Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.
March 17, 2026የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትና የአፍሪቃ አቋምየመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ከተጀመረ አንስቶ የአፍሪካ አገራት የጋራ የኾነ መግለጫ አላወጡም። የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዮሱፍ ግን ዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱትን ጥቃት እንደዚሁም ኢራን በባሕረ ሰላጤው አገረት ላይ የፈፀመችውን ጥቃት የሚያወግዝ መግለጫ አውጥተዋል...more0minPlay
March 16, 2026ማሕደረ ዜና ፣ የእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና የኢራን የዉጊያ ሥልትና መልስ የለሽ ጥያቄዎችአላማን በአነስተኛ ኪሳራ ከግብ ለማድረስ የተዋጣለት፣ብዙ ገንዘብ የፈሰሰበት፣አጀማመሩ ለእስራኤል-አሜሪካኖች ጥሩ ነበር።ግን አልተሳካም-ይላሉ ሥልት አዋቂዎች።ምክንያቱ ብዙ ነዉ።ዋናዎቹ ግን ሶስት።ቀዳሚዉ የቱርኩ ፕሬዝደት ሬሴብ ጠይብ ኤርዶኻን ባለፈዉ ሳምንት እንዳሉት አጠቃላይ ጦርነቱ በተንጋደደ ስሌትና ጥንቃቄ ባልተደረገበት ዉሳኔ መጀመሩ ነዉ።...more15minPlay
March 16, 2026ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ነዳጅን በቁጠባ ስለመጠቀም የሰጡት ማሳሰቢያለነዳጅ አከፋፋዮች ማደያዎችና ተጠቃሚዎች መልእክት ያስተላለፉት ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ነዳጅን በቁጠባ ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት በሃላፊነት ስሜት እንድንጠቀም ሲሉም አሳስበዋል።የነዳጅ ዋጋ ከዚህም ከናረ የውጭ ምንዛሪያችን ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ያመጣል ያሉት የመስኩ ባለሞያ ጫናው በኢኮኖሚው ላይ የሚሳድረው ተጽእኖ ጉልህ ሊሆን ይችላል ብለዋል...more0minPlay
March 16, 2026በሰሜን ወሎ ዞን ሙጃ ወረዳ መንገዶች መዘጋታቸው ያስከተለው ማኅበራዊ ቀውስበሰሜን ወሎ ዞን ሙጃ ወረዳ በፋኖ ታጣቂዎችና በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ሳቢያ የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በመቋረጡ፣ ነፍሰ ጡር እናቶችና ህሙማን ለከፍተኛ ስቃይና ሞት እየተዳረጉ መሆኑ ተገለጸ።...more4minPlay
March 16, 2026የጀርመን የምርጫ ሥርዓት እና ጠቃሚ ልምዶችየጀርመን የምርጫ ሥርዓት ኢትዮጵያን ጨምሮ ፌዴራላዊ የመንግሥት አወቃቀር ከሚከተሉ ብዙ ሀገራት ይለያል። በሀገሪቱ ከጎርጎሪያኑ 1957 ወዲህ የተቋቋሙ መንግሥታት ተጣማሪ መሆናቸው አንዱ ልዩ የሚያደርገው ነው።የሀገሪቱ የፌዴራል ሥርዓት አካል የሆኑት 16 ክልሎች የፌዴራሉ የምርጫ አስፈፃሚ ተቋም ጣልቃ የማይገባበት የየራሳቸው የምርጫ ተቋም አላቸው።...more0minPlay
March 16, 2026በሆርሙዝ ወሽመጥ ለመርከቦች እንቅስቃሴ ደኅንነት ትራምፕ ለአጋሮቻቸው ያቀረቡት ጥሪ እና አውሮጳእሥራኤልና ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነትና የኢራን የአጸፋ ጥቃት በዓለም ዙሪያ የነዳጅ ዋጋን አንሯል። የንግድ መርከቦችን ጉዞ በሚያሳልጠው nሆርሙዝ ሰርጥ የሚያልፉ መርከቦች ላይ ጥቃት እንደምትሰነዝር በመዛቷ በዚያ ይተላለፉ የነበሩ ነዳጅም ሆነ ሌሎች ምርቶችን የጫኑ በርካታ መርከቦች እንቅስቃሴ ተሽመድምዷል።...more0minPlay
March 16, 2026የመጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ/ም የስፖርት ዝግጅትበአትሌቲክስ ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት በተለያየ የዓለም ክፍል ታላላቅ ድሎች የተጎናጸፉባቸው ዉጤቶች ተመዝግበዋል። የኢትዮጵያ ታሌቲክስ ብሄራዊ ቡድን ፖላንድ በምታስተናግደው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድር ላይ የመሳተፉ ነገር ገና ርግጥ አልሆነም።...more0minPlay
March 15, 2026እንወያይ፤ የጦርነቱ ዳፋ ወደኛ እንዳይደፋከኢኮኖሚ አንጻር የሖርሙዝ ሠርጥ በዓለም ገበያ ከሚሸጠው የአፈር ማዳበሪያ እስከ 30 በመቶ ወይም 16 ሚሊዮን ቶን የሚጓጓዝበት እንደሆነ ይታወቃል። የአለማችን 20 % የነዳጅ ግብይትም በዚሁ መስመር ይተላለፋል።...more0minPlay
March 15, 2026በአዲስ አበባ የሕዝብ መጓጓዣ ታሪፍ ላይ ከ5 እስከ 20 ብር ጭማሪ ተደረገአሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጦርነት ከገጠሙ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግሥት ለመጀመሪያ ጊዜ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ የመሸጫ ዋጋ ተመን በመከለሱ በአዲስ አበባ የታክሲ እና አውቶቡሶች ታሪፍ ከ5 እስከ 20 ብር ጭማሪ ተደርጎበታል። በተለምዶ “ባጃጅ” ተብለው የሚጠሩ ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች ታሪፍ በሁሉም መስመሮች ላይ 10 ብር ሆኗል።...more0minPlay
March 14, 2026የቀጠለው አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነትሶስተኛ ሳምንቱን በያዘው አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ፍጥጫው አሁንም ቀጥሏል። ኢራን በባግዳድ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የሚሳኤል ጥቃትፈፅማለች።ዩናይትድ ስቴትስ በበኩሏ የሆርሙስ የባህር ወሽመጥ ክፍት እንዲሆን ሌሎች አገሮችም የጦር መርከቦችን እንዲልኩ ጠይቀዋል።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.