Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
April 06, 2026«ለዚህ ዓመት ምርት የማዳበሪያ እጥረት ያጋጥመናል የሚል ስጋት የለም »አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የግብርና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ አቶ ይመር ዳውድ፤ ለዘንድሮ የበልግ እና መኸር ምርት የሚሆን የአፈር ማዳበሪያ ግዢ አስቀድሞ በመፈጸሙ ግጭቱ ከዚህ አኳያ ያን ያህል ተጽእኖ የለውም ብለዋል፡፡...more0minPlay
April 06, 2026የመካከለኛ ምስራቅ ወቅታዊ ትኩሳትበፓኪስታን አደራዳሪነት የ45 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ ተስፋ ሰጪ ንግግሮች እንዳሉ አንዳንድ ዲፕሎማሲያዊ ምንጮች እየገለጹ ይገኛሉ።...more0minPlay
April 06, 2026ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባን አራዘመ"መራዘሙ ተገቢ ነው። ያላለቁ አንዳንድ ጉዳዮችን፣ ጥያቄ እያቀረብንባቸው ያሉ ብዙ ጉዳዮች አሉና መራዘሙ እነዚህ ነገሮች መስተካከል ከቻሉ ጊዜ የሚሰጥ ነው"...more0minPlay
April 05, 2026እንወያይ፣ የእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ጦርነት ዳፋ ለአፍሪቃ ቀንድየዓለም የቱሪዝም፣ የዓየር መንገድና የሆቴል ኩባንዮች ከስረዋል።የከፋዉ ኢራን የሆርሙስ ወሽመጥን መዝጋትዋ ነዉ።የዓለም 20 በመቶ ነዳጅ ዘይት፣ የማደበሪያ ንጥረ ነገር፣ ማዕድናት፣ የግብርና ዉጤቶችና ሌሎች ሸቀጦች የሚተላለፍበበት መስመር በመዘጋቱ ጦርነቱን የከፈቱት የዩናይትድ ስቴትስና የእስራኤልን ጨምሮ የዓለም ምጣኔ ሐብት እየተሽመደመደ ነዉ።...more0minPlay
April 04, 2026የነዳጅ ዘይት እጥረትና አፍሪቃዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል ኢራን ላይ ጦርነት ከከፈቱ አንድ ወር አለፈ። አፍሪቃ ጦርነቱን ተከትሎ የነዳጅ ዘይት አቅርቦት መስተጓጎል ያስከተለውን የኃይል አቅርቦች ጫና ለመቋቋም እየታገለች ነው።...more0minPlay
April 04, 2026የአውሮጳ ሕብረት አዲሱ የሳህል ትብብር እቅድየአውሮጳ ሕብረት ከአፍሪቃ ሃገራት ጋር ያለውን ትስስር በአዲስ መልክ አስተካክሎ ጉድኝነት ለመፍጠር እየሞከረ መሆኑን ይፋ አድርጓል። በተለይም የዩናይትድ ስቴትስ፤ ቻይና እና ሩሲያ ተጓዳኝነት በሳህል አካባቢ ተመራጭነት እያገኘ መሄዱ የአውሮጳ ሕብረት አቀራረቡን እንዲያጤን ግድ ብሎታል።...more0minPlay
April 04, 2026የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ለ1,224 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገየአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ ከማረሚያ ቤትና ተጠሪነቱ ለክልሉ ፍትህ ቢሮ ከሆነ የይቅርታ ቦርድ የቀረበለትን 1 ሺህ 463 በይቅርታ ልቀቁን ጥያቄን ሲያስተናግድ 239 የሚሆኑትን 'ይቅርታ አይገባችሁም' ሲልም ከልክሏል።...more0minPlay
April 04, 2026«ሚልዮኖች ይሳተፉበታል» የተባለው የበይነመረብ ትዕይንተ ሕዝብ« በኢትዮጵያውያን መካከል አዲስ የእርስበእርስ መተማመን በመፍጠር ለጋራ ችግር በጋራ የመታገልና የማሸነፍ ስሜትን ማጠናከር አንዱ የሰላማዊ ሰልፉ ዓላማ ነው» ብለዋል።...more0minPlay
April 04, 2026አሜሪካ በኢራን ተመተው ከወደቁ ከሁለት አውሮፕላኖች ውስጥ የጠፉ ዜጎቿን ለማግኘት ፍለጋዋን ቀጥላለችትናንት ዓርብ በኢራን ከተመታው የአሜሪካ F-15E አውሮፕላን ሁለት የበረራ አባላት ውስጥ አንዱ ሲተርፍ ሌላ የጦር አባል የደረሰበት ባለመታወቁ የአሜሪካ ወታደራዊ ፍለጋ እና የማዳን ስራ አሁንም ቀጥሏል።ኢራን፤ የአሜሪካን A-10 የጦር አውሮፕላን መትታ እንደነበርም ገልጻለች።...more0minPlay
April 03, 2026ጋሪን የተኩት "ባጃጆች" እና ወጣት አገልግሎት ሰጪዎች በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞችኢትዮጵያ ውስጥ በተለምዶ “ባጃጅ” ተብለው የሚጠሩ ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች አገልግሎት መስጠት ከጀመሩ በርካታ ዓመታት ተቆጠሩ። በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተስፋፍተው የሚገኙት ተሽከርካሪዎች በተለይ ለወጣቶች የገቢ ምንጭ ናቸው።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.