Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ።... more
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.
December 22, 2024ባህላዊው ሽምግልና እና የፖለቲካው ተፅዕኖበግለሰብም ሆነ በማኅበረሰብ መካከል ግጭት ፀብን ለማርገብ፣ ብሎም ሰላምን ለማስፈን ሽምግልና ኢትዮጵያ ውስጥ በየማኅበረሰቡ የረዥም ዘመናት ማኅበራዊ እሴት ሆኖ ቆይቷል። በአሁኑ ጊዜ ግን በአመዛኙ ይህ ማኅበራዊ እሴት የቀድሞ ክብሩን እያጣ፣ ወግ ያለው የማረጋጋት ሚናውም እየደበዘዘ መምጣቱን ብዙዎች በማንሳት ይተቻሉ።...more41minPlay
December 08, 2024ዉይይት፤ የገዥዉ ብልፅግና ፓርቲ የ 5 ዓመት ጉዞ - ስኬት እና ድክመት ሲገመገምኢትዮጵያን የሚመራዉ ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ምህዳርን ከማስፋት ኤኮኖሚን ከማሳደግ ዲሞክራሲና ሰብዓዊ መብቶችን ከማስጠበቅ አንጻር ድጋፍም ተቃዉሞም እየተሰማበት ዛሬ ደርሷል። ከ 15 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች እንዳሉት የሚገልፀዉ ብልፅግና መነሻና መዳረሻ ርዕዮተ ዓለሙ እንዴት ይገለፃል? ስኬት እና ድክመቱስ እንዴት ይለካል? አስተያየቶን ይፃፉልን።...more43minPlay
December 01, 2024ውይይት፤ የአማራ ክልል ምስቅልቅል እና የክልሉ ነዋሪ ሰቆቃ እንዴት ያብቃ?በአማራ ክልል በመካለከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት የክልሉን ነዋሪ ለዘርፈ ብዙ ችግር ዳርጓል። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሰላማዊ ሰዎችም በግጭቱ የጥቃት ሰለባ መሆናቸውን የመብት ተሟጋቾች የሚያወጧቸው መረጃዎች ያሳያሉ።ያም ሆኖ ይህንን ሰቆቃ ለማስቆም በሁለቱ ተፋላሚ ሀይሎች መካከል የንግግር ፍንጭ አልታየም።...more42minPlay

November 29, 2024አንድ - ለአንድ፦ ከአቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ ጋርላለፉት አምስት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ዉስጥ የሚታወቁት አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ፤ በትጥቅ ትግልም ተሳትፈዋል። ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ወደስልጣን እንደመጡ ከእስር አስፈትተዋቸዉ፤ አማካሪያቸዉ አድርገዋቸዉ ነበር ይባላል። አዲስ አበባ እና አስመራን ያቀራረቡ ቁልፍ ሰዉም ናቸዉ የሚሉም አሉ። አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌን ጠይቀናቸዋል።...more13minPlay
FAQs about እንወያይ | Deutsche Welle:How many episodes does እንወያይ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 488 episodes available.