Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
April 29, 2026ለኦሮሚያው ግጭት ዘላቂ መፍትሄ የሚጠይቁት ወጣቶችበኦሮሚያ ክልል የቀጠለው ግጭት ዕልባት እልባት እንዲያገኝ ጥረቶች ቀጥለዋል። ከሰሞኑ ፋነ ነጋ የሚል ስያሜ የተሰጠው እና ወጣቶችን ያሳተፈ የሰላም ጉባኤ አዳማ ከተማ ውስጥ ተካሂዷል። በክልልu የተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ ነዋሪዎች ሄድ መለስ የሚለው የጸጥታ መደፍረስ ዘላቂ እልባት እንዲበጅለት ሁሌም ምኞታችን ነው ይላሉ ።...more0minPlay
April 29, 2026አፍሪቃ ወደ ኋላ የቀረችበት የተመድ የምዕተ ዓመቱ የልማት ግቦችየተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ያሰቀመጠው ቀነ ገደብ ከአምስት አመታት ያነሰ ጊዜ ብቻ ቀርተውታል።አብዛኛዎቹን ግቦች ከማሳካት አንጻር ግን አፍሪካ ወደ ኋላ መቅረቷን በህብረቱ ጉባኤ ላይ የተገኙ ተናጋሪዎች አመልክተዋል።...more0minPlay
April 29, 2026«በኢትዮጵያ አካታች ዕርቅ ይምጣ» የኢትዮጵያውያን ሕዝባዊ ማኅበራት ጉባዔ በአሜሪካበኢትዮጵያ ድህረ ግጭት አካታች የእርቅ እና የሰላም ሂደት ማመቻቸት አስፈላጊ መሆኑን፣የኢትዮጵያውያን ሕዝባዊ ማኅበራት ጉባዔ (ኢሕማጉ) አመለከተ። በአሜሪካ የሚገኘው ማኅበሩ፣ “ኢትዮጵያን ለማዳን ምን መደረግ አለበት” በሚል ርዕስ፣ሰሞኑን በታዋቂ ምሁራን የተመራ ሕዝባዊ ጉባኤ አካሂደዋል።...more0minPlay
April 29, 2026የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር የጀመረው የብትን ጭነት አገልግሎትአገልግሎቱ አሁን ላይ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ምክንያት በተከሰተው የነዳጅ አቅርቦት እጥረት የወጪ ንግድ ትልቅ ፈተና የሆነው የኮንትነር እጥረት በመቅረፍ ወጪ-ገቢ ንግዱን ለማቀላጠፍ እንደሚረዳ ተገልጿል።...more0minPlay
April 28, 2026የትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ወቅታዊ መግለጫየኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ለሚያዚያ 30 ቀን፣ 2018 ዓ.ም. በተናጥል በ10 ከተሞች ጠርቶ የነበረውን የአደባባይ ሰልፍ መሰረዙን ዐሳወቀ፡፡ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነትን ከመሰረቱ አራት የፖለቲካ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ኢሕአፓ ሰልፉ እንደትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ቅንጅት ወደፊት ቀኑ ተለይቶ እንደሚጠራም ነው ያሳወቀው፡፡...more0minPlay
April 28, 2026የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ምርጫበደቡብ እና ሰሜን ወሎ መጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ከ64 ሺህ በላይ የሀገር ዉስጥ ተፈናቃዮች በሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ላይ ያላቸው ተሳትፎ በሁለት ተቃራኒ ስሜቶች የታጀበ ሆኗል። ወደ ቀድሞ ሰላማዊ ሕይወታቸው ለመመለስ ተስፋ የሰነቁ እንዳሉ ሁሉ ከድምፅ መስጠት ይልቅ የዕለት ጉርስ እና የመጠለያ ጥያቄ ሲሉ ቅሬታ ያሰሙም አሉ ።...more0minPlay
April 28, 2026ቁልፍ መሠረተ ልማቶችን ለመጠበቅ የተረቀቀው የሳይበር ደህንነት አዋጅ ምን ይዟል?ቁልፍ የሚባሉ መሠረተ ልማቶች እና ተቋማት የሚቃጣባቸውን ተጋላጭነትና ሥጋት ለመቀነስ እና ለመከላከል የተረቀቀው የሳይበር ደህንነት አዋጅ ዛሬ ማክሰኞ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል። ረቂቅ አዋጁ በዝርዝር እንዲታይ በምክር ቤቱ ለውጭ ግንኙነት እና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተመርቷል።...more0minPlay
April 28, 2026የኢትዮጵዊያን ግድያ በጆሃንስበርግበደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ሦስት ኢትዮጵያዊያን በጥይት ተመተው መገደላቸውን የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አባላት እና የአገሪቱ ፖሊስ አሳውቀዋል ፡፡ ኢትዮጵያዊያኑ ትናንት ሰኞ የተገደሉት ማክዶናልድ በተባለ ሆቴል ውስጥ በመመገብ ላይ እንዳሉ ነው ፡፡...more0minPlay
April 28, 2026ክብካቤ የምትሻው መሬትየዓለም የመሬት ቀን ባለፈው ሳምንት ሲታሰብ ምድር የሰዎች ብቸኛ ቤት መሆኗን ያመለከተው የተመድ የትም ብንኖር እያንዳንዳችን ይህችን የጋራ ቤታችንን የመጠበቅ ኃላፊነት እንዳለበትን የሚያሳስብ መልእክት አስተላለፏል።...more10minPlay
April 27, 2026የእያንዳንዱን ኢትዮጵያዊ ቤት ያንኳኳው የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስኢትዮጵያ ከዚህ ቀውስ ራሷን ማግለል የምትችለበት አቅም በርግጥ የላትም። ምክንያቱም ከ90 በመቶ በላይ ለምትጠቀመው ነዳጅ ጥገኝነቷ በዚህ በተቃወሰውው የመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና ላይ በመሆኑ ነው። ይህ ደግሞ የሩቁ ሰደድ እሳት ዛሬ ለአንዳንዱ ቤተሰብ አስቀድሞ የቀውሱ ገፈት ለመቅመስ ምክንያት መሆኑ ነው ከየአካባቢው የሚሰማው።...more13minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.