Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
May 11, 2026የኢኮኖሚ ዕድገት መመዘኛ የሕዝቡን የኑሮ ሁኔታም ከግምት ማስገባት አለበት-የተመድ ባለሙያየአፍሪካ አገራት የኢኮኖሚ እድገት መመዘኛዎች የሕዝቡን የኑሮ ሁኔታም ከግምት ማስገባት አለባቸው ሲሉ አንዲት አንጋፋ የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያና የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የአማካሪዎች ቡድን አባል ተናግረዋል።የእድገት ምዘናው፣ ማህበራዊ የእድገት መለኪያዎችን መመልከት እንዳለበት አሳስበዋል።...more0minPlay
May 11, 2026የግንቦት 3 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባሞሮኮ ውስጥ ትናንት በተከናወነው የራባት ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም መድረኩን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረው በአስደናቂ ውጤት ለድል በቅተዋል ። አርሰናል የማታ ማታ ከጉድ ወጥቷል ። በቡንደስሊጋው ወራጅ ቀጠና ቡድኖች ግብግቡ ቀጥሏል ። ሌሎችንም ጨምሮ ሙሉ ዘገባውን በድምፅና ጽሑፍ ከማገኛኛው ይከታተሉ።...more0minPlay
May 10, 2026በቋፍ ያለው የሀገር ውስጥና የአፍሪቃው ቀንድ አካባቢ ፖለቲካዊና የፀጥታ ሁኔታየኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ የፖለቲካና የፀጥታ ሁኔታ እንዲሁም ሱዳንና ሌሎቹን ሃገራት የሚያካትተው የአፍሪቃው ቀንድ አዲሱ አሰላለፍና አዝማሚያው ወዴት ያመራል?...more0minPlay
May 09, 2026የጋናው ፕሬዚዳንት እና የወሲብ ጉቦን ለማስቀረት የጀመሩት ዘመቻየጋናው ፕሬዚዳንት ጆን ማሃማ ከፍተኛ የሕዝብ ድጋፍ ያስገኘላቸውን ነገር ግን አወዛጋቢ የሆነ ውሳኔ ወስነዋል። ውሳኔው ምናልባትም በቀጣሪዎች እና ተቀጣሪዎች ፤ ሠራተኛ እና አሠሪ ፣ አለቃ እና ምንዝር (የበታች) የወደፊት ግንኙነት ላይ መሰረታዊ ለውጥ ሊያመጣ እንደሚችል ተስፋ ተጥሎበታል።...more0minPlay
May 09, 2026ትብብር የተጠየቀበት የዓለም ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ቀንትኢትዮጵያ ውስጥ የሰብዓዊ ድጋፎች እየተባባሱ በመጡበት ባሁን ወቅት በበጎ-ፈቃደኞች እና ሰራተኞቹ ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች እና በንብረቶቹ ላይ የሚፈጸሙ ዘረፋና ውድመት እንዲቆም ሲል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አሳሰበ፡፡...more0minPlay
May 09, 2026የደቡብ አፍሪቃ መንግስት የችግሩ አካል ነው የተባለበት የመጤ ጠል እንቅስቃሴ እንዴታ?የአፍሪካዊያን የተስፋ ምድር" ነገር ግን ለሦስት አስርት ዓመታት እንደ ሰደድ እሳት የሚያቆመው ያጣ የመሰለው የደቡብ አፍሪቃው መጤ ጠል እንቅስቃሴ የሚቆም አይመስልም አልያም አልተፈለገም። የሀገሪቱ መንግሥት ችግሩን ከመቅረፍ ይልቅ ከመንግሥታት ለሚቀርብለት ትችት እና ውግዘት መልስ መስጠት የፈለገ መስሏል።...more0minPlay
May 09, 2026ከደብረብርሃን መጠለያ የተሰማው የተፈናቃዮች ሮሮበአማራ ክልል ደብረ ብርሃን ከተማ በሚገኙ መጠለያ ጣቢያዎች የሚኖሩ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ መንግስት ሲያቀርብላቸው የነበረው ወርሃዊ የምግብ ድጋፍ ለአራት ወራት በመቋረጡ ለከፋ ረሃብና እንግልት መጋለጣቸውን ገለጹ።...more0minPlay
May 08, 2026የነዋሪዎችን ሕይወት ያቃወሰው የትራንስፖርት እጥረት በኢትዮጵያከተለያዩ አከባቢዎች አስተያየታቸውን ለዶይቹ ቬለ የሰጡ ፣ በትራንስፖርት እጥረቱ ኑሯቸው መቃወሱንም ገልጸዋል ፡፡ በተከሰተው የትራንስፖርት ቀውስ ምርቶች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ንረትም ይታያል ያሉት ነዋሪዎች ህይወታቸው በብዙ ዘርፍ መቃወሱንም ነው ያመለከቱት፡፡...more0minPlay
May 08, 2026በአማራ ክልል በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚሳተፉ ተፎካካሪ ሀገራዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስሞታበአማራ ክልል ለሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች፣ ምርጫው ሊካሄድ ከአንድ ወር ያነሰ ጊዜ ቢቀረውም፣ በበጀት እጥረት ሳቢያ ቅስቀሳ ማድረግ ቀርቶ የቢሮ ኪራይ መክፈል እንዳልቻሉ አስታወቀዋል። ችግሩ ካልተቀረፈ ራሳቸውን ከምርጫው ሊያገሉ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል።...more0minPlay
May 08, 2026ኢሰመኮ የቅድመ ምርጫ ሂደቶች ላይ ጥሰቶች እንደነበሩ ገለፀኮሚሽኑ ፓርቲዎች በምርጫ ጉዳይ ስብሰባም፣ሰላማዊ ሰልፍም ለማድረግ ክልከላ እንደተፈፀመባቸው እንደገለፁለት እና በፖሊስ ጣቢያዎች እና በመጠጥ ቤት ግቢ ውስጥ ምርጫ ጣቢያዎች መደራጀታቸውን መመልከቱን ጠቅሷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኢሰመኮ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ የምርጫ ጣቢያ መቋቀሙን የጠቀሰበትን የዳሰሳ ግኝት አልተቀበለውም።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.