Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
April 13, 2026በኤሌክትሪክ መቆራረጥ የተማረሩት የኮንሶ ነዋሪዎችበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች “ በተደጋጋሚ በሚከሰተው የኤሌክትሪክ መቋረጥ ሥራችንን ለማከናወን ተቸግረናል“ አሉ ። በዞኑ በእህል ወፍጮ ፣ በብረታ ብረት እና በፀጉር ውበት ሥራ የተሰማሩ ነዋሪዎች እንዳሉት በኤሌክትሪክ መቋራረጥ የተነሳ ሥራ በማቆማቸው ለመኖር ብሎም ግብር ለመክፈል ተቸግረዋል ብለዋል።...more5minPlay
April 13, 2026“እንዴት ተው የሚል አንድ አስታራቂ ይጠፋል?” በአደባባይ የተደበደቡት አባትከሰሞኑ በባሌ ሮቤ መናኸሪያ በወጣቶች መንጋ ሲደበደቡ በማህበራዊ መገናኛ ዘዴ ምስላቸው ተለቆ የታዩት ጡረተኛ አባት የበርካቶችን ልብ ሰብሮ ቆይቷል፡፡ ማህበረሰቡን እጅግ ያስቆጣው ተግባርን ፈጽመዋል በሚል የተጠረጠሩ ወጣቶች የሮቤ ከተማ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል፡፡ አባት ምን አሉ?...more4minPlay
April 13, 2026የከሸፈው ድርድር እና የቀጠለው የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስአሜሪካ እና ኢራን በፓኪስታን ዋና ከተማ ኢስላማባድ ሲያካሂዱ የነበረው የተኩስ አቁም ድርድር ያለምንም ውጤት ተጠናቋል። ትናንት እሁድ የተጠናቀቀው ንግግሩ ዓለማቀፉ ኤኮኖሚያዊ ቀውስ ያስከተለው ጦርነቱ እንዲያበቃ አንዳች ተስፋ ያስገኛል ተብሎ ቢጠበቅም ከተስፋነት አልዘለለም።...more12minPlay
April 12, 2026ውይይት፤የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ 8 የስልጣን አመታት ሲቃኙመጋቢት 24 ቀን 2018 ዶክተር ዓብይ አህመድ በሰላማዊ የስልጣን ሽግግር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ወደ መንበረ ስልጣን መጥተዋል። የእሳቸው ወደ ስልጣን መምጣት የኢህአዴግን አመራር ይወቅሱ በነበሩ በብዙዎች ዘንድ የለውጥ ተስፋ አሳድሯል።ያም ሆኖ፣ መንግስታቸው እንዳጀማመሩ አለመቀጠሉ፤ የነበረው የለውጥ ተስፋ መደብዘዙ ይነገራል።...more0minPlay
April 11, 2026ሕወሓት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለአንድ ዓመት በመራዘሙ ተቃወመህወሓት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለአንድ ዓመት መራዘሙ በፕሪቶሪያው ግጭት የማቆም ስምምነት ፈራሚዎች ውይይት ያልተደረገበት፣ ከእውቅናየ ውጪ የተላለፈ እና የኢትዮጵያ መንግሥት የተናጠል ውሳኔ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል አለ።...more4minPlay
April 11, 2026በአማራ ክልል ተባብሶ የቀጠለው የጤና ባለሞያዎች ግድያበአማራ ክልል በጤና ባለሙያዎች ላይ የሚፈጸመው ግድያ፣ እገታና ዛቻ ተባብሶ መቀጠሉን ተከትሎ፣ ባለሙያዎቹ ከምንጊዜውም በላይ ለደህንነታቸው ስጋት እንደገባቸውና የሥራ ላይ ዋስትና እንዳጡ የክልሉ የጤና ባለሙያዎች ማህበር አስታወቀ።...more4minPlay
April 10, 2026በታይላንድ ሱፐር ማርኬት ውስጥ 1000 ዶላር ይከፈላችኋል ተብለው በካምቦዲያ የታለሉ ኢትዮጵያውያን ሰቆቃበታይላንድ ሱፐር ማርኬት ውስጥ ትሰራላችሁ በሚል ተታለው ሄደው ካምቦዲያ የሚገኝ የአጭበርባሪዎች ማዕከል ውስጥ ራሳቸውን ያገኙ ሁለት ኢትዮጵያውያን ተሞክሮዋቸውን አጋርተውናል። ለአራት ወራት ያህል በግጃጅ ህገ ወጥ ስራ እንዲሰሩ ተደርገው ነበር።...more0minPlay
April 10, 2026የአሜሪካና ኢራን ጦርነት የተኩስ አቁም ስምምነትአሜሪካና እስራኤል በጦርቱ መጀመሪያ የኢራንን መንፈሳዊ መሪ አያቶላ ካሀማኒን ጨምሮ ያገሪቱን ከፍተኛ የጦርና የፖለቲካ መሪዎችን በማስወገድ የመንግስት ለውጥ ፋላጎታቸውን ለማሳክት ቢጥሩም፤ የኢራን መንግስታዊ መዋቅር ጥንካሬና የመከላከያ አቅም ግን ይህን ማድረግ እንዳላስቻላቸው ነው የታየው...more0minPlay
April 10, 2026የእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ተኩስ አቁም ያሳደረዉ ተስፋ በኢትዮጵያበዓለም ላይ እጅግ ጠቃሚ የኃይል መስመር መተላለፊያዎች አንዱ የሆነው የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ በዓለም ወደ 20 በመቶ ግድም ነዳጅ ይተላለፍበታል። ኢትዮጵያ የነዳጅ ፍላጎቷን የምትሸምትባት ኩዌትን ጨምሮ በርካታ የገልፍ አገራት በገፍ በማምረት በገፍ ለበርካታ የዓለም አገራት የሚልኩትን ነዳጅ ከዚህ ከሆርሙዝ ወሽመት ውጪ ምንም አማራጭ የላቸውም።...more0minPlay
April 10, 2026ኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ ሕብረት የሠላምና ፀጥታ ምክር ቤት የአንድ ወር ሊቀመንበር ሆነችበውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ በሚደረግ ምርጫ፣ሁለት ሦሰተኛ ድምፅ ያገኙ አገራት በመሪዎች ጉባኤ ላይ አባልነታቸው ይፀድቃል።ምክር ቤቱ ከተቋቋመበት እንደ ጎርጎሮሳውያኑ የዘመን አቆጣጠር ከ2004 ጀምሮ እስካለፈው አመት ድረስ፣ ኢትዮጵያ ለአራት ጊዜ ተመርጣለች...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.