግዙ በርካታ የምርምር ስራዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል።...more4minPlay
May 11, 2026ማሕደረ ዜና፣ ዩናይትድ ስቴትስ-እስራኤልና ኢራን በጦርነትና ዲፕሎማሲ መሐልየፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት ደግሞ የዋሽግተን-ቴል አቪቭ መሪዎች የሚያዚያ 8ቱን ተኩስ አቁም የተቀበሉት፣ ከኢራን የገጠማቸዉ ጠንካራ አፀፋ፣የሕዝባቸዉ ተቃዉሞና የምጣኔ ሐብቱ ኪሳራ አ,ስገድዷቸዉ እንጂ በድርድር መሐል የከፈቱትን ጦርነት በድርድር ለማቆም ፈልገዉ አልነበረም።...more14minPlay
May 11, 2026የኢራን የሰላም ዕቅድ በአሜሪካ ውድቅ የመሆኑ አንድምታኢራን፤የአሜሪካ ማዕቀቦች እንዲነሱ መጠየቅን ጨምሮ ባለ14 ነጥብ የሰላም ዕቅድ በፓኪስታን በኩል አቅርባለች። የኢራን የሰላም ዕቅድ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ከማራዘም ይልቅ ጦርነቱን በዘላቂነት መቋጨት ላይ ያተኮረ ቢሆንም፤ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበውን ዕቅድ ተቀባይነት የሌለው ሲሉ ውድቅ አድርገውታል።...more0minPlay
May 11, 2026ፓርቲዎች የምርጫ ማስፈጸሚያ ገንዘብ አለቃቀቅ ላይ መዘግየት መኖሩን ገለጡየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለፖለቲካ ድርጅቶች በመደበኛ ጊዜ ከሚለቀው ገንዘብ በተጨማሪ፣ በምርጫ ወቅት ለሥራቸው ማስፈፀሚያ የሚያከፋፍለው በጀት መዝግየቱ እንዳሳሰባቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ።ፓርቲዎች ቅሬታውን ያቀረቡት የጋራ ምክር ቤት በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ፤ የቅድመ ምርጫ ሂደት ሥራዎች ላይ ከፓርቲዎች ጋር በመከረበት ወቅት ነው።...more0minPlay
May 11, 2026የኢኮኖሚ ዕድገት መመዘኛ የሕዝቡን የኑሮ ሁኔታም ከግምት ማስገባት አለበት-የተመድ ባለሙያየአፍሪካ አገራት የኢኮኖሚ እድገት መመዘኛዎች የሕዝቡን የኑሮ ሁኔታም ከግምት ማስገባት አለባቸው ሲሉ አንዲት አንጋፋ የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያና የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የአማካሪዎች ቡድን አባል ተናግረዋል።የእድገት ምዘናው፣ ማህበራዊ የእድገት መለኪያዎችን መመልከት እንዳለበት አሳስበዋል።...more0minPlay
May 11, 2026የግንቦት 3 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባሞሮኮ ውስጥ ትናንት በተከናወነው የራባት ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም መድረኩን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረው በአስደናቂ ውጤት ለድል በቅተዋል ። አርሰናል የማታ ማታ ከጉድ ወጥቷል ። በቡንደስሊጋው ወራጅ ቀጠና ቡድኖች ግብግቡ ቀጥሏል ። ሌሎችንም ጨምሮ ሙሉ ዘገባውን በድምፅና ጽሑፍ ከማገኛኛው ይከታተሉ።...more0minPlay
May 10, 2026በቋፍ ያለው የሀገር ውስጥና የአፍሪቃው ቀንድ አካባቢ ፖለቲካዊና የፀጥታ ሁኔታየኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ የፖለቲካና የፀጥታ ሁኔታ እንዲሁም ሱዳንና ሌሎቹን ሃገራት የሚያካትተው የአፍሪቃው ቀንድ አዲሱ አሰላለፍና አዝማሚያው ወዴት ያመራል?...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,871 episodes available.