Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.
March 20, 2026በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የኢድ አልፈጥር በዓል ተከብሮ ዋለግጭት ባለባቸው አከባቢዎች በዓሉ ድባብ ቀዝቀዝ ሲል መረጋጋት በሚስተዋልባቸው የክልሉ አከባቢዎች ደግሞ እንደወትሮ በዓሉ በደማቅ ስነስርዓት ማለፉን ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡...more0minPlay
March 20, 2026የኢድ አል ፈጥር አከባበር ትውስታዎች እና ወጣቱበሀገር ውስጥ እና በመካከለኛው ምስራቅ ያሉ ወጣት ኢትዮጵያውያን የኢድ አል ፈጥር በዓልን እንዴት እንደሚያከብሩ ከበዓሉ አንድ ቀን ቀደም ብለን ጠይቀናል። ከበዓሉ ጋር በተያያዘ ስላሏቸው ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ትውስታዎችም አካፍለውናል።...more0minPlay
March 20, 2026የዒድ አል ፈጥር በዓል አከባበር በሀዋሳየታላቁ የረመዳን ጾም ወር ማብቂያ የሆነው 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሀዋሳ ከተማ ተከብሯል ፡፡ በዓሉ የተከበረው በተለይ ዛሬ ጠዋት በከተማው የሚሊኒየም አደባባይ የጀመኣ ሶላት ወይም የጋራ ፀሎት በማከናወን ነው ፡፡...more0minPlay
March 20, 2026የዒድ አል ፊጥር በዓል በብሔራዊ ደረጃ በአዲስ አበባ ተከበረ1447 ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል ፊጥር በዓል ዛሬ አርብ መጋቢት 11 ቀን በአዲስ አበባ ተከብሯል። ለአንድ ወር በፆምና ፀሎት የቆዩት ሙስሊሞች በዓሉን በብሔራዊ ደረጃ በአዲስ አበባ ስታዲየም ውስጥ እና በዙሪያው በመሰባሰብ በጋራ በስግደት አክብረውታል።...more0minPlay
March 19, 2026የዒድ ገበያ የዋጋ ንረት በደሴየ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓልን ለማክበር በደሴ ከተማና በአካባቢው የሚገኘው ሙስሊም ማህበረሰብ ለበዓል የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በመሸመት ላይ ይገኛል። ይሁን እንጂ በገበያው ላይ የታየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በሸማቾች ዘንድ ቅሬታን ፈጥሯል። በከተማዋ በተለይም በእርድ እንስሳትና በአልባሳት ላይ የታየው ዋጋ እጅግ ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል።...more0minPlay
March 19, 2026አማርኛ ለምን ከአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋዎች አንዱ ሳይሆን ቀረ ?አማርኛ በ1963 ዓም የአፍሪካ ህብረት ማቋቋሚያ ቻርተር ከተፈረመባቸው ቋንቋዎች አንዱ መሆኑን የተናገሩት ፕሮፌሰር ባዬ “ ቋንቋውን ዛሬም ድረስ የህብረቱ የሥራ መገልገያ እንዲሆን ማድረግ ካልተቻለባቸው ከውስጣዊ ምክንያቶቹ ኢትዮጵያ ከህብረቱ ምሥረታ ማግሥት ጀምሮ በአብዮት እና ባልተረጋጋ ፖለቲካዊ ሁኔታ መጠመዷ ነው ብለዋል ፡፡...more0minPlay
March 19, 2026በትግራይ ክልል "አፈና እና የዘፈቀደ እሥራት" መኖሩን አንድ የሲቪክ ድርጅት ገለፀቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች ኢትዮጵያ የተባለው ሀገር በቀል የሲቪክ ድርጅት ትናንት ባወጣው መግለጫ፣ በትግራይ ክልል "የሰብአዊ መብት ይዞታ እያሽቆለቆለ መምጣቱን" ገልጿል።ድርጅቱ እንዳለው በክልሉ አሳሳቢ ያለው "አስገድዶ መሰወር እና የዘፈቀደ እሥራት" እየጨመረ መጥቷል።...more0minPlay
March 19, 2026በኢትዮጵያ ወቅታዊ ዲፕሎማሲ ላይ የሚሰጡ አስተያየቶችከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለይም በዚህ ዓመት የብዙ ታላላቅ አገራት መሪዎች እና ዲፕሎማቶች መዳረሻ የሆነችው ኢትዮጵያ በበርካቶች ዘንድ በቀጣናው የዲፕሎማሲ ማዕከልነቷን እያሳየች ነው አስብሏል፡፡ ይሁንና ሌሎች አስተያየት ሰጪዎች አገሪቷ ባሏት የውስጥ የፀጥታ ችግሮች የተነሳ በዲፕሎማሲው ረገድ እሩቅ መሄድ አዳጋች ይሆንባታል ይላሉ፡፡...more0minPlay
March 19, 2026የነዳጅ ዋጋ መጨመር በአሶሳበአሶሳ ከመጋቢት ወር መጀመሪያ አንስቶ የነዳጅ እጥረት ተከስቷል፡፡ በተለይም ቤንዚን ከነዳጅ ማደያዎች ማግኘት እንዳልተቻለ አሽከርካሪዎችና ባለንብቶች ይናገራሉ፡፡ በጥቁር ገበያ ከአንድ ሺ ብር እስከ አንድ ሺ 2 መቶ ብር በሊትር እየገዙ እንደሚገኙ ያነጋርናቸው ነዋሪዎች አመልክተዋል፡፡...more0minPlay
March 18, 2026የነዳጅ ዋጋ ጨምሮ የቡና ሲቀንስ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ብርቱ ፈተና ከፊቱ ተጋርጦበታልበታኅሳስ፣ ጥር እና የካቲት ወራት በኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ነጠላ አሀዝ ሆኖ የተመዘገበው የዋጋ ግሽበት የነዳጅ ዋጋ ሲያሻቅብ ሊባባስ ይችላል። የነዳጅ ዋጋ የናረው ሀገሪቱ በቡና ንግድ በዓለም አቀፍ ገበያ የተጋረጠባትን ፈተና ለመሻገር በምትሞክርበት ወቅት መሆኑ በባለሥልጣናቱ ዘንድ ሌላ ሥጋት የፈጠረ ጉዳይ ነው።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,874 episodes available.