Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
April 10, 2026የመሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ዋጋ መጨመርከስኳር ጀምሮ በሁሉም መሰረታዊ ፍጆታ ምርቶች ላይ በዚህ አንድ ሳምንት ውስጥ ከ40 እስከ 50 ብር ልዮነቶች መታየቱን ገልጸዋል፡፡ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት የመንግስት ተቋማት ክትትል አናሳ መሆኑን በመግለጽ በዚህ ሳምንት የተስተዋሉ የዋጋ ጭማሪዎችን በዝርዝር አብራርተዋል፡፡...more0minPlay
April 10, 2026የነዳጅ እጥረት፣ የመጓጓዣ ዋጋ እና የጤፍ አቅርቦትከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን በ450 ብር በአነስተኛ የሕዝብ መጓጓዣ ተሽከርካሪ ተጓዘች ሴት አሁን 700 ብር ከፍላ መመለሷን ነግራናለች።ከክልል ጤፍ እያስመጣ ለደንበኞቹ ፈጭቶ የሚያስረክብ አንድ የወፍጮ ቤት ባለቤት ደግሞ በተከሰተው የነዳጅ እጥረት ምክንያት የጤፍ ዋጋ በኩንታል ከ4 እስከ 5 ሺህ ብር ጭማሪ ለማድረግ መገደዱን ገልጿል።...more4minPlay
April 09, 2026በጂቡቲ ምርጫ እስማኤል ኦማር ጊሌህ እንደሚያሸንፉ ይጠበቃልሚያዚያ ሁለት ቀን በጂቡቲ ሪፐብሊክ በሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ፣ አገሪቱን ለ27 ዓመታት የመሩት እስማኤል ኦማር ጊሌህ ለ6ኛ ጊዜ እንደሚያሸንፉ ይጠበቃል። ይቼ ቨለ ያነጋገራቸው የፀጥታና የፖለቲካ ጉዳዮች ተንታኝ እንደሚሉት፣ በጂቡቲ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ጠንካራ ተፎካካሪዎች አለመኖራቸው አዲስ ነገር አይደለም።...more0minPlay
April 09, 2026ኢሕአፓ የጠራው ሰልፍ እና ያሰማው ተቃውሞየኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) በመላው አገሪቱ ዐሥር ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን ዐሳወቀ ፡፡ ኢሕአፓ ዓርብ ሚያዚያ 30 ቀንä 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ፣ መቐለ፣ ባህርዳር፣ ጎንደር፣ ሀዋሳ፣ አሶሳ፣ አዳማ፣ አምቦ፣ ድሬዳዋ እና ሀረር ከተሞች በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ዜጎች እንዲታደሙ ሲል በመግለጫው ጠይቋልም፡፡...more0minPlay
April 09, 2026በአማራ ክልል የትንሳኤ በዓል ገበያና የዋጋ ንረትበአማራ ክልል የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በሸቀጦችና በቁም እንስሳት ላይ የታየው የዋጋ ጭማሪ ነዋሪዎችን እያሳሰበ ይገኛል። በተለይም የኮምቦልቻና የደሴ ከተሞች ነዋሪዎች የዋጋ ጭማሪው ከገቢያቸው በላይ መሆኑንና በዓሉን በታሰበው ልክ ለማክበር መቸገራቸውን ገልጸዋል።...more0minPlay
April 09, 2026ከተመሰረተ 80ኛ ዓመቱን የደፈነው የኢትዮጵያ አየር መንገድየኢትዮጵያ አየር መንገድ አንድ ብሎ በረራው ከጀመረ 80ኛ ዓመት ደፍኗል፡፡ አየርመንገዱ ያለፉት የ80 ዓመታት ስኬት እና ፈተናዎቹን በማስመልከት መገናኛ ብዙኃንን ጠርቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የአየር መንገዱ የመጪ ዓመታት ውጥኖች ላይም ፍንጭ ሰጥቷል፡፡...more0minPlay
April 09, 2026ያገረሸው የመጤ ጠል ጥቃት በደቡብ አፍሪቃበደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዳግም ባገረሸው የመጤ ጠል / Xenophobia / ጥቃት የተነሳ በሥጋት ላይ መውደቃቸውን ገለጹ ፡፡ ባለፉት ዐሥር ቀናት ብቻ ሦስት ኢትዮጵያዊያን በወሮበሎች መገደላቸውን ለዶቼ ቬለ የተናገሩት ኢትዮጵያውያኑ ተጨማሪ ጥቃት ለማድረስ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅስቀሳ እየተደረገ እንደሚገኝ ጠቅሰዋል ፡፡...more5minPlay
April 08, 2026የዩናይትድ ስቴትስ፣ እስራኤልና የኢራን ተኩስ አቁም ሥምምነትና ተስፋዉበዚሕም ምክንያት ተፋላሚዎች በፓኪስታን ሸምጋይነት ለሁለት ሳምንታት ጊዚያዊ ተኩስ ለማቆም መስማማታቸዉ ለጊዜዉም ቢሆን ለመላዉ ዓለም ደስታ ብጤ ነዉ።ተኩስ አቁሙ ሙሉ በሙሉ ገቢር አልሆነም።ይሁንና የጫረዉ ተስፋ በመላዉ ዓለም እየተንፀባረቀ ነዉ...more18minPlay
April 08, 2026የኢትዮጵያ መንግሥት “ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ” የሚከላከል ደንብ እንዲያወጣ እና የግብር እፎይታ እንዲሰጥ ተጠየቀአምስት ሊትር ዘይት በአሶሳ፣ ደሴ እና መቐለ ከተሞች ከ2,200 እስከ 2,500 ብር እየተሸጠ ነው። የመንግሥት መዋቅሮች የዋጋ ጭማሪዎችን ለመቆጣጠር ጥረት እያደረጉ ነው። የኢትዮጵያ ሸማቾች መብቶች ተቆርቋሪ ድርጅት “ያልተገቡ የዋጋ ጭማሪዎችን በግልጽ የሚከለክል እና የሚያስቀጣ ልዩ መመሪያ” መንግሥት በአስቸኳይ እንዲያወጣ ጥሪ አቅርቧል።...more0minPlay
April 08, 2026አምባሳደር ቆንጂት ለበርካታ ሴቶች ፈር ቀዳጅ ዲፕሎማት እንደነበሩ የአፍሪካ ሕብረት አስታወቀከአምባሳደር ቆንጂት ጋር በተመሳሳይ ዘመን ያገለገሉት አንጋፋው ዲፕሎማት አምባሳደር ተፈራ ሻውል፣የአምባሳደር ቆንጂት አስተዋጽኦ እስከዕለተ ሞታቸው የቀጠለ እንደነበር ተናግረዋል።"በታዋቂ የአፍሪካ ሕብረት ሰዎች በሚለው ቡድን ወስጥ ተካተቱ፣እና በዛ ደረጃ 'ታዋቂ አፍሪካዊያን የተካተቱበት ቡድን' የሚባሉ ናቸው...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.