Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
May 08, 2026ስለ መገናኛ ብዙኃን ምኅዳር የመንግሥት፣ የባለሙያዎች እና አጥኚዎች ዕዉነትጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ "ባለፉት 8 ዓመታት የመገናኛ ብዙኃን ምኅዳሩን በዲሞክራሲያዊ አውድ ለመዋጀት መንግሥታቸው በወሰደው"ርምጃ ለሀገር ግንባታ የሚረዳ መሠረት መጣሉን ገልፀዋል። IMS በጥናቱ 2025 ዓ.ም. በኢትዮጵያ በመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ላይ "ሰፊ እሥራቶች፣ አፈናዎችና ትንኮሳዎች የተጋረጡበት ወቅት ተብሎ ሊገለጽ ይችላል" ብሎ ነበር...more0minPlay
May 08, 2026የዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን ተኩስ አቁም ወዴት ያመራ ይኾን?በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት ፈተና ገጥሞታል። ኢራን በሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ ሦስት የዩናይትድ ስቴትስ መርከቦች ላይ ከተኮሰች በኋላ ዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ የኢራን ኢላማዎች ላይ የበቀል እርምጃ ወስዳለች። ኢራን "ድሮውንም በቋፍ ላይ ያለውን የተኩስ አቁም ዩናይትድ ስቴትስ ጥሳለች" እያለች ነው።...more0minPlay
May 08, 2026የሞት ፍርድን የሚጠባበቁት ኢትዮጵያዉያን በሳዑዲ እስር ቤትሳዑዲ አረቢያ ሕገወጥ ያለቻቸዉን ወደ 14,855 የዉጭ ዜጎች ከሀገሯ አስወጣች። ከተጠረዙት መካከል 54 በመቶ የሚሆኑት ኢትዮጵያዉያን መሆናቸዉ ታዉቋል። በአሁኑ ወቅት ከ 65 እስከ 200 የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ከአደንዛዥ እፅ ጋር በተያያዙ ወንጀሎች በተለይም ጫትን በማጓጓዝ ተከሰው የሞት ፍርዳቸውን እየተጠባበቁ መሆኑን ድርጅቱ አስታዉቋል።...more4minPlay
May 08, 2026ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች: ማህበራዊ ሚዲያ በወጣቶች ሥሜት ላይ ያለው ተፅዕኖእንደሚታወቀው በሶሻል ሚዲያ የሚጋሩ ሀሳቦች ፣ መልዕክቶች እና አስተያየቶች በሰዎች ሥሜት ላይ በጎ ወይንም በጎ ያልሆኑ ስሜቶችን ያጋባሉ፡፡ ወጣቶች ለዚህ አይነቱ ተፅዕኖ ያላቸው ተጋላጭነት የጎላ ነው ማለት ይቻላል ፡፡ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሶሻል ሚዲያው ካለው ጠቀሜታ በተቃራኒ የወጣቶች ህይወትን ለመጥፎ ተፅእኖዎች እየዳረገ ይገኛል ፡፡...more0minPlay
May 07, 2026ወጣትዋ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ እና በምርጫ ዝግጅት የሴቶች ተሳትፎወጣትዋ ፖለቲከኛ ምስጢረሥላሴ ታምራት፤ ባለፈዉ ሰሞን ከብልፅግና ፓርቲ ተወካዮች ጋር በኢትዮጵያ ሚዲያ ቀርባ ክርክር ካደረገች በኃላ አድናቆትን አትርፋለች። ምስጢረሥላሴ ታምራት ፤በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ በሴቶች ዘርፍ ብዙም አደባባይ በማይታይ፤ በብቃት እና በድፍረት የፓርቲዋን ጠንካራ የተቃውሞ ኃሳብ ያንፀባረቀች፤ ታሪክ የጻፈች ተብሎላታል።...more0minPlay
May 07, 2026«ለመንገድ ፕሮጀክት ለዋለው ማሳችን ተገቢውን ካሳ አጥተናል» የወለንጪቲ ነዋሪዎች“ልማት ነው ስንባል እኛም ፈቃደኛ ሆንን” ያሉት ከሳም ያልተከፈላቸው ቅሬታ አቅራቢዎች፤ መንገዱን የሚሰራው ኩባንያ ግን በራሱ ጊዜ ስራውን በመሃል ሲያቋርጥ እርሻቸውን እህል ቢዘሩም መስከረም ላይ እንደገና መጥቶ እህል የተዘራውን ማሳቸውን እንደገለበጠባቸው ተናግሯል፡፡...more0minPlay
May 07, 2026አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምትሰጠው ዕርዳታ እንዳይቋረጥ መጠየቁ''የአሜሪካ ሦስቱም ቅርንጫፎች በሪፐብሊካን ፓርቲ አባላት የተያዙ ናቸው።እኚሁ ሴናተር ደግሞ፣ዴሞክራት ናቸው፤ሆኖም ግን በዚህ በዓለም አቀፍ ትብብር ዙሪያ በጣም ሰፊ የሚባል ልዩነት ላይኖር ስለሚችል ሊያሳድሩት የሚችሉት ጫና ቀላል ላይሆን ይችላል።''...more0minPlay
May 07, 2026በኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ‘ስኬት’፤ የባለሙያዎች ምልከታ“አንደኛ ኢኮኖሚው ከግብርና የሚገኘውን ግብኣት መጨመር አለበት፤ የግብርና ምርቶቹን እሴት የመጨመር አቅምም ማደግ አለበት፤ የተመረቱ ምርቶችን ወደ ውጪ በመላክ የንግድ ሚዛኑን መጠበቅም ያስፈልጋል”...more0minPlay
May 07, 2026የሙዝ አምራች አርሶአደሮች የገበያ ተግዳሮትቀደምሲል ከ40 እስከ 50 ሺህ ብር ይጫን የነበረው አንድ አይሱዚ የጭነት ተሽከርካሪ አሁን ላይ በአራት እጥፍ መጨመሩን የጠቀሱት አርሶአደሮቹ “ ዛሬ ላይ ምርቱን ከአርባ ምንጭ አዲስ አበባ ለማድረስ ከ220 ሺህ ብር እስከ 240 ሺህ ብር እየጠየቁ ይገኛሉ ፡፡...more0minPlay
May 07, 2026ደቡብ አፍሪቃ፤ ‘ዘመቻ ዱዱላ’ ኢትዮጵያዉያንን ጨምሮ ሕገ-ወጥ ስደተኞችን እያደነ ነውበደቡብ አፍሪቃ በሚኖሩ አፍሪቃዉያን ስደተኞች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት ተባብሶ እንደቀጠለ ነዉ። በሀገሪቱ የሚኖሩ በሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስጋት ላይ መሆናቸውን ገልፀዋል።ፕሪቶሪያ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በበኩሉ ዜጎቻችን ላይ ጥበቃ እንዳይደርስ ከለላ እንዲያደርግ ሲል የማሳሰብያ ደብዳቤ ለደቡብ አፍሪቃ መንግሥት ጽፏል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.