Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
April 14, 2026ኦቲዝም እና ብርቱ ጥረት የሚጠይቀው የተሳሳተ ግንዛቤከፈጣሪ የመጣ ቁጣ አልያም እርግማን አይደለም፤ ኦቲዝም። በኦቲዝም ጥላ ስር ያሉ ልጆች ያሏቸው ወላጆች በኢትዮጵያ ለዘመናት ልጆቻቸውን በቤት ደብቀው፣ የመጡበትን አለም ማየት እንዳይችሉ አድርገዋቸው ቆይተዋል።...more0minPlay
April 14, 2026የሀንጋሪ ምርጫ ውጤትና አንደምታውባባለፈው ዕሁድ ሀንጋሪ ያካሂደችው ምርጫ የአውሮፓ ህብረትን የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚወስን ወሳኝ ክስተት ያህል ሆኖ ነበር ያለፈው። የምርጫው ውጤት በሁሉም የህብረቱ አገሮችና ህዝቦች በተለይም በብራስልስ የህብረቱ ሹማምንት በጉጉት ሲጠበቅ ቆይቷል።...more0minPlay
April 14, 2026በነጻ የንግድ ቀጠና ባለሃብቶችን ከገቢ ግብር ነጻ የሚያደርገው መመሪያበዚህ ላይ በተገቢው ሁኔታ ከተሰራ የውጪ ኢንቨስተሮች ቴክኖሎጂን ይዘው እንዲመጡና የስራ አድልም ጭምር ለመፍጠር ትልቅ ፋይዳ ያለው ነው ሲሉም ያስረዱት የምጣኔ ሃብት ባለሙያው፤ በተለይም አንድ ጥሬ እቃን በማስመጣት ሂደት ውስጥ በጉምሩክ ሂደት የሚያልቀውን ጊዜ በመቆጠብ አምራች ኢንደስትሪውን የሚጎትት ተግዳሮት ያስቀራል ሲሉም አስረድተዋል፡...more0minPlay
April 14, 2026የተፈናቃዮች ስሞታበአማራ ክልል ሰሜንና ደቡብ ወሎ ዞኖች በተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በነዳጅ እጥረት ምክንያት ወርሃዊ የምግብ እርዳታ ካቆመ ሁለት ወራት መቆጠሩን በመግለጽ ቅሬታቸውን ገለጹ።...more0minPlay
April 14, 2026ምርጫውን በተመለከተ ሰዎች ምን ይላሉ?"በትክክል ለመምረጥ ካርድ ወስጃለሁ። ካርዱን ፎቶ በመነሳት እከሌን ምረጡ የፈለግነውን እንዳንመርጥ 'እከሌን ምረጡ በማለት' ተጠርተን ካርዱን ተመዝግቤ ወስጃለሁ።...more0minPlay
April 14, 2026ወቅታዊ የመካከለኛ ምስራቅ ሁኔታአሜሪካ እገዳ ከዛለች በኋላ ወደ 4 የሚሆኑ መርከቦች እንዳለፉ እየተነገረ ነው። ከነዚሁም አንዷ የቻይና ሳትሆን እንዳልቀረ ይነገራል። ይህ ቻይናን ጎትቶ ወደ ጦርነቱ ያስገባት ይሁን?...more0minPlay
April 13, 2026ሞ ኢብራሂም፤ የሱዳንን ጦርነት ለማስቆም ማንኛውም አማራጭ መወሰድ አለበትበሱዳን እየተካሄደ ያለውንና ሚልዮኖችን ለሞትና መፈናቀል የዳረገውን ጦርነት ለማስቆም ማንኛውም አማራጭ መወሰድ አለበት ሲሉ የሞ ኢብራሂም ፋውንደሺን መስራችና ሊቀመንበር አሳሰቡ። በሱዳን እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት ሱዳናውያን ሕይወታቸውን ለመታደግ ቅጠላ ቅጠልና የእንስሳት መኖ ጭምር ለመመገብ መገደዳቸው ተነግሯል።...more0minPlay
April 13, 2026የሚያዝያ 5 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባአዲስ አበባ የመጀመሪያውን «የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ» ፉክክር ልታሰናዳ ነው ። ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። እድሜያቸው ከ17ና ከ18 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሴቶች የእግር ኳስ ቡድኖች ድል ቀንቷቸዋል ። ሦስት የዓለማችን ምርጥ ቡድኖች ከሻምፒዮንስ ሊግ ሊሰጫፍ ላይ ደርሰዋል ። ሙሉ ዘገባውን በጽሑፍና ድምጽ በማገናኛው ማግኘት ይቻላል ።...more10minPlay
April 13, 2026የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት እና በሂደት የሚያስከትለው ጫናወደብ ተከራይታና ነዳጅ ከዓለም ገበያ ገዝታ የምታስገባው ኢትዮጵያ በአሜሪካ፣ እስራኤል - ኢራን ጦርነት ምክንያት ኢኮኖሚዋ በብርቱ ሊፈተን እንደሚችል በነዳጅ ማቅረብ ዘርፍ የተሠማሩ ሰው ሥጋታቸውን ገለፁ። ጦርነቱ "የዓለም የንግድ ሥርዓትን አዛብቷል" ያሉ አንድ ተንታኝ በበኩላቸዉ"ጦርነቱ ቢቋጭ እንኳን ጉዳቱ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ነው" ብለዋል።...more5minPlay
April 13, 2026የንግድ ማህበረሰቡን የሚያጭበረብሩ ግለሰቦችየገቢዎች ሠራተኞች ነን" ባሉ አጭበርባሪዎች ሳቢያ በአማራ ክልል የሚገኙ ነጋዴዎች ለንብረት መነጠቅና ለገንዘብ ብክነት እየተዳረጉ መሆኑ ታወቀ። ግለሰቦቹ የንግዱን ማህበረሰብ ሚስጥራዊ መረጃዎች እንዴት ሊያገኙ እንደቻሉ ግልጽ አይደለም። ደሴ ኮምቦልቻና ወልድያ የአጭበርባሪዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የየከተሞቹ የገቢዎች የሥራ ኃላፊዎች ገልፀዋል።...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.