Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.
March 10, 2026የኒውክሌር ኃይል ምንጭን ማቋረጥ 'ስልታዊ ስህተት' ነበር - የአዉሮጳ ኅብረት ኃላፊየአውሮጳ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ፎን ደር ሌየን፤ አውሮጳ ከኒውክሌር ኃይል ምንጭ ማፈግፈጓ "ስልታዊ ስህተት" ነበር፤ ሲሉ ተናገሩ። ፓሪስ አቅራብያ ዛሬ በተካሄደዉ ጉባኤ ላይ ኮሚሽነርዋ ይህን የተናገሩት የኢራኑ ጦርነት ያስከተለዉን የኃይል እጥረት የአዉሮጳ ሃገራት ዉድ እና ተለዋዋጭ የኃይል ምንጭ ላይ ጥገኛ መሆናቸዉ መታየቱ ተከትሎ ነዉ።...more0minPlay
March 10, 2026በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት የአውሮጳ ሀገራት አቋምና የአሜሪካን ጫናተንታኞች እንደሚሉት ፣ የአውሮጳ ሀገራት በጦርነቱ ከመሳተፍ ይልቅ የመከላከል ስልት እየተከተሉ ነው። በጀርመን የውጭ ግንኙነቶች ምክር ቤት ተባባሪ ባልደረባ ኮርኔልዩ አደባህር የአውሮጳ ኅብረት አባል ሀገራትና ብሪታንያ አንድ የአውሮጳ ሀገር ከተጠቃ የመከላከያ እርምጃዎችን ለመውሰድ ይተባበራሉ። የባህረ ሰላጤውን ሀገራትን ለማገዝም ዝግጁ ናቸው ።...more12minPlay
March 10, 2026የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት አፍሪካን በእጅጉ እንደሚጎዳ መሐሙድ አሊ ዮሱፍ ተናገሩዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱትን ጥቃትና ኢራንም በበኩሏ እየወሰደች ያለችውን የአጸፋ ጥቃት ተከትሎ የቀጠለው ግጭት፣የአፍሪካን አህጉርም በእጅጉ አሳስቧል።...more0minPlay
March 10, 2026ስለሴቶች መብት ምን ለውጦች አሉ? መሻሻል የሚገባቸውስ?ለዓመታት ስለሴቶች መብት መከበር አስፈላጊነት ብዙ ተብሏል፤ የነበሩ ተግዳሮቶችንም ለመለወጥ ብዙ ጥረትም ተደርጓል። ዛሬም ግን የተመድ የሴቶችን መብት ስለማከብር እና ለጥቃት ሰለባዎችም ፍትኅ ተግባራዊ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቅርቧል።...more0minPlay
March 10, 2026በሁለት የወለጋ ዞኖች ውስን ወረዳዎች ትኩረት የሚሻው የጸጥታ ሁኔታየአከባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት “መሬት ጥሩ ምርት በምትሰጥበት በዚህ አከባቢ እርሻ እኮ በርግጥ አለ፡፡ ሰው አርሶ ለመብላት ብርቱ ጥረት ያደርጋል ሁሌም፡፡ አንዳንድ ቦታ አለ አማጺያን እንዳሻቸው በመንቀሳቀስ ነው ሰላማዊውን ሰው ኑሮውን የሚያውኩበት፡፡...more0minPlay
March 10, 2026በደቡብ ወሎ በአትሮኖስ ማርያም ገዳም በደረሰ የከባድ መሣሪያ ጥቃት ሰዎች ተገደሉ፣ ቆሰሉምጥቃቱም የተፈፀመው ቅዳሜ የካቲት 28/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡30 ላይ ሲሆን የቅዳሴ አገልግሎትጨርሰው ለደጀ ሰላም በተሰባሰቡ ካህናትና የአካባቢው ማህበረሰብ ላይጉዳት የደረሰ መሆኑን ነው የአይን እማኞች የሚናገሩት፡፡...more0minPlay
March 10, 2026የአዲስ አበባ ሆቴሎች ወደ ሆስፒታል እየተቀየሩ ነዉበአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ሆቴሎች በከፍተኛ ፍጥነት ወደ ሆስፒታልነት እየተቀየሩ ይገኛሉ። ይህ ከአልጋ ወደአልጋ የሚደረግ ሽግግር በከተማዋ ገጽታና በኢኮኖሚው ላይ ምን ይዞ ሊመጣ እንደሚችል በሄደት የሚታይ ቢሆንም የአዲስ አበባ የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ አዲስ ክስተት እያስተናገደ ነው።...more0minPlay
March 09, 2026ማሕደረ ዜና፣ የእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ጦርነት ያስከተለዉ ምሥቅልቅልየዓለም 20 በመቶ ነዳጅ የሚቀርብበት የሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋትና የነዳጅ ምርት በመቀነሱ የዓለም የነዳጅ ዘይት ዋጋ በትንሹ 30 በመቶ ጨምሯል።የአንድ በርሚል ድፍድፍ ነዳጅ ዘይት ዋጋ ከ112 ዶላር በላይ ተንቻሯል።የነዳጅ ገበያ ባለሙያ ሳዉል ካቮኒክ እንደሚሉት ካለፈዉ አርብ ወዲሕ የታየዉ የዳጅ ዘይት ዋጋ ንረትና ሥጋቱ ከ1970ዎቹ ወዲሕ ዓለም---...more0minPlay
March 09, 2026የጀርመን የአፍሪካ ቀንድ እና በኢትዮጵያ ላይ ያላት ፖሊሲጀርመን አፍሪካ ውስጥ ሰላምና ደኅንነታቸው የተጠበቁ እንዲሆኑ ከምትሻቸው አካባቢዎች መካከል የአፍሪካ ቀንድ አንደኛው ነው። የጀርመን የአፍሪካ ቀንድ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ በዋናነት ኢትዮጵያና ሶማሊያ ላይ የሚያተኩር ነው። 120 ዓመታት የዘለቀው የጀርመን እና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የበለጠ እንዲጠናከር የጀርመን ፍላጎት ነው።...more0minPlay
March 09, 2026በደላንታ ወረዳ የኦፓል ማዕድን አምራቾች በሰላም እጦት ምክንያት ስጋት ውስጥ ነን ማለታቸዉበአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በባህላዊ መንገድ የኦፓል ማዕድን የሚያወጡ ወጣቶች፣ በቂ የደህንነት መሣሪያዎች ባለመኖራቸውና በአካባቢው ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ለከፍተኛ ስጋት መጋለጣቸው ተነገረ። የጉድጓድ ናዳ ተጭኗቸው አስከሬናቸው ያልወጣ ወጣቶችም እንዳሉ ወጣቶቹ ይናገራሉ።...more0minPlay
FAQs about DW | Amharic - News:How many episodes does DW | Amharic - News have?The podcast currently has 2,875 episodes available.