Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
March 31, 2026የኢራኑን ጦርነት ተጽእኖ ለመቋቋም የኢትዮጵያ አየርመንገድ እርምጃበመካከለኛው ምስራቅ እና ገለፍ አገራት ዙሪያ እያሰጋ ያለው ጦርነት ሁኔታው እየታየ በተወሰነ መልኩ በረራ እየተጀመረባቸው ያሉ አገራትም ስለመኖራቸው አቶ መስፍን በአስተያየታቸው ጠቁመዋል፡፡...more4minPlay
March 31, 2026የቅድስት ክፍሌ መታሰቢያ የመንገድ ደሕንነት ትምሕርትበኢትዮጵያ 65 በመቶ የሚሆነው የመኪና አደጋ የሚደርሰው፣ በአውቶቡሶች እና የንግድ ተሽከርካሪዎችን እንደሆነ፣የኪዲ ፋውንዴሽን የቦርድ አባል አቶ ሊበን ገብረሚካኤል ይናገራሉ።...more4minPlay
March 31, 2026የኢራኑ ጦርነት የኢትዮ-ኤርትራን ውጥረት ያባብሰዋል ብለው እንደማያምኑ ተንታኞች ተናገሩየሁለቱ አገራት ውጥረት እንደቀጠለ ቢሆንም፣ በአፍሪካ ቀንድ አገራት ላይ ተጽዕኖ ያላቸው የዩናይትድ ስቴትስና የሰላጤው አገራት በኢራን ጉዳይ በተጠመዱበት በዚህ ወቅት ጦርነት ይነሳል ብለው እንደማያምኑ ኦኬሎ አሰረድተዋል።...more4minPlay
March 30, 2026የሁቲዎች ጥቃትና ማስጠንቀቂያ የአፍሪካ ቀንድን ስጋት ጨምሯልየነዳጅ ማስተላለፊያው የሆርሙዝ ሰርጥ በመዘጋቱ ኢትዮጵያና ሌሎችም የአፍሪካ ቀንድ አገራት ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት አጋጥሟቸዋል።የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት ካልቆመና የሁቲዎች ተሳትፎ የሚቀጥል ከኾነ ደግም በየመንና በቀይ ባሕር መሀል የሚገኘውና የኤደን ሰላጤን ከቀይ ባህር ጋር የሚያገናኘው የባብኤል መንደብ መተላለፊያ ሊዘጋ እንደሚችል አሰግቷል።...more0minPlay
March 30, 2026በደቡብ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት የወልቂጤ ቅርንጫፍ FM 89.2 ሠራተኞች የስራ ማቆም አድማጋዜጠኞቹ የሥራ ማቆም አድማውን የመቱት መንግስት ከ2018 ዓ.ም መጀመሪያ አንስቶ ለመንግሥት ሠራተኞች ያደረገው የደሞዝ ጭማሪ ተግባራዊ አልተደረገልንም በሚል ነው፡፡ የጋዜጠኞቹን ጥያቄ አስመልክቶ ያነጋገርናቸው የደቡብ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ድርጅት ሥራ አስኪያጅ አቶ ዘላለም ገነሞ የጋዜጠኞቹ ጥያቄ ተገቢነት ያለው መሆኑን ገልጸዋል።...more0minPlay
March 30, 2026የመጋቢት 21 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባየኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከሳኦቶሜና ፕሪንሲፔ ቡድን ጋር ለአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ የቅድመ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታውን በነገው ዕለት በድሬዳዋ ስታዲየም ያከናውናል ። የጀርመን እግር ኳስ ቡድን በወዳጅነት ግጥሚያ ድንቅ ጨዋታ ዐሳይቶ የስዊትዘርላንድ አቻውን 4 ለ3 አሸንፏል ። ይህን ጨምሮ ሙሉ ዘገባው በድምፅና በጽሑፍ ከማገናኛው ይገኛል ።...more0minPlay
March 30, 2026በትግራይ ክልል ሀገራዊ ኹነቶችን ለማከናወን ያለው ወቅታዊ ኹኔታ ምን ይመስላል?የስምረት ፓርቲ በትግራይ ክልል ምርጫ መደረግ አለበት የሚልና፣ የምክክር ክሚሽኑ ሥራም አዲስ አበባ ላይ የመጀመሩን ጥረት የሚደግፍ ነው። በክልሉ የኤርትራ ሠራዊት የያዘው መሬት መኖርና ሕወሓት የጀመረው ግንኙነት፣ በሌላ በኩል የጊዜያዊ አስተዳደሩ ጠንካራ አለመሆን ለክልሉ ለሀገራዊ ኹነቶች እንቅፋት መሆናቸውን ፓርቲው አስታውቋል...more0minPlay
March 30, 2026በኦሮሚያ ክልል የተኩስ ድምጽ እንዲቆም የቀረበ ጥሪ“በወንድማማቾች መካከል መገዳደል ይቁም-ዘላቂ ሰላም ይስፈን” በሚል መፈክር የተዘጋጀው የዚህ ጉባኤ ትልቁ ዓላማ በኦሮሚያ ክልል ያለው ግድያ ቆሞ መረጋጋት እንዲፈጠር ጥሪ ማቅረብ እንደሆነም ታውቋል፡፡ የሰላም ጥሪ ኮንፈረንሱ ቢሾፍቱ ውስጥ በሚካሄድበት ወቅት በምዕራብ ሸዋ ዞን ጮቢ ወረዳ ታጣቂዎች ጥቃት ሲፈጽሙ ነበር፡፡...more0minPlay
March 30, 2026የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ለኢትዮጵያ «በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ»የቀውሱ ዳፋ በተለይ በማደግ ላይ ባሉ ሃገራት ላይ የማይቋቋሙት እየሆነባቸው ነው ። በዚህ ደግሞ አፍሪቃ እና በማደግ ላይ ያሉ የደቡባዊ እስያ ሃገራት ዋነኛ ተጠቂዎች መሆናቸው በግልጽ እየታየ ነው። ሙሉ በሙሉ ከባህረ ሰላጤው ሀገራት በሚመጣ ነዳጅ ላይ የምትደገፈው ኢትዮጵያም በቀጥታ የዚህ ቀውስ ቀጥተኛ ሰለባ ሆናለች።...more0minPlay
March 29, 2026በኢትዮጵያ ሰባተኛው አጠቃላይ ምርጫ የሴቶች ተሳትፎ እና ዐበይት ጉዳዮችበ30 ዓመታት ሴቶች በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያላቸው መቀመጫ ከ2% ወደ 40% አድጓል። ምን ፈየደ? በግንቦት ይካሔዳል ተብሎ በሚጠበቀው የኢትዮጵያ ሰባተኛ አጠቃላይ ምርጫ የሴቶች ጉዳዮች ምን ያክል ትኩረት አገኙ? በግጭት ድባብ ውስጥ በሚካሔድ ምርጫ የእንስቶች ተግዳሮቶች ምንድናቸው? ዶቸ ቨለ አራት እንግዶች በመጋበዝ በጉዳዩ ላይ አወያይቷል።...more47minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.