Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
March 23, 2026ኢትዮ-ኬንኒያ የኤርትራዊያን አዲስ የፍልሰት መስመርከቅርብ ዓመታት ወዲህ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን በመጠቀም በቱርካና ግዛት በኩል ወደ ኬኒያ የሚሻገሩ ኤርትራዊያን ፍልሰተኞች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል ፡፡ ባለፈው የ2017 ዓ.ም ብቻ ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ ኤርትራዊያን በዚሁ መስመር ለመውጣት ሲሞክሩ በፀጥታ ሀይሎች መያዛቸውን ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል ፡፡...more0minPlay
March 23, 2026በዋግ ህምራ ዞን በእደ ጥበብ ባለሙያዎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችና መፈናቀል መጨመርየዋግ ህምራ ዞን የእደ ጥበብ ባለሙያዎች ማህበር ፣ በዚህ ሳምንት ብቻ 16 አባወራዎችና እማወራዎች "ልጆቻችንን በልታችኋል" በሚል በደረሰባቸው እንግልት መፈናቀላቸውን አረጋግጠዋል። የዞኑ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ፣ ዋናው ፈተና የሆነውን የማህበረሰቡን ኋላ ቀር አመለካከት ለመቀየር የውይይት መድረኮች እየተዘጋጁ መሆኑን አመልክተዋል።...more0minPlay
March 23, 2026በጂግጂጋ 46 ሱቆች ተቃጠሉ"የወደመብኝ ንብረት ከአስር ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ነው ። ከጉምሩክ አውጥቼ ጥቅም ላይ ያዋልኩት ከ 35ሺህ ዶላር በላይ ይሆናል፣ ልጆችን ያለአባት የማሳድግ እናት ነኝትላልቅ የሚባል ሁለት ሱቆች ነበሩኝ ፤ትልቅ የዕቃ መጋዘን ነበረኝ እቃ ማስቀመጥበት በጣም ለመቁጠር የማይመች ብዙ ንብረት በውስጡ ነበር ። » ንብረት የተቃጠለባቸው ነጋዴ...more0minPlay
March 22, 2026ውይይት፤ ኢትዮጵያ ብርቱ ፈተና የደቀነውን የነዳጅ እጥረት እንዴት ትወጣ?የኢራን ጦርነት በዓለም አቀፍ የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለት ላይ የፈጠረው መስተጓጎል ለመቋቋም ሕዝቡ እና ተቋማት በከፍተኛ ጥንቃቄ ነዳጅ እንዲጠቀሙ ቀደም ሲል የኢትዮጵያ መንግስት አስጠንቅቋል። የነዳጅ ግብይትም መንግስት ባስቀመጠው ታሪፍ መሰረት እንዲከናወን አሳስቧል። ያም ሆኖ ችግሩ ከዓቅም በላይ መሆኑን ነዋሪዎች እየገለጹ ነው።...more0minPlay
March 21, 2026በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ መስፋፋት በአስተናጋጆች ጉርሻ ላይ ተጽዕኖ አለው?ቴሌ ብርን የመሳሰሉ የዲጂታል ክፍያ ስልቶች ሲስፋፉ በመስተንግዶ ወቅት ደንበኞች ለአስተናጋጆች የሚሰጡት ጉርሻ ወይም ቲፕ የመቅረት አዝማሚያ አሳይቷል። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው አስተናጋጆች ክፍያ በዲጂታል መንገዶች ሲፈጸም ተጠቃሚ እንዳልሆኑ ያስረዳሉ። ይሁንና ኪሳቸውን በርብረው ጉርሻ የሚሰጡ ሰዎች አልጠፉም።...more0minPlay
March 21, 2026የአፍሪቃ የነዳጅ ምርት ቢጨመር የዓለም የነዳጅ ገበያን ያረጋጋ ይሆን? የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአፍሪቃናይጀሪያዊው ተንታኝ አዮዴሌ ኦኒ ከአፍሪቃ ነዳጅ ዘይት አምራቾች ናይጀሪያ ብዙ ነዳጅ ዘይት የማምረት አቅም እንዳላት ገልጸዋል። ይሁንና በርሳቸው አስተያየት በአሠራር ችግርና በነዳጅ ክምችት ማነስ ምክንያት ለአሁኑ የነዳጅ ዘይት ዋጋ ቀውስ ግን መድረስ አትችልም...more0minPlay
March 21, 2026የኦነግ የምርጫው ዝግጅት እና ገጠሙኝ ያለው ተግዳሮትየኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ በኦሮሚያ ክልል፣ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን፣ በቤኒሻንጉል ጉምዝ መተከል ዞን፣ በሀረሪ ክልል፣ በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች በሰባተኛው አጠቃላይ ምርጫ ይወዳደራል። ፓርቲው163 ዕጩዎች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቅረቡን አስታውቋል።...more0minPlay
March 21, 2026አሜሪካ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባን ጨምሮ በ12 ከተሞች የአደጋና ሰብአዊ ድጋፍ ምላሽ ቀጠናዊ ማዕከላት ልታቋቁም ነውአሜሪካ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ እና የኬንያ መዲና ናይሮቢን ጨምሮ በ12 ከተሞች የአደጋና ሰብአዊ ድጋፍ ምላሽ ማዕከላት ልታቋቁም ነው። ማዕከላቱ አሜሪካ “ለድንገተኛ አደጋዎችና በውጭ አገራት ለሚከሰቱ ከፍተኛ ትኩረት የሚሹ ውስብስብ ሰብአዊ ሁኔታዎች” የምትሰጠውን ምላሽ የማስተባበር ኃላፊነት የተጣለበት አዲስ ቢሮ ሥር የሚቋቋሙ ናቸው...more0minPlay
March 20, 20261447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በድሬደዋ እና ሀረር ከተሞች ተከብሮ ዋለ447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በድሬደው እና ሀረር ከተሞች ተከብሮ ዋለ። በድሬደዋ ከንጋት ጀምሮ እስከ ረፋድ ድረስ በዘነበው ዝናብ ሳቢያ የከተማዋ የእስልምና እምነት ተከታዮች የኢድ ሰላትን በየመስኪዶች እንዲያከናውኑ አስገድዷቸዋል።...more0minPlay
March 20, 2026ዘካተል ፈጢርን የሚያዘው የረመዳን ወር ሲጠቃለልዘካተል ፈጢር በረመዳን ወር ማጠቃለያ ላይ በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ የሆነ የምጽዋት አይነት ነው። ይህ ዘካ ጾመኛው በጾም ወቅት ለፈጸማቸው ጥቃቅን ስህተቶች ማሰረያና ለድሆች ደግሞ የባዕል ቀን ደስታን መጋሪያ እንዲሆን ታዝዟል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.