Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
April 24, 2026በአርሲ ዞን ሮቤ ዲዳዓ ወረዳ በንጹሐን ላይ የተፈጸመው ጥቃትበኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሮቤ ዲዳዓ ወረዳ ባሳለፍነው ሰኞ ሚያዚያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. አንድ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ከሁለት ወንድሞቻቸው ጋር ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸውን ቤተሰቦች እና የቤተክስቲያን አገልጋዮች ገለጹ።...more0minPlay
April 24, 2026„ይህ የወንድ“ ወይም „ይህ የሴት ሙያ ነው“ የሚለው ነገር አለ ወይስ ቀርቷል?„ይህ የወንድ“ ወይም „ይህ የሴት ሙያ ነው“ የሚለው ሰዎች ለአንድ ሙያ ያላቸው ፍረጃ ኢትዮጵያ ውስጥስ አለ ወይስ እየቀረ ነው? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ለህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት የተሰማራች አንዲት ወጣትን እና ሴቶችን በማስዋብ የተሰማራ አንድ ወንድን እንግዳ አድርገናል።...more0minPlay
April 24, 2026«የኦሮሞ ታሪክ በተጨባጭ ማስረጃ መደገፍ ይኖርበታል» ምሑራንበኢትዮጵያ ውስጥ «ተዛብተው ተጻፉ» የተባሉትን አንዳንድ የታሪክ መዛግብት በማስረጃ በማስደገፍ አርሞ የመጻፍ የምርምር ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኦሮሞ ምሁራን ተናግረዋል።...more4minPlay
April 24, 2026ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ614 ምርጫ ክልሎች ላይ ምርጫ እንደሚያካሂድ መግለጹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስካሁን ባለው መረጃ በ614 ምርጫ ክልሎች ላይ ምርጫ እንደሚያካሂድ ገለፀ። 50.5 ሚሊዮን መራጮች መመዝገባቸውን ያስታወቀው ቦርዱ የሕግ ጥሰት ፈጽመዋል ያላቸውና በአምስት ክልሎች ውስጥ የሚገኙ 22 ምርጫ ጣቢያዎችን መዝጋቱን ይፋ አድርጓል።...more0minPlay
April 24, 2026የአፍሪካ አገራት በሰብዓዊ መብት ላይ የሚተላለፉ ውሳኔዎችን እንደማይተገብሩ ተገለፀየአፍሪካ ሕብረት የሰብዓዊ መብት ጥሰት በሚፈፀምባቸው አገራት ላይ የሚያስተላልፋቸው ውሳኔዎች፣ በአባል አገራት እንደማይተገበሩ የፀጥታ ጉዳይ ተመራማሪዎችና ዲፕሎማቶች ተናግረዋል። አባል አገራት፣ከሕብረቱ ጋር ከመተባበር ይልቅ፣ ውሳኔው ከተላለፈበት አገር ጋር ያላቸውን ግንኙነትና ጥቅም ያስቀድማሉ ብለዋል።...more0minPlay
April 24, 2026እስራኤል እና ሊባኖስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለሦስት ሳምንት ማራዘማቸውካለፈው የካቲት አጋማሽ አንስቶ እስራኤል በኢራን ላይ የጋራ ጥቃት ከጀመረችበት ጊዜ ጀምሮ እስራኤል በሊባኖስ፣ በተለይም በደቡብ እና በዋና ከተማዋ ቤሩት ላይ የአየር ድብደባ ስትፈጽም ቆይታለች።...more0minPlay
April 23, 2026ሂውማን ራይትስ ዎች« አከራካሪ» በሚባሉት ቦታዎች አለ ያለው መብት ጥሰትዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች አከራካሪ ከሚባሉት ቦታዎች በአንዱ ምዕራብ ትግራይ ውስጥ ያሉ "ባለስልጣናት እና የጸጥታ ኃይሎች የትግራይ ተወላጆችን በዘፈቀደ እያሠሩ፣ እንቅስቃሴና ሥራቸውን በእጅጉ እየገደቡ ነው" ሲል ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።...more0minPlay
April 23, 2026የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አብዮት በኢትዮጵያአዲስ አበባን ጨምሮ በበርካታ የኢትዮጵያ ከተሞች የነዳጅ ዋጋ መጨመርና የአቅርቦት መስተጓጎል ለነዋሪዎች ችግር ከሆነ ሰነባብቷል ፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በገበያ ላይ እየዋሉ የሚገኙ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ለዚህ አማራጭ መፍትሄ ሆነው የመጡ ይመስላል ፡፡...more0minPlay
April 23, 2026ኢትዮጵያ፤ከነዳጅ ወደ ኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች ሽግግርየኢትዮያ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ከሰሞኑ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ከባድ ተሽከርካሪዎችን ወደ አገር ውስጥ ማስገባቱን አስታውቋል፡፡ለመሆኑ ወደ አገር ውስጥ እየገቡ ነው የተባሉት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎቹ ከመካከለኛው ምስራቅ አለመረጋጋት ጋር የተፈጠረውን ወቅታዊውን የነዳጅ ፈተና ይፈታው ይሆን፡...more0minPlay
April 23, 2026የቀጠለው የአሜሪካ እና የኢራን ፍጥጫበአሜሪካ እና ኢራን መካከል ለ14 ቀናት ታውጆ የነበረው የተኩስ አቁም ስምምነት ትናንት ተጠናቋል።የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአንድ ወገን ስምምነቱ መራዘሙን ገልፀዋል።ነገር ግን ሌላኛዋ ሀገር ኢራን ስለመራዘሙ መልስም አስተያየት አልሰጠችም።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.