Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
April 27, 2026የመረጃ ነጻነት ረቂቅ አዋጅ መብት እንዳይገድብ ተጠየቀበመረጃ ነጻነት ረቂቅ አዋጅ ላይ «የማይገለፁ መረጃዎች» ተብለው የተቀመጡ ድንጋጌዎች የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት እንዳይጥሱ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ተጠየቀ።...more4minPlay
April 27, 2026ለምርጫው የፀጥታና አስቻይ ኹኔታን የሚገመግም ቡድን መሰማራቱየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በስድስት ክልሎች ውስጥ መሬት ላይ ያለውን «የፀጥታ እና አስቻይ የፖለቲካ ምህዳር» እንዲመለከት ያደራጀው ቡድን ይዞት የሚመለሰውን የዳሰሳ ውጤት የሚጠብቁ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ።...more4minPlay
April 27, 2026የሚያዝያ 19 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባአዲስ አበባ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለተከናወነው አወዛጋቢ የድብልቅ ማርሻል አርት ፍልሚያ ሰፋ ያለ ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። በለንደን ማራቶን የወንዶች ፉክክር ከሁለት ሰዓት በታች በመግባት አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ተመዝግቧል ። የአትሌቲክስ፤ የእግር ኳስ እና ተጨማሪ የስፖርት ዘገባዎችንም አካተናል ። ሙሉ ዘገባውን ማገናኛው ማድመጥ ይቻላል ።...more11minPlay
April 27, 2026ከፀሐይ ኃይል የሚያመነጭ ቴክኒዎሎጂ ኩባንያዎች በኢትዮጵያበኢትዮጵያ ንጹሕ የኃይል ምንጭ ያቀርባሉ የተባሉ ሦስት ግዙፍ የሶላር ሴል አምራች ኩባንያዎች ወደ ምርት መግባታቸው ተገለጸ። ኩባንያዎቹ ወደ ምርት ተግባር የገቡት 155 ሚሊዮን ዶላር ወረት በማፍሰስ መሆኑን በሥራ ማስጀመሪያ መርኀ ግብሩ ላይ ተገልጿል።...more0minPlay
April 27, 2026የአፍሪካ የፖሊሲ አውጭዎች የሰው ሠራሽ አስተውሎት ትኩረት እንዲሰጡ የዘርፉ ባለሙያ ማሳሰባቸውበአፍሪካ ኤአይን ከማሳደግ አንጻር ያለው ትልቁ ችግር፣ የፖሊሲ አውጭዎች ተሳትፎ ማነስ መኾኑን ዶይቸ ቨለ ያነጋገራቸው የዘርፉ ባለሙያ አመለከቱ።...more4minPlay
April 26, 2026የእሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ኢራን ጦርነት ዳፋ ለኢትዮጵያ፦ እንወያይየእሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ኢራን ጦርነት የተኩስ አቁሙ ቢራዘምምም በሆርሙዝ ሰርጥ ኢራን ቁጥጥሯን በማጥበቋ እና ዩናይትድ ስቴትስም በኢራን ወደቦች ላይ የጣለችው ገደብ ባለመነሳቱ ውጥረቱ አይሎ ቀጥሏል ። ለመሆኑ ይህ የመካከለኛው ምሥራቅ ውጥረት መቀጠሉ ኢትዮጵያ ላይ ያሳደረው ጫና እንዴት ይቃኛል? ሙሉውን ውይይት ያድምጡ ።...more44minPlay
April 26, 2026ትራምፕ በተገኙበት የእራት ግብዣ ላይ ተኩስ መከፈቱን የዓለም መሪዎች አወገዙየዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተገኙበት የእራት ግብዣ ስነ ሥርዓት ላይ ተኩስ መከፈቱን ተከትሎ በርካታ የዓለም ሀገራት መሪዎች ድርጊቱን ኮንነዋል። የጀርመኑ መራሔ መንግሥት ፍሪድሪሽ ሜርስ"በዲሞክራሲ ውስጥ ዓመፅ ቦታ የለውም።" ሲሉ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮ በበኩላቸው "የትጥቅ ጥቃት ተቀባይነት የለውም" ብለዋል።...more0minPlay
April 25, 2026የሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓም፤ ትኩረት በአፍሪካበእንግሊዝኛው ምህጻረ ቃል አይ.ኤስ.ኤስ. በመባል በሚታወቀው የጸጥታ ጥናት ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ የኾኑት ሞዝስ ኦኬሎ፣ እስራኤል አምባሳደር መሾሟ የሚጠበቅ ነበር ይላሉ። ሶማሊላንድ በቴላቪቭ አምባሳደር መሾሟን ተመራማሪው አስታውሰዋል።የእስራኤል እርምጃም የዛ ተከታይ መኾኑን ተናግረዋል ።...more0minPlay
April 25, 2026በነዳጅ አቅርቦት ላይ የአሽከርካሪዎች ቅሬታ«አስተያየታቸውን ከአዲስ አበባ ዙሪያ ሸገር ከተማ አስተያየታቸውን ያጋሩን አሽከርካሪ፤ “አሁን አንድ መኪና ሳልቫቲዮ (የነዳጅ መያዣ) ለመሙላት ሳምንቱን በሙሉ ተሰልፎ አብዛኛው ደግሞ ብር ሰጥተው ይቀዳሉ፡»...more0minPlay
April 25, 2026በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ እና የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች አዋሳኝ በሆነችው በጨፋ ድሬ ቀበሌ ጃራ ወንዝ አካባቢ በተከሰተ ግጭት 6 ሰዎች ተገደሉ"በንብረትም ላይ በሰውም ላይ ጉዳት ደርሷል በጨፋ ሮቢት ቀጠና ማለት ነው። በሰሜን ሸዋ ደግሞ ማጀቴ አቅጣጫ ማለት ነው። ከ340 በላይ የቀንድ ከብቶች ተወስደዋል። የቀበሌ አመራርን ጨምሮ የሰው ህይወት ተቀጥፏል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.