Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
April 08, 2026ጄኔራል ታደሰ ወረደ በኃላፊነት መቀጠል ላይ የተሰጡ አስተያየቶችጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬዝዳንቱን የዛሬ ዓመት ሲሾሙ "የትግራይ ሕዝብ የጠማውን ሰላም እና ልማት" ለማሳካት እንደምጠቅም ጠቅሰው ፕሬዝዳንቱ "እጅግ ጠቃሚ የሆነ ነገር ሠርቶ ለማለፍ ታሪክ የሰጣቸውን ዕድል እንደሚጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለሁ" ሲሉ ምኞታቸውን ገልፀው ነበር።...more0minPlay
April 08, 2026በዋግምራ ዞን በድርቅ ምክንያት ከ4 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ተሰደዱየህጻናቱ መሰደድ በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ ከፍተኛ ጫና አሳድሯል የሚሉት መምህርት አምባነሽ ግርማይ፣ እርሳቸው በሚያስተምሩበት የፃግብጂ ወረዳ ተረዋ ትምህርት ቤት ቤተሰቦቻቸው ልጆቹን ለገቢ ምንጭነት ለመጠቀም ትምህርታቸውን እንዲያቋርጡ እያደረጓቸው ነው ይላሉ።...more0minPlay
April 07, 2026በጀርመን የትንሣኤ ሰሞን የተካሄዱ ሰላምን የያስተጋቡ ሰልፎችና መልዕክታቸውየሰላም ጥሪን ያካተቱት ሰልፎች ከተካሄደባቸው ከተሞች መካከል ሽቱትጋርት ዲዩስቡርግ ሙኒክ በርሊን ፍርንክፈርትና በቦን ከተማ አቅራቢያ ያለው የኮሎኝ ከተማ ይገኝበታል። በፍራንክፈርት የሰላም ጥሪዎች የተደረጉበት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከወቅታዊዎቹ ጉዳዮች በተጨማሪ በጀርመን የብሔራዊ ውትድርና ሕግ ማሻሻያ ላይ ተቃውሞም ተሰምቷል።...more0minPlay
April 07, 2026ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የመረጃ ነጻነት ረቂቅ አዋጅ ምን ይዟል?ለሰዎች መረጃና ሐሳብ የመጠየቅ፣ የማግኘትና የማስተላፍ መብት የሚሰጠው "የመረጃ ነጻነት ረቂቅ አዋጅ" ዛሬ ማክሰኞ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ሕጉ ይህ መብት በመንግሥት አካልና በግል ድርጅት መከበሩን በማረጋገጥ የአሰራር ግልጽነት እንዲሰፍን ለማስቻል መዘጋጀቱ ተገልጿል። ሙሉ ዘገባውን በማገናኛው ማድመጥ አለያም ማንበብ ይቻላል ።...more4minPlay
April 07, 2026የዶናልድ ትራምፕ ማስጠንቀቂያ ለኢራን እየተጠናቀቀ ነው፥ ምን ይከሰታል?የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን የዓለማችን ዋነኛ የንግድ መርከቦች መተላለፊያን የሆነው ፍኖተ ሆርሙዝን እንድትከፍት የሰጡት የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ ጥቂት ሰአታት ቀርቶታል ። ኢራን በአቋሟ እንደጸናች ነው ። ጊዜ ገደቡ ከተጠናቀቀ ምን ሊከሰት ይችላል? ቃለ መጠይቁን በድምፅ ማገናኛው በኩል ማድመጥ ይቻላል ።...more6minPlay
April 07, 2026በነዳጅ እጥረቱ የተስተጓጎለው ትራንስፖርትና መጪው የበዓል ሸመታኢትዮጵያ ውስጥ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ሰበብ በተፈጠረው ከባድ የነዳጅ አቅርቦት እጥረት ምርቶች ላይ ጭማሪ እየታዬ መሆኑን ሸማቾች ይገልጻሉ፡፡ በተለይ እሁድ ከሚከበረው የትንሳኤ በዓል ጋር ተያይዞ የምርቶችን ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ይነገራል። ሙሉ ዘገባውን በማገናኛው ማድመጥ አለያም ማንበብ ይቻላል ።...more3minPlay
April 07, 2026የነዳጅ እጥረት በአማራ ክልል የፍትህ ስርዓት ላይ እንቅፋት እየሆነ ነውበዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የነዳጅ አቅርቦት መዋዠቅ በኢትዮጵያ ውስጥ የሸቀጦች ዋጋን ከማናር ባለፈ፣ በአማራ ክልል በሚገኙ የፍትኅ ተቋማት የሥራ እንቅስቃሴ ላይ ጫና እያሳደረ መሆኑ ተገለጸ ። ሙሉ ዘገባውን በማገናኛው ማድመጥ አለያም ማንበብ ይቻላል ።...more4minPlay
April 06, 2026ማሕደረ ዜና፣ የትራምፕ ስድብና ዛቻ፣ ያበደዉ ማን ይሆን?ዓለም በግልፅ የሚያዉቀዉ ከ1945 ጀምሮ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በደም የተለሰነ ወዳጅነት የመሰረቱት አዉሮጶች የሚያሰጋቸዉ ሥለሌለ ትራምፕን ተከትለዉ ከጥርነቱ አለመቀየጣቸዉን ነዉ።ዓለም የሚያዉቀዉ ከ60 ከመቶ የሚበልጠዉ አሜሪካዊ የኢራን ሥርዓት «ለሕልዉናሕ ያሰጋል» እየተባለም የመሪዎቹን ሰበካ አለማመኑን ወይም ጦርነቱን መቃወሙን ነዉ።...more0minPlay
April 06, 2026«እናትም ትከዳለች» ከአረብ አገር ተመላሽ"ሼህ ነዉ አዲስ አበባ ነው ጀሞ አንድ የሱን ወንድም ካላገባሽ አለኝና አላህን ፈሪ ነኝ አለኝ እሺ አልኩኝ። ያኔ ልቤን ከፈትኩና ሰጠሁት ። እሺ ብዬ ጆርዳን የሰራሁትን ብር ደግሞ ለሱ እየላኩ ነበር ገራዶ ቦታ ይገዛል ተብሎ። በዛ ምክንያት ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር የቤት እቃ በሙሉ ተወሰደ፤ ስመጣ አግብቶ ወልዷል።"...more0minPlay
April 06, 2026የመጋቢት 28 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባባለፈው ቅዳሜ በፈንሳዊቷ ሊል ከተማ በተካሄደው የአምስት ኪሊሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵዉያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል።በሌላ በኩል አርሰናል እና ሊቨርፑል በኤፍኤ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ያልተጠበቀ ሽንፈት አስተናግደዋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.