Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
March 25, 2026ጥላቻ እና ሀሰተኛ መረጃን ያስፋፉት በኤአይ የሚሰሩ ይዘቶችየሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ማሽን ሰወችን ተክቶ እንዲሰራ በማድረግ ጊዜን ፣ገንዘብን እና የሰው ሀይልን ይቆጥባል።ጥራትን እና ምርታማነትን በመጨመር ረገድም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል። ያም ሆኖ ቴክኖሎጂው ሀሰተኛ ድምፅን፣ ምስልን እና ቪዲዮዎችን አስመስሎ በመስራት ሀሰተኛ ወይም የተዛባ መረጃ በማሰራጨት ረገድም አሉታዊ ጎን አለው።...more13minPlay
March 24, 2026የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ሂደትና ጀርመንከሦስት ሳምንታት በላይ በዘለቀው በዚህ ጦርነት የኢራን የአጸፋ እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠል በብዙዎች ዘንድ ያልተጠበቀ ሆኗል። ከእስራኤል ጋር በኢራን ላይ ጦርነቱን ለከፈቱት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንትን ዶናልድ ትራምፕም በተለይም ኢራን በቅርቡ በኩዌት ነዳጅ ማጠራቀሚያ ላይ የፈጸመችው ጥቃት ያልጠበቁት እንደነበር መናገራቸው ተዘግቧል።...more0minPlay
March 24, 2026በእሥር ላይ ያለው የትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ በአስቸኳይ እንዲፈታ ተጠየቀየትግራይ ቴሌቪዥን የዜና ክፍል ባልደረባ ጋዜጠኛ ዮሐንስ ብርሃነ ኢ- ሕገመንግሥታዊ "አፈና እና እሥር" እንደተፈፀመበት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማሕበር ገለፀ። "ሕገ-ወጥ"ያለውን ይህንን ድርጊት በጥብቅ ያወገዘው ማሕበሩጋዜጠኛው በመቀሌ ከተማ "ሲቪል በለበሱ ሰዎች እና ሰሌዳ በሌለው ተሽከርካሪ ታፍኖ መወሰዱን" ማረጋገጡን ጠቅሷል።...more0minPlay
March 24, 2026“ልጄን ገደል ውስጥ ጥለዋት ‘ሞተች’ ብለው ቅጠል አስቀምጠውባት ጠፉ” በጠለፋ ወቅት የተጎዳች አዳጊ አባትበኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪ አባት በጠለፋ ወቅት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባት የ17 ዓመት ልጃቸውን በሆስፒታል እያስታመሙ ነው። የ7ኛ ክፍል ተማሪ የነበረችው ወጣት የጀርባ አጥንቷ እንደተሰበረና የራስ ቅሏ ሦስት ቦታ እንደተፈነከተ አባቷ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። ተጠርጣሪዎች ላይ ለፖሊስ ክስ ቢመሠርቱም በቁጥጥር ሥር እንዳልዋሉ ገልጸዋል።...more0minPlay
March 24, 2026በሱዳኗ ኩርሙክ የተከሰተው ግጭት የድንበር ነዋሪዎች ላይ የፈጠረው ስጋትበሱዳን ብሔራዊ ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይል መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር በምትገኘው ኮርሙክ ከፍተኛ ሥጋት መፍጠሩን ነዋሪዎች ተናገሩ። በብሉ ናይል ግዛት ውስጥ በተቀሰቀሰው ግጭት ነዋሪዎች ከኩርሙክ ሆራዛብ ወደተባለች ከተማ እና አሶሳ መሸሻቸውን ዐይን እማኞች ገልጸዋል።...more0minPlay
March 24, 2026የሶማሌ ክልል የክልሉን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ስም በሀሰተኛ መረጃ ለማጠልሸት እየተካሄደ ነው ያለውን ድርጊት ኮነነየሶማሌ ክልል የክልሉን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ስም በሀሰተኛ መረጃ ለማጠልሸት እየተካሄደ ነው ያለውን ድርጊት ኮነነ። ድርጌቱን የምርጫ ወቅት ከመሆኑ ጋር በተያያዘ ህዝቡን ለማደናገር የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው ብሏል...more5minPlay
March 24, 2026የመሬት ናዳ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለምን ይደጋገማል?በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ የደረሰውን ጨምሮ ባለፉት አስር ዓመታት በደቡባዊ የኢትዮጵያ ክፍሎች በተደጋጋሚ የተከሰቱ የመሬት መንሸራተት አደጋዎች የበርካታ ሰዎች ሕይወት አልፏል። አደጋዎቹ ሲደርሱ ከፍተኛ ሐዘን ቢፈጠርም ሲደጋገሙ የአካባቢው አስተዳደራዊ መዋቅሮችም ይሁኑ ሀገሪቱ ጉዳታቸውን ለመከላከል በቅጡ አለመዘጋጀታቸውን አሳይተዋል።...more0minPlay
March 23, 2026እስራኤል እና አሜሪካ ከኢራን የገጠሙት ጦርነት እንዴት እና መቼ ይቆማል?ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሣምንት አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን የገጠሙት ጦርነት መቼ እንደሚቆም ሲጠየቁ “እስከ አጥንቴ ዘልቆ ሲሰማኝ” የሚል መልስ ሰጥተዋል። መልሳቸው የጦርነቱን መቋጫ ለሚናፍቁ ማስተማመኛ የሚሰጥ አይደለም። ተንታኞች 24ኛ ቀኑን ያስቆጠረው ጦርነት የሚቆምበት ጊዜ እና ሁኔታ እጅግ ውስብስብ እንደሆነ ሥጋት አላቸው።...more0minPlay
March 23, 2026የመጋቢት 14 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባበዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ፉክክር ኢትዮጵያ እጅግ ደካማ ደረጃ ይዛ አጠናቅቃለች ።ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። በካራባዎ ፍጻሜ የማንቸስተር ሲቲ አርሰናል ላይ የተቀዳጀው ድል፣ የጀርመን ቡንደስ ሊጋ እና ሌሎች የስፖርት ዘገባዎችንም አካተናል ። ሙሉ ዘገባው በድምፅና በጽሑፍ ከማገናኛው ይገኛል ።...more0minPlay
March 23, 2026አዲሱ የአሜሪካ ጥብቅ የቪዛ አሰጣጥ ሕግአመልካቾች ለሚያጋጥሟቸው ደላሎችና ሶስተኛ ወገኖች እጃቸውን እንዳይሰጡ ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ። የቆንስላ ኦፊሰሩ ቀጥተኛ ትዕዛዝ ሳይሰጥ አስቀድሞ የሚከፈል ማንኛውም ገንዘብ ተቀባይነት የለውም። እንዲሁም Form I-352 የተባለውን የውል ስምምነት መፈረም ዋነኛው የሂደቱ አካል ነው።ክፍያው በአሜሪካ ዶላር (USD) ብቻ የሚፈጸም መሆኑም እንዲሁ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.