Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.
March 14, 2026ትኩረት በአፍሪቃ፣ የባሕረ ሰላጤዉ ጦርነት መዘዝ በሶማሊላንድ፣ ደቡብ አፍሪቃ-ወርሮበላን ለመምታት ጦር ሠራዊትታዛቢዎች እንደሚገምቱት የእስራኤል ጦር ገና ካሁኑ ሶማሊላንድ ዉስጥ በሚገኘዉ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጦር ሠፈር ዉስጥ ሳይሰፍር አልቀረም።ጦሩ ሶማሊላንድ የሰፈረዉ የሁቲ አማፂያንን ከቅርብ ርቀት ለማጥቃት ነዉ...more0minPlay
March 14, 2026የ7ኛው ሀገራዊ የምርጫ ዝግጅት እና የፀጥታ ስጋትየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚደረግባቸው አካባቢዎችን የፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይቷል። ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችም በአንዳንድ አከባቢዎች የሚስተዋል የጸጥታ ችግር በቅርቡ ይጀመራል ተብሎ በሚጠበቀው የምርጫ ዘመቻው ላይ ፈተና እንዳይሆንባቸው ስጋታቸውን ገልፀዋል።...more0minPlay
March 13, 2026ጦርነት ያገረሸባት ሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምን ይላሉ?በኢራን የሚደገፈው የሊባኖሱ ሂዝቦላሕ እስራኤልን ማጥቃቱን ለመበቀል እስራኤል ሊባኖስን ዳግም መደብደብ ከጀመረች አንስቶ 800 ሺሕ ያክል ሊባኖሲያውያን እና በሊባኖስ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ተፈናቅለዋል። ለተሻለ ሕይወት እና ሥራ ብለው ከሀገራቸው የተሰደዱ አንዳንድ ኢትዮጵያውያንም ለዶይቸ ቬለ እንደተናገሩት ስጋት ላይ ይገኛሉ።...more11minPlay
March 13, 2026አሜሪካና እሥራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት የፈጠረው የነዳጅና ጋዝ እጥረትየመካከለኛ ምስራቅ ጦርነት አውሮፓን ዋጋ የሚያስከፍለው የነዳጅ ዘይትና ጋዝ እጥረትና የዋጋ ጭማሬ ብቻ አይደለም።ይልቁንም በዩክሬን ምክንያት በተዘዋዋሪ ህብረቱን የምትታገለውን ሩሲያን እያጎለበተና በዩክሬን እርዳታ ላይ ተጽኖ እየፈጠረ መሆኑም አሳሳቢ ጉዳይ ነው። የካውንስሉ ፕሬዝዳንት እስካሁን በዚህ ጦርነት አሸናፊ ሆና የወጣችው ሩሲያ ናት ብለዋል...more5minPlay
March 13, 2026የዐማራ እና የትግራይ ሕዝቦች ትብብር''ተስፋ ለሰላም'' የዐማራና የትግራይ ህዝቦች ወደተባበረ ትግል የመሸጋገር ተነሳሽነት እያሳዩ መሆናቸው፣ከፍተኛ ደስታ እንደፈጠረለት ገልጿል። ይህ አዲስ የትብብር ተነሳሽነት፣''ተስፋ ለሰላም'' እንደሚለው፣የሁለቱን ህዝቦች ብቻ ሳይሆን፣አጠቃላዩን የኢትዮጵያ ህዝብ ህልውና ከጥፋት የሚታደግ አዎንታዊ ክስተት ነው።...more4minPlay
March 13, 2026ጀርመን ውስጥ ለየት ያለ አሠራር የዘረጋ የጋዜጠኞች ማሕበርፖለቲከኞች ማሕበሩ ጋዜጣዊ መግለጫ እንዲሰጡ ሲጋብዛቸው የመምጣት ሕጋዊ ግዴታ ባይኖርባቸውም፣ ጉዳዩ የሀገሪቱ የፖለቲካ ባሕል ያንን እንዲያደርጉ ጠንካራ ልማድ ሆኗል። አንድ ፖለቲከኛ በተለይም ቻንስለር ከማሕበሩ ለቀረበለት ጥሪ ፈቃደኛ ካልሆነ፣ ጋዜጠኞች ይህንን በይፋ ሊተቹት እና ለሕዝብ ሊያሳውቁ ይችላሉ።...more5minPlay
March 13, 2026የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ጉብኝትመካከለኛው ምስራቅ አሜሪካ እና እስራኤል ባንድ ወገን ሆነው ኢራን ላይ የከፈቱትን ጦርነት ተከትሎ ከፍተኛ ውጥንቅጥ ውስጥ በገባበት ባሁን ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን ወደ “ወዳጅ አገር” ለማምራት ወደዱ የሚለው ጥያቄ ግን በበርካቶች ተነስቷል፡፡...more4minPlay
March 13, 2026የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት መሰረተልማት ስርቆት ለአደጋ ያሰገዋልን?በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት የኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ታጠቅ ነጋሽ ብሎን የተፈታበት ሃዲድ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያው የሚንሸራሸሩት ምስሎቹ ከዚህ በፊት የነበረ ነው ፣ይህ ከዓመታት በፊት ችግሩ የተከሰተበት “ከዲማ-ሰበታ” አከባቢ መሆኑንና ይህ ስፍራ አገልግሎት ከሚሰጥ የሃዲዱ መስመር ውጪ የሚገኝ አነስተኛ ቦታ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡...more5minPlay
March 12, 2026የ«ፋይዳ» ዲጂታል መታወቂያ፡ በቴክኖሎጂ እድገት እና በዜጎች መብት መካከል ያለው ሚዛንመንግስት የኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ለማፋጠን በሚል «ፋይዳ» የተሰኘውን ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ከባንክ አገልግሎቶች ጋር በግዴታ እያስተሳሰረ ይገኛል ። ። ይህ አሠራር የፋይናንስ ስርዓቱን ደህንነት እንደሚያጠናክር ቢነገርም፤ ሂደቱ እንዲሁም ፍጥነቱ የመረጃ ደኅንነት ጥያቄዎችን እያስነሳ ነው ።...more0minPlay
March 12, 2026በአዲስ አበባ እና ደሴ መንገድ የአሽከርካሪዎች የደኅንነት ሥጋት አይሏልበአዲስ አበባ እና በደሴ መካከል ባለው የፌዴራል የሀገር አቋራጭ መንገድ ላይ በተለይም ከሸዋ ሮቢት ከተማ በኋላ ባሉ አካባቢዎች የሚፈጸሙ እገታዎች፣ ድብደባዎችና ዝርፊያዎች በመንገደኞችና በአሽከርካሪዎች ላይ ከፍተኛ የደህንነት ስጋት እየፈጠሩ መሆኑ ተነገረ ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.