Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
April 23, 2026እርፎ መረባ፤ የወሎ እናቶች ጸሎት (ዱአ)ሰማዩ ደመናን ሲነሳ፣ ምድር ስትደርቅና የሰው ልጅ አቅም ሲዝል፤ የወሎ እናቶች የሚያምኑበት 'እርፎ መረባ'። የሚባል ጽኑ መሸሸጊያ አላቸው። እምነት፣ ዘር እና ቀለም ሳይለያቸው፣ በጋራ ቆመው ወደ ፈጣሪ የሚጮኹበት፣ ጭንቃቸውን አውጥተው ሰላምንና ዝናብን የሚለምኑበትም ነው 'እርፎ መረባ'።...more0minPlay
April 22, 2026የአውሮፓ ኅብረት የበጀት ድጋፍን ጨምሮ ለኢትዮጵያ 559 ሚሊዮን ዩሮ ለማቅረብ ቃል ገባየአውሮፓ ኅብረት ያቋረጠውን የበጀት ድጋፍ ወደ 140 ሚሊዮን ዩሮ ከፍ አድርጎ እንደሚጀምር አስታውቋል። ለዲጂታል ኢኮኖሚ 150 ሚሊዮን ዩሮ፤ ኤሌክትሪክ ለማስፋፋት፣ ፋይበር ኦፕቲክ ለመዘርጋትና የአሸጎዳ የንፋስ ኃይል ማመንጫን ለመጠገን 269 ሚሊዮን ዩሮ ያቀርባል። የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ 130 ሚሊዮን ዩሮ ለማበደር ሥምምነት ተፈራርሟል።...more0minPlay
April 22, 2026የአውሮፓ ሕብረት፣ለአፍሪካ ሲዲሲ የ100 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ይፋ አደረገ-የኢትዮጵያን የበጀት ድጋፍ ቀጠለ"ይህ ለአፍሪካ የማሕበረሰብ ጤና ተቋማትና ለዲጂታል የጤና ቴክኖሎጂዎች የሚደረገውን ድጋፍ ይጨምራል። እነዚህ እቅዶች በአፍሪካና በአውሮፓ ተቋማት መካከል የተሻለ አካባቢያዊ ቅንጅትና የቀረበ ግንኙነት እንዲኖር ያደርጋሉ።የጤና ባለሙያዎች ስልጠናን እንደዚሁም የምርምር ውጤትና የእውቀት ልውውጥን ያሳድጋሉ" በማለት አስረድተዋል።...more0minPlay
April 22, 2026የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ውሳኔና አንደምታውበዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ትኩረት ተነፍጎት አራተኛ ዓመቱን የደፈነው የሱዳን ጉዳይም አንስተው የተወያዩ ሲሆን በ3 መሰረታዊ ጉዳዩች ላይ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።...more0minPlay
April 22, 2026የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ ሲፌፓ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመወዳደር በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በኩል የተላለፈበትን ውሳኔ ተቃወመየሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ ሲፌፓ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመወዳደር በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በኩል የተላለፈበትን ውሳኔ ተቃወመ ፡፡ ፓርቲው ተቃውሞውን ያሰማው በምርጫው ለመሳተፍ ያቀረበው ጥያቄ የቦርዱን ተቀባይነት ሳያገኝ መቅረቱን ተከትሎ ነው ፡፡...more0minPlay
April 22, 2026በአማራ ክልል ዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን አበርገሌ ወረዳ የተቀሰቀሰው ግጭትስማቸው እንዳይገለጽና ድምጻቸው እንዲቀየር የፈለጉ የአበርገሌ ወረዳ የስራ ሃላፊም በወረዳው ሰዎች መሞታቸውን፣ በርካቶች መታገታቸውን፣ እሳቸውም አምልጠው ወደ ሰቆጣ በእግር እየተጓዙ መሆኑን ይናገራሉ።...more0minPlay
April 21, 2026በጋምቤላ የነዳጅ እጥረት የመጓጓዣ ዋጋን አይቀመሴ አድርጎታልበጋምቤላ ክልል የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ ዋጋ መጨመር የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው ላይ ብርቱ ተጽዕኖ ማሳደሩን ነዋሪዎች ተናገሩ። ቤንዚን በጥቁር ገበያ በሊትር ከአንድ ሺ ብር በላይ እየተሸጠ እንደሚገኝ የገለጹት ነዋሪዎቹ የዋጋው መጨመር በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ተጽህኖ እንዳሳደረባቸው ተናግረዋል ፡፡...more0minPlay
April 21, 2026ቀነ ገደቡ እየተጠናቀቀ ያለው የተኩስ አቁም እና ተጠባቂው የኢስላማባድ ድርድርበአሜሪካ እና ኢራን መካከል ለ14 ቀናት ታውጆ የነበረው የተኩስ አቁም ስምምነት ነገ ሊያበቃ የሰዓታት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል። ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አይኑን በፓኪስታን መዲና ኢስላማባድ ላይ ባደረገበት በዚህ ወቅት፣ የነገው የጊዜ ገደብ ከመጠናቀቁ በፊት ስምምነት ይደረስ ይሆን? የሚለው ጥያቄ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል።...more7minPlay
April 21, 2026የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሰፊ ሥልጣን የሰጠው "የአቪዬሽን ደኅንነት" ማሻሻያ አዋጅ ፀደቀብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የአቪዬሽን ደኅንነት ሥራዎችን በመሪነት እንዲያስፈጽም ሥልጣን የሰጠው ማሻሻያ አዋጅ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምፅ ጸደቀ። አዋጁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለመንገደኞች ደኅንነት ሲባል ተጓዦች ከሚከፍሉት የአውሮፕላን ቲኬት ዋጋ ላይ ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ እንዲያስከፍል ይደነግጋል።...more0minPlay
April 21, 2026የኢራን ጦርነት በውሮጳና አሚሪካ ግንኙነትና ኔቶ ላይ ያስክትለው ተጽዕኖከፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ሥልጣን መምጣት ጀምሮ በኔቶ አገሮችና በዋናዋ አባል አገር ዩኡስ አሜርክና ያውሮጳ የኔቶ አባል መንግሥታት መካከል የተፈጠረው ልዩነት በተለይ እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር መጋቢት 28 ቀን፣ አሜሪካና እሥራኤል በኢራን ላይ ጦርነት ከከፈቱ ወዲህ በከፍተኛ ደረጃ አድጎ የድርጅቱን ኅልውና አደጋ ላይ ጥሎታል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.