Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
March 29, 2026አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የሚያካሒዱትን ውጊያ የሚያቆም ስብሰባ በፓኪስታን እየተካሄደ ነውአሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን የሚያካሒዱት ውጊያ የሚቆምበት ሁኔታ ላይ ለመወያየት የቀጠናው ቁልፍ ሀገራት ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በፓኪስታን ተሰበሰቡ።የሳዑዲ አረቢያ፣ ቱርክ እና ግብጽ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኢስላማባድ በመካሔድ ላይ በሚገኘው ውይይት መታደማቸውን ፓኪስታን ገልጻለች።...more0minPlay
March 28, 2026በአፍሪቃ የኑክሌር ተቋምን ለመገንባት ሩጫየግል የኒኩሌር ተቋም፦ ደቡብ አፍሪቃ የራሷ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ አላት፣ ግብፅ በግንባታ ላይ ነች፣ ኬንያ፣ ጋና እና አንዳንድ ሌሎች አገራት እናም ቢኖረን ሲሉ ያልማሉ ። ስኬቱ ለየቅል ቢሆንም፤ የሕዝቡ ስጋት ግን ተመሳሳይ ነው ። ሙሉ ዘገባውን በድምጽ እና በጽሑፍ ከገናኛው ማግኘት ይቻላል።...more0minPlay
March 28, 2026ናይጄሪያ ወደቦቿ ከብሪታንያ ብዙ ያተርፋሉ ስትል አቅዳለችምዕራብ አፍሪቃዊቷ ናይጄሪያ፦ ከአንድ ክፍለ ዘመን በፊት የብሪታንያ ቅኝ ግዛት በነበረችበት ጊዜ የተገነባው የአገሪቱ ዋነኛ የንግድ ማሳለጪያ አፓፓን ጨምሮ የቲንካን ደሴት ወደቦችን ለማሻሻልም ከፍተኛ ተስፋ ሰንቃለች ። ሙሉ ዘገባውን በድምጽ እና በጽሑፍ ከገናኛው ማግኘት ይቻላል።...more0minPlay
March 28, 2026እንደ ድሮ በድንጋይ ወፍጮ መፈጨት ተጀምሯል።«አንድ ሰዓት ለመፍጨት በጣም የሚያታክት ነገር ነው። መጎርደፍ አለ፣ መጭለቅ አለ፤ አሁን ያ ሁሉ ቀርቶልን ደህና ትንሽ ጭላጭል እያየን እንደዚህ ያለ ነገር ሆነብን። እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው እንጂ ሌላ ምን ልንል አንችልም ዛሬ እኛ።»...more0minPlay
March 28, 2026የትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የምርጫ ማኒፌስቶበዚሁ የማኒፌስቶ ምረቃ ስነስርዓቱ መድረክ ላይ ተገኝተው ማብራሪያ የሰጡት የትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፕሬዝዳንት አቶ አብርሃም ጌጡ በትብብሩ ማኒፌስቶ ኢትዮጵያ የምትተዳደርበት የፌዴራላዊ ስርዓት ጥያቄ ውስጥ ባይገባም “ቋንቋ እና ዘርን መሰረት ያደረገ” ያሉትን አስተዳደራዊ ስርዓት ግን ተቃውመዋል፡፡...more0minPlay
March 27, 2026በአዲስ አበባ የተፈጠረው ከባድ የነዳጅ እትረት እና ተግዳሮቱበመዲና አዲስ አበባ ከሰሞኑ በተስተዋለው እጅግ ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት በትራንስፖርት አገልግሎቱ ላይ ከፍተኛ ችግር እያጋጠመ መሆኑን ተገልጿል። እጅግ በርካታ በተለይም የናፍጣ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች ነዳጅ ለመቅዳት ለሰዓታት ይሰለፋሉ፡፡ ለሰዓታት ተሰልፈው ከጠበቁ በኋላም ሳይቀዱ አልቋል የሚባልበት አጋጣሚም መኖሩን አሽከርካሪዎች ገልፀዋል።...more4minPlay
March 27, 2026በትግራይ ክልል "አስቻይ ኹኔታ" እስኪኖር አጀንዳ ማሰባሰብና የጉባኤ ተሳታፊ ልየታ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነውየኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል "አስቻይ ኹኔታ እስኪፈጠር" የክልሉን አጀንዳ የማሰባሰብ እና የምክክር ጉባኤ ተሳታፊዎች ልየታን በአዲስ አበባ ሊያካሂድ ነው።ኮሚሽኑ ይህንን ሥራ በቀጣዩ ሳምንት የሚያካሂድ ሲሆን፣ በምክክሩ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙና ከክልሉ ይመጣሉ ተብሎ የሚጠበቁ 400 ሰዎች እንደሚሳተፉ ገልጿል።...more4minPlay
March 27, 2026የተመድ በባሪያ ንግድ ላይ ያሳለፈው ውሳኔ ለአፍሪቃውያን በደል እውቅና የሰጠ ነው ተባለየተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ፣የባሪያ ንግድ በሰብዓዊነት ላይ የተፈጸመ ትልቁ ወንጀል መኾኑን የገለጸበት ውሳኔ፣ በአፍሪካውያንና ላይ ለደረሰው በደል መጠን ፖለቲካዊ እውቅና የሰጠ ነው ሲሉ በጉባኤው ላይ የተገኙ የሕግ ባለሙያ ተናግረዋል ።...more4minPlay
March 27, 2026“ትምህርት መማር ብችል ኖሮ አልሰደድም ነበር” ኢትዮጵያውያን ተሰዳጅየዓለም አቀፉ የሥደተኞች መርጃ ድርጅት (IOM) ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ዘገባ እንደገለፀው በጎርጎሪሳዊው 2025 ዓ ም 922 ስደተኞች ምስራቃዊ በሚባለው እና በየመን በኩል ወደ ገልፍ ሀገራት በሚያመራው የፍልሰት መንገድ ህይወታቸውን አጥተዋል ወይም የደረሱበት አልታወቀም። ሁለት በቅርቡ ሲሲደዱ ያልተሳካላቸው ወጣቶች ተሞክሮዋቸውን አካፍለውናል።...more11minPlay
March 27, 2026የጋምቤላ ክልል የሰላም ሁኔታ መሻሻሻሉን ነዋሪዎች ገለፁየጋምቤላ ክልል የሰላም ሁኔታ መሻሻሻሉን የከተማው ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ በጋምቤላ ከተማ እና አካቢው በአሁኑ ወቅት የመንግስት እና የግል ተቋማት መደበኛ አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ ዶቼቤለ ያጋገርናቸው የከተማው ነዋሪዎች ተናግረዋል።፡ የጋምቤላ ከተማ ኮማንድ ፖስትም ከዚህ ቀደም የተቀመጠውን ሰዓት እላፊ ገደብ ማሻሻሉንና ስታውቋል፡፡...more4minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.