Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
May 03, 2026ኢራን በ30 ቀናት ውስጥ ግጭቱ እንዲቆምና የአሜሪካ ማዕቀቦች እንዲነሱ የሚጠይቅ የ14 ነጥብ የሰላም ዕቅድ አቀረበችኢራን በ30 ቀናት ውስጥ ግጭቱ እንዲቆምና የአሜሪካ ማዕቀቦች እንዲነሱ የሚጠይቅ የ14 ነጥብ የሰላም ዕቅድ አቀረበች። የኢራን የሰላም ዕቅድ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ከማራዘም ይልቅ ጦርነቱን በዘላቂነት መቋጨት ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል።...more0minPlay
May 02, 2026ጋና የዜጎቼን የጤና መረጃ ለአሜሪካ አሳልፌ አልሰጥም አለችበጋና እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል የተፈጠረውን የጤና መረጃ ልውውጥ ያስከተለው ውዝግብ ዐበይት መነጋገሪያ ከነበሩ ሰሞንኛ አፍሪቃዊ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ነበር። የጤና መረጃዎችን ስለማጋራት የተፈጠረው ስጋት፣ የጋና ባለስልጣናት ዩናይትድ ስቴትስ ያቀረበችውን በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር የሚያወጣ የጤና ስምምነት እንዲተዉ እንዳደረጋቸው ተዘግቧል።...more5minPlay
May 02, 2026እየባሰበት የሄደው የፕሬስ ነጻነት ሲዘከርሰሞኑን ዓለማቀፉ የፕሬስ ነጻነት ቀን የሚዘከርበት ነው እና በዓለም ላይ በአፍሪቃን ጨምሮ የፕሬስ ነጻነት በዓመቱ ምን መልክ እንደነበረው ልንዳስስ ነው። ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን ወይም RSF አዲስ የጎርጎርሳዊያኑን 2026 የዓለም የፕሬስ ነፃነት መረጃ ጠቋሚን ይፋ አድርጓል።...more7minPlay
May 02, 2026የማህብራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀም ወዴት እያመራ ነው?“እንደ አገር እሴቶቻችን ላይ መስራት፤ መንግስት እነዚህን ጉዳዮ አክሳሪነታቸውን ተረድቶ በጉዳዩ ላይ መስራት” አንዱ መፍትሄ ሲሆን፤ ከዚያም አለፍ ሲል ደግሞ የስነልቦና ህክምናን መውሰድ ሌላው መፍትሔ መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡...more4minPlay
May 02, 2026የአፍሪካ ሕብረት የሚጥላቸው ማዕቀበች ውጤት እያመጡ አይደለም ተባለበመፈንቅለ መንግስት ምክንያት ከታገዱ አገራት አብዛኞቹ ግን ወደ ሕገመንግስታዊ ስርዓት ሲመለሱ አይታይም።ማሊም ከአምስት አመት በኋላ እንኳን ምንም እርምጃ አልተራመደችም።እናም ሕብረቱ የሚወስደው እርምጃ የታሰበውን ውጤት እያመጣ መኾኑን የፀጥታ ተንታኞች ይጠራጠራሉ።...more4minPlay
May 01, 2026የደቡብ አፍሪቃው መጤ ጠል እንቅስቃሴ ኢትዮጵያውያንን ብርቱ ስጋት ላይ ጥሏልበደቡብ አፍሪካ ባለፈው ማክሰኞ አራት ኢትዮጵያዊያንና ሌሎች የአፍሪካ አገራት ዜጎች ከተገደሉ በኋላ የመጤ ጠል አራማጆች እንቅስቃሴ እየበረታ መጥቷል ፡፡ በአገሪቱ የተለያዩ ግዛቶች በሚገኙ ጎዳናዎች ላይ ወጣቶች ሽመሎችን በመያዝ ፀረ ስደተኛ ሥልፎችን ሲያደርጉ ተስተውለዋል ፡...more18minPlay
May 01, 2026“አገልግሎታችንን ወደ አምስት ኮከብ ማሳደግ እንፈልጋለን” የኢትዮጵያ አየር መንገድየኢትዮጵያ አየር መንገድ የደንበኞች አገልግሎቱን አሁን ካለበት አራት ኮከብ ወደ አምስት ኮከብ የአገልግሎት ደረጃ ለማሳደግ እንደምጥር አሳወቀ፡፡የምስረታ 80ኛ ዓመቱን እያከበረ የሚገኘው አየር መንገዱ ከቋሚ ደንበኞቹ ጋር ስመክር የአገልግሎት ደረጃውን በማላቅ ከቀዳሚ አየርመንገዶች ተርታ መሰለፍ የሁል ጊዜ ጥረቱ እንደሆነም አስረድቷል፡፡...more4minPlay
May 01, 2026ወደ ከተሞች የሚደረግ ከፍተኛ ፍልሰት የቤት አቅርቦት ቀውስ ፈጥሯል-ተመድጊዜው እንደ ጎርጎሮሳውያኑ የዘመን አቆጣጠር በ2030፣እቅዱ ደግሞ ሰዎች ደረጃውን የጠበቀ ፣ደህንነቱ አስተማማኝ የኾነና የኢኮኖሚ አቅማቸውን ያገናዘበ የመኖሪያ ቤት እንዲኖራቸው ማድረግ ነው። የተመድ ካስቀመጣቸው 17 ቀጣይነት ያላቸው የልማት ግቦች አንዱ ነው።...more0minPlay
May 01, 2026ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን በኢትዮጵያ ሲታወስበኢትዮጵያ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል በሕግ እንዲወሰን ለመንግሥት ጥያቄ መቅረቡን የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበር ኮንፌዴሽን (ኢሰማኮ) አስታወቀ፡፡ ዛሬ ሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. በመላው ዓለም የሠራተኞች ቀን (በተለምዶ የላባደሮች ቀን) ሲታወስ በኢትዮጵያም እለቱ እንደ ብሔራዊ በዓልነቱ ሠራተኞች ወደ ሥራ ገበታቸው ሳይሄዱ ተከብሮ ውሏል፡፡...more5minPlay
May 01, 2026የፕሪቶሪያን ስምምነት አደጋ ላይ የሚጥሉ 'ርምጃዎች ይርገቡ ፤ አውሮጳ ሕብረትየኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ፕሪቶሪያ ውስጥ የፈረሙትን ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት "አደጋ ላይ የሚጥሉ ማናቸዉም 'ርምጃዎች በአስቸኳይ እንዲረግቡ" የአውሮጳ ሕብረት ጥሪ አቀረበ።ሕብረቱ "ሌላ አዉዳሚ ግጭትን ማስወገድ" እንደሚገባ እና በስምምነቱ ፈራሚዎች መካከል ያሉ "ልዩነቶች በፖለቲካዊ ዉይይት መፈታት" እንዳለባቸው አሳስቧል።...more5minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.